Page 1 of 1

ብቸኛው የኢትዮጵያ ቅዱስ ካልቸር

Posted: 20 Jun 2022, 22:52
by Horus
ኢትዮጵያዊያን እጅግ በብዙ መንገድ የወደቅን ሕዝብ ነን። ኢትዮጵያዊያን ማህበራዊ ሰላም መፍጠር የተሳናቸው፣ የፖለቲካ ሰርዓት መፍጠር የተሳናቸው ፣ የኢኮኖሚ ስርዓት መፍጠር የተሳናቸው፣ አንድ ሕዝብ መሆን የተሳናቸው፣ አንድ አገር ማቆም የተሳናቸው፣ ሕዝባዊም ሆነ አገራዊ ራዕይ ማየት የተሳናቸው፣ ዘመኑ የሚጠይውን ስልጣኔ ማድራጀት የተሳናቸው፣ ጠቃሚ እውቀት መቅሰም፣ ጥልቅ ሃሳብ ማሰብ የተሳናቸው፣ መንገድ የጠፋቸው በጭለማ ውስጥ የሚመላለሱ ሕዝብ ናቸው ። በዚህ አሳዛኝና አሳፋሪ ውድቀታችው ውስጥ እየበቀለ ያለ አንድና ብቸኛ ቅዱስ ካልቸር የኢትዮጵያን ኢኮሎጂ ከሞተበት ለማስነሳት መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ የተቀበልው የአረንጓዴ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ነው።

Re: ብቸኛው የኢትዮጵያ ቅዱስ ካልቸር

Posted: 20 Jun 2022, 23:20
by eden
ገፅታ ግንባታ እሰራለው ብለህ ከንቱ አትሰባበር

አብይ እንደሆነ በድፍን ኢትዮጵያ የተተፋ መሪ ነው

የሆንክ ልፋ ያለው ነገር ነህ ግን

ውታፍ ነቀላ ሱስ ሲሆን ባንተ አየው፣ ከምር
lol

Re: ብቸኛው የኢትዮጵያ ቅዱስ ካልቸር

Posted: 20 Jun 2022, 23:41
by Horus
eden wrote:
20 Jun 2022, 23:20
ገፅታ ግንባታ እሰራለው ብለህ ከንቱ አትሰባበር

አብይ እንደሆነ በድፍን ኢትዮጵያ የተተፋ መሪ ነው

የሆንክ ልፋ ያለው ነገር ነህ ግን

ውታፍ ነቀላ ሱስ ሲሆን ባንተ አየው፣ ከምር
lol
ታዲያ ያን ውታፍ ለምን እዚያ ግማታታም ቂጥህ ውስጥ አትሽጠውም? የሴተኛ አዳሪ ልጅ :lol: :lol: :lol:

Re: ብቸኛው የኢትዮጵያ ቅዱስ ካልቸር

Posted: 20 Jun 2022, 23:53
by Horus

Re: ብቸኛው የኢትዮጵያ ቅዱስ ካልቸር

Posted: 20 Jun 2022, 23:57
by Union
ውታፍ ነቃይ ማለት አንተ ነህ። በቃ። ዝቃጭ። ውዳቂ :lol: :lol: :lol:

ህውሀት እና ኦነግ እንጂ ውዳቂ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ አሁንም ሀያል ነው። ህዝቡን ለቀቅ አድርግ አንተ ውታፍ ነቃይ ደደብ። አንተ ስለተከሰከስክ ህዝቡም አብሮ የወደቀ ለማስመሰል ስትጋጋጥ እያየንህ ነው :lol: :lol:

Re: ብቸኛው የኢትዮጵያ ቅዱስ ካልቸር

Posted: 21 Jun 2022, 00:13
by Horus
union wrote:
20 Jun 2022, 23:57
ውታፍ ነቃይ ማለት አንተ ነህ። በቃ። ዝቃጭ። ውዳቂ :lol: :lol: :lol:

ህውሀት እና ኦነግ እንጂ ውዳቂ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ አሁንም ሀያል ነው። ህዝቡን ለቀቅ አድርግ አንተ ውታፍ ነቃይ ደደብ። አንተ ስለተከሰከስክ ህዝቡም አብሮ የወደቀ ለማስመሰል ስትጋጋጥ እያየንህ ነው :lol: :lol:
እንዳንተ ያለው እበት አንድ ተብሎ ተቆጥሮ ነውኮ ኢትዮጵያ 120 ሚሊዮን ሰው አላት የሚባለው! የንግዴ ልጅ :lol: :lol:

Re: ብቸኛው የኢትዮጵያ ቅዱስ ካልቸር

Posted: 21 Jun 2022, 00:34
by Union
ውታፍ ነቃይ ብሎ ኢትዮጵያዊ የለም :lol:
Horus wrote:
21 Jun 2022, 00:13
union wrote:
20 Jun 2022, 23:57
ውታፍ ነቃይ ማለት አንተ ነህ። በቃ። ዝቃጭ። ውዳቂ :lol: :lol: :lol:

ህውሀት እና ኦነግ እንጂ ውዳቂ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ አሁንም ሀያል ነው። ህዝቡን ለቀቅ አድርግ አንተ ውታፍ ነቃይ ደደብ። አንተ ስለተከሰከስክ ህዝቡም አብሮ የወደቀ ለማስመሰል ስትጋጋጥ እያየንህ ነው :lol: :lol:
እንዳንተ ያለው እበት አንድ ተብሎ ተቆጥሮ ነውኮ ኢትዮጵያ 120 ሚሊዮን ሰው አላት የሚባለው! የንግዴ ልጅ :lol: :lol:

Re: ብቸኛው የኢትዮጵያ ቅዱስ ካልቸር

Posted: 21 Jun 2022, 20:53
by ethiopianunity
Horus,

I think the government must not telling, the reason they are failing is probably there is shadow government l think. If so the danger of hiding this secret will make Ethiopia fail even more