Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47708
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: Gold,Silver and Bronze: Tigrayan athletes sweep women's 5,000m podium

Post by Halafi Mengedi » 17 Jun 2022, 21:49

Where are Zenchi'emer Bologna maids Loqamx??? For sure they know how fast they can run from Humora and Wolkait to Adi Halo???

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Gold,Silver and Bronze: Tigrayan athletes sweep women's 5,000m podium

Post by Ethoash » 21 Jun 2022, 14:48

Thanks God had the Eritrean athlete did this ER would have flooded for one year every day... to remind us they r the best of Africa and the world ever.. what a people

እኔ ለአልማዝ አያና ነው በጣም ያዘንኩት ። አንደኛ በምትወጣበት ዘመን ለአረብ አገሮች ወይ ለነጮች ብትሮጥ ኖሮ ዛሬ የትና የት ገንዘብ ታገኝ ነበር አሁን እኔ እንጃ ከአስረኛም በታች ናት ምንም አይከፈላት ይሆናል። እሱ ግን የመታያ ሊከፈላት ይሆናል ካወቀችበት ያለበለዚያ አዳዲስ ሩዋጮች መጥተዋል ። ያ እንደተለመደው አዲሶቹ እስከሚያረጁ ይሮጡና ከዚያ ሌላ ይመጣል ለአረብ አገር ከሮጡ ግን በማስታወቅያ ብዙ ገንዘብ ስለሚስሩ በጣም ያዋጣቸው ነበር እግዜር ይሁናቸው።

Union

Re: Gold,Silver and Bronze: Tigrayan athletes sweep women's 5,000m podium

Post by Union » 21 Jun 2022, 16:54

Wow agame እናንተም ዛሬ ሰው ሆናቹ ሰው ለመሳደብ በቃቹ አይደል። ያበላቻቹ እና ያስተማረቻችሁን በስደት የመጣችሁባትን የአማራን መሬት እየረገማቹ ማለት ነው! በስደት ሀገራችን መጥታቹ ቅማላችሁን ያራገፍቹበት መሬት ማለት ነው

Ethoash wrote:
21 Jun 2022, 14:48

Thanks God had the Eritrean athlete did this ER would have flooded for one year every day... to remind us they r the best of Africa and the world ever.. what a people

እኔ ለአልማዝ አያና ነው በጣም ያዘንኩት ። አንደኛ በምትወጣበት ዘመን ለአረብ አገሮች ወይ ለነጮች ብትሮጥ ኖሮ ዛሬ የትና የት ገንዘብ ታገኝ ነበር አሁን እኔ እንጃ ከአስረኛም በታች ናት ምንም አይከፈላት ይሆናል። እሱ ግን የመታያ ሊከፈላት ይሆናል ካወቀችበት ያለበለዚያ አዳዲስ ሩዋጮች መጥተዋል ። ያ እንደተለመደው አዲሶቹ እስከሚያረጁ ይሮጡና ከዚያ ሌላ ይመጣል ለአረብ አገር ከሮጡ ግን በማስታወቅያ ብዙ ገንዘብ ስለሚስሩ በጣም ያዋጣቸው ነበር እግዜር ይሁናቸው።

Cigar
Senior Member
Posts: 12407
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: Gold,Silver and Bronze: Tigrayan athletes sweep women's 5,000m podium

Post by Cigar » 21 Jun 2022, 17:19

Wow! Those are very rare amazing high vault jumpers I ever seen.

Post Reply