Page 1 of 1
ከመኪና እየወረዱ በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየው ቪዲዮ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መፈጸሙን ኢሰመኮ አስታወቀ [BBC]
Posted: 19 Jun 2022, 09:02
by Revelations
በዚሁ የኢሰመኮ የምርመራ ሪፖርት ከምስክሮች እና በስፍራው በመገኘት በመስክ ምልከታ ያሰባሰበውን መረጃ መሰረት በማድረግ፣ ድርጊቱ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ደዋ ጨፋ ወረዳ ልዩ ቦታው እንቶሊ አካባቢ በታኅሣሥ ወር 2014 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሳምንት (ቀኑ በትክክል ያልታወቀ) መፈጸሙን፤ እንዲሁም በወቅቱ በነበረው መረጃ መሰረት የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በሁለት የጭነት መኪኖች ጭነው ያመጡዋቸውን እና ወደ 30 የሚጠጉ የኦነግ ሸኔ አባሎች ናቸው ያሏቸውን ሰዎች በጅምላ በጥይት ደብድበው መግደላቸውን ይገልጻል።
https://ehrc.org/%e1%89%a0%e1%88%9b%e1% ... %e1%88%8b/
Re: "በርካታ ሰዎች ከመኪና እንዲወርዱ በማድረግ በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል" (video)
Posted: 19 Jun 2022, 09:20
by sarcasm
Re: "በርካታ ሰዎች ከመኪና እንዲወርዱ በማድረግ በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል" (video)
Posted: 19 Jun 2022, 09:26
by tarik
It's this galla fake muslim aka agame that posted these fake images And wanted to blame amharas 4 z killings. But it was terrorist-tplf that killed those gallas. Look @ z wf white trucks on the background.
Moylud Dino
ontdoprsSe3ua
h
uf0mml891021lc7i2uh14
8
c52h91

.
These photos clearly shows that the killers were all terroist-tplf & oneg shene. But later was photo shopped 2 make look like amharas did it. This is old terrorist-tplf old drama. No amhara was involved in this.
Re: "በርካታ ሰዎች ከመኪና እንዲወርዱ በማድረግ በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል" (video)
Posted: 19 Jun 2022, 09:59
by Abere
በአማራ እና አፋር ክልል ላሞተው 1 ሚልዮን ለሚሆን ወራሪ ትግሬ ዘመቻ ምኒልክ ኃላፊነቱን ወስዷል። ሊጥ የሚደፋን በአፍጢሙ የደፋው፤ ነፍሰጡር የሚያርደውን ኦነግ ጠጉሩን በቢላውዋ ሸልቶ ቀበቶን አስፈትቶ የገረፈው የሸዋ ምኒልክ ፋኖ ነው። ምኒልኮች ገድላቸውን በእራሳቸው አንደበት እንጅ ኮተታም ወያኔ እና ኦነግ እየፈጠሩ ቢለጥፉ ተቀባይነት የለውም። የምኒልክ ልጆች፤ ለማረኩት ርህሩህ፥ ተኩስ ለገጠማቸው ጥይት ያበሉታል፤ ሌባ ይገርፋሉ፤ ለእንደ ኦነግ አይነቱ ሳይገድሉ ጎፈሬ ደግሞ ጥይት አያባክኑም፤በቆመጥ አስፈራርተው ከግምጃቤት የታደለውን ባለጥቁር መሳርያ ይረከቡታል ፤ ጠጉሩን ሸልተው ይሸኙታል። የፈጠራ ወሬ ምኒልክን አያደብሰውም። ምኒልኮች ወርቅ አርበኞች ናቸ - መመሪያቸውም የእምዬ ምኒልክ መርሆች ናቸው - በውጊያ ላይ እሳት፤ ለማረኳቸው እርህሩህ፤ ለገደሏቸው በክብር አፈር ማልበስ፤ ላቆሰሏቸው ደግሞ ነፍስ አድን እርዳታ፤ ነጻ ላወጡት ህዝብ ሰላም እና በእራስ መመራት። ምንሊኮች የቀና ሃይማኖት እና ፈሪሃ እግዚአብሄር ያላቸው ናቸው። በህገ-አራዊት የሚመራ መነኩሴ ላይ ቁብ የሚል የትግሬ ጋጠወጥ ሰይጣን እና እርጉዝ ሆድ የሚቀድ የቀንድ ከብት ኦነግን ግብር ምኒልኮችን አይመለከትም። የወያኔ እና የኦነግን አዲሰ አበባ ፥ ሸዋ የመግባት ህልም ከንቱ ያደረጉት ምኒልኮች ናቸው - የምዕራባዊያን ቦሌ አየር ማረፊያ በረራ እንድቆም የጠየቁትን ውትወታ ዜሮ ያደረጉት የሸዋ ምኒልኮች ናቸው። ምንግዜም ምኒልክ ባለበት ድል ፍትህ እውነት እና ስነ ምግባር አለ።
Re: "በርካታ ሰዎች ከመኪና እንዲወርዱ በማድረግ በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል" (video)
Posted: 19 Jun 2022, 10:12
by Union
ትክክል። ፍኖ ወንጀል ሲሰራ ያገኙ መስሏቸው እንደ ጉድ በየሚዲያው ዘለሉ እኮ። ለእስቴት ዲፓርትመንት እንነግራለን ሁሉ አሉ። አንድ ሚልዬን ህውሀት የተጨፈጨፈው የት መስሏቸው ነበር።
Abere wrote: ↑19 Jun 2022, 09:59
በአማራ እና አፋር ክልል ላሞተው 1 ሚልዮን ለሚሆን ወራሪ ትግሬ ዘመቻ ምኒልክ ኃላፊነቱን ወስዷል። ሊጥ የሚደፋን በአፍጢሙ የደፋው፤ ነፍሰጡር የሚያርደውን ኦነግ ጠጉሩን በቢላውዋ ሸልቶ ቀበቶን አስፈትቶ የገረፈው የሸዋ ምኒልክ ፋኖ ነው። ምኒልኮች ገድላቸውን በእራሳቸው አንደበት እንጅ ኮተታም ወያኔ እና ኦነግ እየፈጠሩ ቢለጥፉ ተቀባይነት የለውም። የምኒልክ ልጆች፤ ለማረኩት ርህሩህ፥ ተኩስ ለገጠማቸው ጥይት ያበሉታል፤ ሌባ ይገርፋሉ፤ ለእንደ ኦነግ አይነቱ ሳይገድሉ ጎፈሬ ደግሞ ጥይት አያባክኑም፤በቆመጥ አስፈራርተው ከግምጃቤት የታደለውን ባለጥቁር መሳርያ ይረከቡታል ፤ ጠጉሩን ሸልተው ይሸኙታል። የፈጠራ ወሬ ምኒልክን አያደብሰውም። ምኒልኮች ወርቅ አርበኞች ናቸ - መመሪያቸውም የእምዬ ምኒልክ መርሆች ናቸው - በውጊያ ላይ እሳት፤ ለማረኳቸው እርህሩህ፤ ለገደሏቸው በክብር አፈር ማልበስ፤ ላቆሰሏቸው ደግሞ ነፍስ አድን እርዳታ፤ ነጻ ላወጡት ህዝብ ሰላም እና በእራስ መመራት። ምንሊኮች የቀና ሃይማኖት እና ፈሪሃ እግዚአብሄር ያላቸው ናቸው። በህገ-አራዊት የሚመራ መነኩሴ ላይ ቁብ የሚል የትግሬ ጋጠወጥ ሰይጣን እና እርጉዝ ሆድ የሚቀድ የቀንድ ከብት ኦነግን ግብር ምኒልኮችን አይመለከትም። የወያኔ እና የኦነግን አዲሰ አበባ ፥ ሸዋ የመግባት ህልም ከንቱ ያደረጉት ምኒልኮች ናቸው - የምዕራባዊያን ቦሌ አየር ማረፊያ በረራ እንድቆም የጠየቁትን ውትወታ ዜሮ ያደረጉት የሸዋ ምኒልኮች ናቸው። ምንግዜም ምኒልክ ባለበት ድል ፍትህ እውነት እና ስነ ምግባር አለ።
Re: "በርካታ ሰዎች ከመኪና እንዲወርዱ በማድረግ በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል" (video)
Posted: 19 Jun 2022, 10:29
by sarcasm
Abere wrote: ↑19 Jun 2022, 09:59
የምኒልክ ልጆች፤ ለማረኩት ርህሩህ
Compare and Contrast
የባህር ዳር ከነማ የሴቶች እግር ኳስ ክለብ ተጫዋች ፍልቅልቂቷ ዜና መስፍን መከላከያን ተቀላቅላ፤ ተማርካ ፤ 21ኛ ልደትዋን በመቐለ ስታከብር
"ከመኪና እያስወረድን የጨፈጨፍናቸው ያልታጠቁ ንፁሃን የማረክናቸው ናቸውና ..... " እያሉ ነው ፋኖዎች
Asaye Derbie የሚባለውን #ፋኖ ከመኪና እያስወረዱ ስለጨፈጨፏቸው ንፁሃንን የሚለውን እዩ።
በሱ ስሌት ታጥቀው ትግራይ ድረስ በመዝመት ህዝባችንን ጨፍጭፈው መሰረተልማቶቻችንን እና የቻሉትን ሁሉ ያወደሙትን በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮች የትግራይ መከላከያ ሀይል (TDF) ማርኮ ወደ ቤተሰቦቻቸው በምህረት መልቀቁ ስህተት ነበር ማለት ነው አይደል?
#TigrayGenocide
sarcasm wrote: ↑20 May 2022, 07:25
የሰበዓዊነት ድንበር .... (ጦርነት)
Finfinne Times
TDF አራት ሺህ ምርኮኛ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሊለቅ ወይም ለፌደራሉ መንግስት አሳልፎ ሊሰጥ ነው። እኔማ ሻቢያን ሲወጋ ተሃድሶ ሰጥቷቸው ያዋጋቸዋል ብዬ ጠብቄ ነበር
ለማንኛውም የትግራይ ህዝብ ጠባቂ ሰራዊት የሆነው TDF እጅግ ከፍተኛ ግፍ የፈፀሙ ፣ የተባበሩ ፣ በጦርነት የተሳተፉ ፣ ትግራይን የወረሩ ፣ ከሻቢያ ወራሪ ጋር በህብረት የሰሩ ...
ከወታደራዊ ህግ ወጥተው ንፁሃንን የገደሉ ፣ የደፈሩ ፣ የዘረፉ በቀጥታም ይሆን በተዘዋዋሪ ተባባሪ የነበሩ ከ4 ሺህ በላይ የመቀሌ ምርኮኞችን ሊፈታ እንደሆነ ገልጿል።
ከሁሉም በላይ የትግራይ ህዝብ ሊወረው ሊገድለው ሊዘርፈው የመጣውን ሰራዊት ከአንድ አመት በላይ የሚበላውን አብልቶ ፣ የሚጠጣውን ሰጥቶ ፣ ካለው ላይ አካፍሎ ..
ተቸግረው የሚበሉት እህል እንዳይገባ መንገድ ተዘግቶባቸው እንኳን ከአመት በላይ ምርኮኛን በአግባቡ ይዘው ለመልቀቅ በመቻላቸው በደማቅ ብዕር የሚፃፍ የሰብዓዊነት ጥግ ነው።
በእርግጥ አይደለም ምርኮኛ ቀርቶ የትግራይ ተወላጅ በመሆናቸው ብቻ በአደባባይ የገደሉ ፣ ያቃጠሉ ፣ በድንጋይ ቀጥቅው የገደሉ ፣ አስረው ያስራቡ ፣ ኢ-ሰበዓዊ እርምጃ የወሰዱ ፣ ያሰቃዩ ፣ የዘረፉ ፣ ከስራ ገበታቸው ያፈናቀሉ ..
ከተከራዩበት ቤት ያባረሩ ፣ ጓደኝነታቸውን ያቋረጡ ።፣ ጠቁመው ያሳሰሩ ፣ ይብዛም ይነስም በግፍ ላይ የተባበረውና የፈፀመው ህዝብ ... የትግራይ ህዝብ ምርኮኛን የያዘበት መንገድ ብቻውን እጅጉን አስተማሪና ያሉበትን የሀይማኖትና የባህል እሴት ጠቋሚ ነው።
ከፖለቲካ አንፃር ደግሞ ይህ ውሳኔ ተራ አይደለም። የድርድሩን ሂደት ፣ የመተማመን አጥሩን ፣ የስምምነቱ ቅርንጫፍ ሆነ ያሉበትን ተጨባጭ ሁኔታን በአግባቡ የሚገልፅ ነው።
ከሻዕቢያ ጋር ያለውን የጦርነት አሰላለፍንም ማንበብ ያስችላል። የፖለቲካ ውስጠ ወይራውን የሚያነድ በአግባቡ ቀኑን ጠብቆ የተመዘዘ ካርድ ነው።
በአንድ ነገር እርግጠኛ ሁኑ ... TDF የሚመዘው ካርድ የተሰላ የሚቆርጥ እንጅ ለአውሊያው የሚቀርብ መስዕዋትነት አይደለም። ምክንያቱም ፖለቲካ ነዋ !!
Finfinne Times
Please wait, video is loading...
Re: ከመኪና እየወረዱ በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየው ቪዲዮ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መፈጸሙን ኢሰመኮ አስታወቀ [BBC]
Posted: 19 Jun 2022, 12:00
by Revelations
Re: "በርካታ ሰዎች ከመኪና እንዲወርዱ በማድረግ በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል" (video)
Posted: 19 Jun 2022, 12:21
by sarcasm
sarcasm wrote: ↑19 Jun 2022, 10:29
Abere wrote: ↑19 Jun 2022, 09:59
የምኒልክ ልጆች፤ ለማረኩት ርህሩህ
Compare and Contrast
የትግራይ እናት ልጆቿን የገደሉ ምርኮኞች በእንክብካቤ ይዛ ትቀልባለች! የፋኖ ቅዘናም ሚኒሊክ ዘመቻ ፈሪዎች መንገድ ላይ ያገኟቸውን ያልታጠቁ ሰላማዊ ሰዎች እየረሸኑ ይፎክራለ ! ልዩነቱ ይሄን ያህል ነው!

Re: ከመኪና እየወረዱ በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየው ቪዲዮ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መፈጸሙን ኢሰመኮ አስታወቀ [BBC]
Posted: 19 Jun 2022, 12:36
by Revelations
ከመኪና እየወረዱ በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየው ቪዲዮ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መፈጸሙን ኢሰመኮ አስታወቀ
በትናንትናው ዕለት በማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ ሲዘዋወር የነበረው በርካታ ግለሰቦች ከመኪና እየወረዱ ሲደበደቡና በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየው ቪዲዮ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች የተፈጸመ መሆኑን ኢሰመኮ አስታወቀ።
ቪዲዮውን በርካቶችን ያሳዘነና ያስደነገጠ ሲሆን እነዚህ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ተገደሉ የተባሉትም ግለሰቦች ቁጥራቸው ወደ 30 መሆኑን ኢሰመኮ በትናንትናውዕለት ሰኔ 11፣ 2014 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስፍሯል።
ድርጊቱ የተፈጸመው በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ደዋ ጨፋ ወረዳ ልዩ ቦታው እንቶሊ በሚባል ስፍራ መሆኑንና በታህሳስ ወር 2014 ዓ.ም መሆኑም ተገልጿል።
https://www.bbc.com/amharic/articles/czkr3k9r801o
Re: ከመኪና እየወረዱ በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየው ቪዲዮ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መፈጸሙን ኢሰመኮ አስታወቀ [BBC]
Posted: 19 Jun 2022, 13:22
by Revelations
ቪዲዮውን የመረመረው ኢሰመኮ፣ ተቋሙ ከዚህ ቀደም ባወጣው “በኢትዮጵያ የአፋር እና የአማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች እና የዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ህግ ጥሰቶች ላይ የተደረገ ምርመራ” በሚል መጋቢት 2፣ 2014 ዓ.ም ያወጣው ሪፖርት ከተካተቱ ከህግ ውጭ የተፈጸመ የግድያ ድርጊት ክስተቶች አንዱ መሆኑን ተመልክቷል።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የተሟላ የወንጀል ምርመራ ተደርጎ ተጠያቂነትም እንዲረጋገጥ በድጋሚ አሳስቧል።
በዚሁ ሪፖርት ላይ ኢሰመኮ ከምስክሮች እና በስፍራው በመገኘት በመስክ ምልከታ ያሰባሰበውን መረጃ መሰረት በማድረግ ድርጊቱ የተፈጸመበትን ስፍራ ጠቅሶ ወቅቱም በታህሳስ ወር 2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ሳምንት ቀኑ በትክክል ያልታወቀ መሆኑንም አስፍሯል።
የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በሁለት የጭነት መኪኖች ያመጡዋቸውን እና ወደ 30 የሚጠጉ የኦነግ ሸኔ አባላት ናቸው ያሏቸውን ሰዎች በጅምላ በጥይት ደብድበው መግደላቸውን ገልጿል።
Re: "በርካታ ሰዎች ከመኪና እንዲወርዱ በማድረግ በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየውን ተንቀሳቃሽ ምስል" (video)
Posted: 19 Jun 2022, 14:38
by Abere
ለምን አሟጠን እንድንነግራችሁ ትፈልጋላችሁ? ለመሆኑ የትኛው ፕላኔት ላይ ነው እናንተ ወያኔዎች የምትኖሩት? የትግሬ ወያኔዎች ሳካ ፈሪነት ብቻ ሳይሆን ውሸትም ጭምር።
1ኛ) ነገር የትግራይ እናቶች ለእራሳቸው የሚልሱት የሚቀምሱት አጥተው ነጥተው እና ገርጥተው በጠኔ ተደፍቀው ለዓለም የነፍስ አድን ድረሱልን ጥሪ ይገኛሉ። እንኳን እንጀራ ጋግረው ተርፏቸው አጥፈው ሊያጎርሱ አይድለም በታኒካ (ጣሳ) ነቀዝ የበላው የካናዳ ስንዴ ላይ ይራኮታሉ።
2ኛ) ነገር ከወደ ትግራይ ምግብረ ሰናይ ሳይሆን እስከ አሁን እኩይ ምግባር ነው የምናወቀው። አይደለም በድካም የተመረተ የጤፍ እንጀራ በመልካም ወጥ ሊያጎርሱ፤ ከእግዜር የኩሬ ውሃ የተቀዳ ነጻ ውሃ ቀድተው ለተጣማ በቅንነት አይሰጡም - ከሰጡም መርዝ ጨምረው ነው። የትግራይ እናቶች ውሃ ሳይሆን ውሃ በመርዝ ነው የሚሰጡት። ወያኔ አስገድዶ ደፍሮ ገስሧቸው የአማራ ወይም ኦሮሞ ወታደር ደፈረን ይላሉ።
ፍርሃት እና ውሸት በምድር ላይ እንደ ትግሬ ወያኔ ታይቶ አይታወቅም። ትግሬ ወያኔ በዘመነ ደርግ በኤርትራ እና በአማራ ደንደስ ታዝሎ አዲስ አበባ ስለገባ በሌሎች ጀግንነት ሲኮፈስ ኑሮ በመጨረሻ ሚሳይል በእጁ ታጥቆ ሚኒሽር እና መውዜር በታጠቀ ተራ አማራ ገበሬ በሳምንት ውስጥ ተምቤን በርሃ ተሰደደ። ዘረጦ ወያኔ - ወሬ እና ተግባር የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ለእራሷ ቅቤ የላት ለምኗ ትቀባው አማራት ይባላል - እንጀራ በተወደደብት የትግሬ ክልል ጭራሽ አጉራሽ ነኝ ብሎ መነሳት ያስቃል። ጅብ ከማያውቁት አገር ሂዶ ቆዳ አንጥፉልኝ እንደ ማለት ነው።ፎቶ ቆራርጦ በኮፒዩተር በመገጣጠም መዋሸት አይቻልም። አንድ ግን የገረመኝ ነገር ለምንድን ነው አሉላ አባነጋን የመንደር ሽፍታ ያደረጋችሁት? አሉላ አባ ነጋ የበግ፥የፍየል እና የሊጥ ሌባ ነበሩ እንደ? ወይስ እርሳቸውም ተሸንፈው 1 ሚልዮን ትግሬ አስጨርሰዋል?
sarcasm wrote: ↑19 Jun 2022, 12:21
sarcasm wrote: ↑19 Jun 2022, 10:29
Abere wrote: ↑19 Jun 2022, 09:59
የምኒልክ ልጆች፤ ለማረኩት ርህሩህ
Compare and Contrast
የትግራይ እናት ልጆቿን የገደሉ ምርኮኞች በእንክብካቤ ይዛ ትቀልባለች! የፋኖ ቅዘናም ሚኒሊክ ዘመቻ ፈሪዎች መንገድ ላይ ያገኟቸውን ያልታጠቁ ሰላማዊ ሰዎች እየረሸኑ ይፎክራለ ! ልዩነቱ ይሄን ያህል ነው!
Re: ከመኪና እየወረዱ በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየው ቪዲዮ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መፈጸሙን ኢሰመኮ አስታወቀ [BBC]
Posted: 19 Jun 2022, 16:16
by TGAA
There is no hiding....
.the weyanne thugs went 7 feet under because if Minilik zemachoch. Your nightmare starts ends with Minilik sons and daughters.
Re: ከመኪና እየወረዱ በጅምላ ሲገደሉ የሚያሳየው ቪዲዮ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መፈጸሙን ኢሰመኮ አስታወቀ [BBC]
Posted: 19 Jun 2022, 16:35
by Fiyameta
Paragraph 3 of TPLF's manifesto clearly states that......