Page 1 of 1
በፓርላማ ተጨማሪ ስራና ሃላፊነት የሌላቸው የአብን ተመራጮች ፓርላማው ረግጠው ወጥተዋል። በፓርላማ ተጨማሪ ስራና ሃላፊነት ያላቸው አቶ ክርስቲያን ግን አልወጡም።
Posted: 21 Jun 2022, 13:49
by sarcasm
አቶ ክርስቲያን በፓርላማ ያላቸው ተጨማሪ ስራና ሃላፊነት ምን ያህል አበል / ደሞዝ / መኪና ወዘተ... ያስገኛል?
Re: በፓርላማ ተጨማሪ ስራና ሃላፊነት የሌላቸው የአብን ተመራጮች ፓርላማው ረግጠው ወጥተዋል። በፓርላማ ተጨማሪ ስራና ሃላፊነት ያላቸው አቶ ክርስቲያን ግን አልወጡም።
Posted: 24 Jun 2022, 07:24
by sarcasm
I think PM Abiy will give the other 4 or 5 NaMA / አብን MPs some committee jobs then that will keep them sat in the parliament like Chrisitan Tadelle.