ተስፋየ ታየ በማቴዮስ መናፈሻና ሪዞርት በቡታጀራ ጉራጌ ጠ/ግዛት
Ethoash, Could You Please Forward This Message To DefendTheTruth?
I have been telling DTT that Meles and Abiy can deny the Gurage people their right to their own Killil, but can't stop Gurages from creating their own Awassa and their own Nazareth! I have told DTT that he spoke too fast!
ተስፋየ ታየ በማቴዮስ መናፈሻና ሪዞርት በቡታጀራ ጉራጌ ጠ/ግዛት
ተስፋየ ታየ በማቴዮስ መናፈሻና ሪዞርት በቡታጀራ ጉራጌ ጠ/ግዛት
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13262
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Ethoash, Could You Please Forward This Message To DefendTheTruth?
I hope the people enjoying their lives in the video found peace to do this. If there was no peace, then there wouldn't be any scene of recreation and leisure.
At the same time while you are boycotting the development of Ethiopia, in the name of opposing those in government, others are coming from far away and making an impact for your own community on the ground. You can be proud of this
There is no need to forward any development initiative to me, as I don't have any sense of ill will against any place in Ethiopia and beyond to see development. If Guraghe Zone was to develop like places in Europe, then that would also mean that those whose lives are perishing on the perilous journeys to Europe may find an alternative, isn't it?
I only enjoy when I see any sign of development while feel pain when I see places with under development.

እኔ እንደለመድኩት ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር በትምህርት ቤቱ ግንባታ ላይ ነበር ። ነገር ግን ከግንባታው በላይ የተስማኝ አይናቸውን በጨው አጥበው ሴት ልጅ ብስክሌት አትነዳም ስለዚህ ለወንዶቹ ስባት ሺህ ብር ከፍለን ብስክሌት እንገዛላቸዋለን ብሎ ነገር ምን ይሉታል ። ቀደማዊ ንግስት በዛ ወርቅ ብስክሌት ነድታ ብታሳያቸው ኖሮ ምንኛ በወደድኩዋት ። እስከዚያው ድረስ እኔ ጋላ ላይ በቀርከሀ ብስክሌት እንዴት ሴቶች እንደሚስሩ የሚያሳይ ቪድዬ ለጥፌያለሁኝ። ደግሞ ክብርኖቶ የከተማው አስተዳደር የውሃ እጦት እንዳለበት ተናግሮዋል ይህንንም ባለፈው ቪድዬዬ ለማሳየት እንደሞክርኩት በአስር ሺህ ወይም በሶስት ሺህ ዶላር የጉድጎድ መቆፈሪያ ማሽን ገዝቶ መቆፈር ይቻሏል ትምህርት ቤቱ ውስጥ ውሃ የትም አካባቢ አለ ዋናው ነገር የጥልቀቱ ጉዳይ ነው እንጂ ስለዚህ ትምህርት ቤቱ ውስጥ ቢቆፈር ወሃ አይታጣም በመቶ ሚትር ርቀት የሚቆፍር ደንጋይም ቢሆን ቦርብሮ ማለፍ የሚችል መቆፈሪያ ነው። ለምን መቆፈሪያው ከዳይመንድ የተስራ በመሆኑ ነው። ዳይመንድ ስል የጌቱን ሳይሆን ለኮንስትራክሽን የሚሆን ዳይመንድ አለ።
LS 100 Well Drilling
This video provides step-by-step instructions for mechanical, rotational, fluid well drilling.
The LS100 is the original small, DIY water well drill rig. It’s economically priced and designed specifically for water well drilling in developing nations. The LS100 efficiently drills a 6-inch borehole to 100 feet in sandy and clay soils. Its heavy-duty welded steel frame and robust 3,500-pound winch stand up to demanding drilling applications and the convenient swivel design allows the rotary to be moved for easy access to borehole. As a reliable, easy-to-operate drill, the LS100 has brought water to more than 50 countries. The complete drill package easily fits in a 91-by-24-by-30-inch crate for convenient transportation.
Drilling Depth: 100 ft (30.5 m)
Borehole Diameter: 6 in (15 cm)
Soil Types: Sand and clay
Applications: Water well drilling

DTT
የአበሽጌ ጉራጌ ዝናሽን በጅጉ ያመሰኛታል ። ግን እንዳትረሳ የሰንሻይኑ ሳሙኤል ታፈሰ በራሱ ገንዘብ እንደ አንድ ነጋዴ በየቦታው ት/ቤ ማሰራት አይደለም ተማሪዎች የኪስ ገንዘብ፣ ደብተር፣ ያስተማሪ ደሞዝ ሁሉ ይከፍላል ። የመጀመሪያ ት/ቤት ወለጋ እልም ያለ ባላገር ውስጥ ያሰራው። አበሽጌ ባሁን ሰዓት እጅግ አስፈላጊ የሆነ ለማዳበሪያ የሚያስፈልግ የድንጋይ ከሰልና ሌላም ነገር ያለው ማዕድን እይቆፈረ ነው ታከለ ኡማ ። አይደለም ዝናሽ ሺመልስም ወልቂጤ አካባቢ የት/ ቤት መሰረት አኑሮ ነበር። የምርጫው ሰሞን።
የጉራጌ ባለሃብት በመጣው መንግስት መወረስና መነቀል ስለ ሰለቸው ፣ የኔ የሚለው ክልል ይፈልጋል። አቢይ ይህን መከልከል የለበትም። ይህ የጉራጌ ቦቶም ላይን ነው ። በቀረው ምንም ጭቅጭቅ የለውም ጉራጌ ።
እኔ ካንተ ጋር ያለኝ ጉዳይ ጉራጌ ፖለቲካ ትቶ እድገት ላይ ያተኩር የሚል የተገላቢጦች፣ አግባብ የሌለው አቋምህ ነው። ጉራጌ እድገት፣ ስራ፣ ትጋት ፣ ፈጠራ ምን እንደ ሆነ ለመላ ኢትዮጵያ ያሳየ ምሳሌ ሕዝብ ነው ። እንዲያውም ባላንስ ማድረግ ያለበት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ይበልጥ መካፈል ነው ። ዛሬ ኦሮሞ ስልጣን ላይ ስለ ወጣ ፖለቲካ አትንኩ ለማለት የዳዳህ ስለመሰለኝ ነው ።
እነዚያ ቡታጀራ የምታያቸው ወሎዬዎች ናቸው! ሰላም ፍለጋ ነው ጉራጌ የመጡት! ጉራጌ ምንግዜም የሰላምና የፍቅር ምድር ነው ። ወያኔ ትግሬ የሻረውን እሳት የጉራጌ ሽማግሎች ናቸው የፈቱት ። ከዚያ በተረፈ እንደ ማንኛውም የኢትዮጵያ ምድር ገና ብዙ ብዙ ማገድ ይኖርብናል ።
ስልጣኔ ለጉራጌ ሙዚቃው ነው! ደሞ ኦሮኦች ብዙ መሬት ይዘዋል ። ቢያንስ መቂና ዝዋይን ቢመልሱልን መልካም ወድጅንታችን ሚጠነክረው!!!!
ይህ የመስቃንና ማረቆ ሕዝብ እርቅ ስልጣን ላይ ያለው የጎሳ መንግስት ያመጣው አይደለም፣ እራሳቸው የሕዝባችን ሽማግሎች ያመጡት ነው!!! ዘፋኟን ስማት የምትለው አኛሽ ቁና ነነ ማለት እኛ አንድ ነን ማለት ነው! ሁለቱም ሕዝቦች የሁለቱም ባህል እኩል ይችሉታል!! የሕባችን ጠላቶች የጎሳ ፖለቲካ ነጋዴዎች ናቸው!!