የዘር እልቂትና የዘረኝነት ጠንሳሽና በአንድ ሃገር ህዝቦች ልዩነት አለመተማመን የፈጠረው ቆሻሻው ህወሓት ነው!
ወያኔና ቡቹሎቹ ዘረኝነት የተባለ አስከፊ መርዝ በሃገሪቱ እየረጩ ዘር የሌለው የለምና እኔም ወደዘሬ የሚል መንፈስ በሌላው ማህበረሰብም ላይ አደረ እናም ወያኔና ወየንቲ በሰፈሩት ቁና ሊሰፈሩ ነው::
Re: የዘር እልቂትና የዘረኝነት ጠንሳሽና በአንድ ሃገር ህዝቦች ልዩነት አለመተማመን የፈጠረው ቆሻሻው ህወሓት ነው!
ወያኔኮ፥ ስልጣን፥ ከለቀቀ፥ አራት፥ አመት፥ ሆነው፤!
Re: የዘር እልቂትና የዘረኝነት ጠንሳሽና በአንድ ሃገር ህዝቦች ልዩነት አለመተማመን የፈጠረው ቆሻሻው ህወሓት ነው!
That is a distraction from the current Weyannie Abiye Ahmed. A tribalist murderer.
Yes the Weyannies are evil tribalists. No doubt about that.
But right now Abiye and his PP party are in charge of the government of Ethiopia. They collect taxes, they borrowed funds and receive donations in the name of Ethiopia.
They embraced the Weyannies system and declared they will never negotiate on it. And refused to protect all citizens of Ethiopian. The following criminals have been let go free: Jawar (300 documented murder), Sebhat (500000 documented murder).
Abiye must go.