Page 1 of 1

የማይገናኘውን ለማገናኘት የሚሞክርን ምን እንበለው ? አንዱን የሴረኛውን ጉድ ብቻ ብንጠቅስ :-

Posted: 16 Jun 2022, 07:12
by kibramlak
የማይገናኘውን ለማገናኘት የሚሞክርን ምን እንበለው ? አንዱን የሴረኛውን ጉድ ብቻ ብንጠቅስ :-

"አዲስ አበባ ውስጥ ኦሮሞ ጠል ፅንፈኛ የሆኑ የኦሮሚያ መዝሙር ለምን ተዘመረ አሉ" ይላል ሴረኛው አብይ፣፣ እንደማጣቀሻም፣ የ ሊሴ፣ ግሪክ፣ ቱርክ፣ ጀርመን ስኩልን ጠቅሶ እነሱ ሲዘምሩ ምንም ያላለ ኦሮምኛ ሲዘመር ግን የማይመቸው እንዴት ኢትዮጵያዊ ሊባል ይችላል ይላል

ግን ያልነገረን ቢኖር የኦሮምኛ መዝሙር ቴክስት ስለ ኦሮምያ ታላቅነት እና ስለ ኢትዮጵያ ኮሳሳነት መሆኑን ነው፣፣ ይህንን ነው ሌላውም እንዲዘምር የፈለገው

አንድ የኦሮሞ ሹም በቅርቡ አንድ ስብሰባ ውስጥ ያለውን አስታወስኩና ለካ ኦሮሙማ መስመሩን ቀርጿል አልኩ፣፣ ይህ ሹም "ኢትዮጵያ የኦሮምያ ነች" ነበር ያለው በሆነ ንትርክ ውስጥ፣፣ እናም የኦሮምያ መዝሙር ሌላው ላይ ሊጫን እየተፈተሸ መሆኑ ነው :roll: ኦሮምያ ውስጥ እኮ አደለም ሌላ አካባቢ መዝሙር የኢትዮጵያ መዝሙር የተከለከለበት ነው፣፣

አይን ያወጣ የጎሳ ጉማሬዎች ፍላጎት ገሀድ ሲወጣ !

Re: የማይገናኘውን ለማገናኘት የሚሞክርን ምን እንበለው ? አንዱን የሴረኛውን ጉድ ብቻ ብንጠቅስ :-

Posted: 16 Jun 2022, 08:13
by Right
This guy doesn’t know what he is talking about.

Get rid off him. The sooner the better.

Obsessed with Addis and obsessed with Amaharas. His biggest priorities should have been resolving the crisis in Tigrai decisively. He is a bad actor. He lost the nation with Tigrai on its own and Wellega is following the lead.

Disgusting. For now, an open minded officers should depose him and let a new election bring a competent group.