Re: መጥፊያችን ደርሷል!
ይህ ነጭ ሰው ምን ይላል። ለምን አማሮች ስራ አይስሩም ለምን ወሬ ብቻ ግፋ ካለ መፅሀፍ መፃፍ ፣ እንደው ተስጥሆ ካላቸው መዝፈን አለቅ የአማራ ክኖት ምንም ክኖት ከሌላቸው መንግስት ቤት ገብቶ ጉቦ መቀበል። ኢትዬዽያን ወድ ኋላ መጎተት ። እምነት ፣ እምነት ፣ አርፈህ ስራ በስራ ነው አገር የሚገነባው።
ቤቴክርስታንን አፍርስኸ ጎተትራ ስራ ላለው ። ሰው ለምን ሁለቱንም ቢስራ ቦታ እንደሆነ አልጠበበንም። ስለዚህ አማኙ የጎተራን ጥቅም ማናናቅ። ፖለቲከኛውም የአይማኖትን ክብር ማናናቅ የለበትም ።

-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47704
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: መጥፊያችን ደርሷል!
Malefia is not Amharic word, it is pure Tigrigna and Amhara copied instead of inventing their own language, over 80 of their Amharic is from Tigrigna. Ayte is not Amharic, Ayte in Amharic is Ato.
Re: መጥፊያችን ደርሷል!
አለማየሁ ገላጋይ እንደነ ዶስኪዮቭስኪ ኒሂሊስት ቢሆንም ብዙ ሃሳቦቹ የመቹኛል ። ሃይማኖት የስራ ጠላት ነው፤ የእድገት፣ የስልጣኔ ጠላት ነው። እኔ ሆረስ ሃይማኖት ካልቸር ነው፤ ካልቸር ደሞ ስነምግባር ነው፤ ስራ ነው ብዬ ነበር። አለማየሁ በቀጥታ የሚለው ያንን ነው። የኢትዮጵያ ችግር የስራ ስነምግባር (work ethic) ችግር ነው። ለእኔ አግዚአብሄር ማለት፣ ፈጣሪ ማለት የሥራ፣ የፈጠራ፣ የጥበብ፣ የፍልስፍና አምላክ እንጂ የሰነፎች የሰማይ የምድር መቀባጠር አይደለም።
ፈጣሪ ጥበብ ነው፣ እውቀት ነው፣ ብርሃን ነው፣ መንገድ ነው ። እግዚአብሄር የስራ አምላክ ነው።
አለማየሁ ስድስት (6) የኢትዮጵያ ጠላቶች ያላቸውን ዘርዝሯል።
(1) ሌቦች፣ ሰው የሰራውን የሚቀሙ። ጎሬላ በለው፣ ሽፍታ በለው፣ ኪስ አውላቂ በለው፣ ነጻ አውጪ በለው ያልሰራውን የሚቀማ ሌባ ነው ።
(2) ውሸታሞች፣ አታላዮች፣ አጭበርባሪዎ፣ ፌክ ታሪክና ወሬ ፈልፋዮች፣ የውሸት እግዚአብሄሮች፣ ጠንቋዮች፣ ሰባኪዎች፣ ባንድ ቃል በውሸት የሚኖሩ ከሌቦች የማይለዩ የህዝብ ጠላቶች።
(3) ለማኞች፣ ሙሉ አካል እያላቸው ሰው የሰራውን በመለመን፣ በሰው እጅ የሚኖሩ፣ ለስብዕናቸው ክብር የሌላቸው ከውሻ ያልተለዩ፣ እንደ ውሻ ምግብ ከጌታቸው ከመጋቢያቸው በመለመን የሚኖሩ ወራዶች።
(4) ሴተኛ አዳሪዎች፣ እራሳቸውን፣ ስብ ዕናቸውን የሚሸጡ ከእንስሳ በታችህ የሆኑ።
(5) ሰነፎች፣ በሕይወታቸው አላማና ትርጉም የሌላቸው፣ በዘመድ፣ በዲያስፖራ እርዳታና ሬሚታንስ የሚኖሩ ስራ ጠል መንጋዎች።
(6) የማያስቡ፣ ባይምሮአቸው ጠቃሚ ሃሳብ፣ አዲስ ሃሳብ፣ አዲስ እምነት፣ አዲስ ር ዕይ፣ አዲስ ነገር ማየት የማይችሉ ለዘነ ዘመናት በአንድ የህላዌ በረት ውስጥ የታሰሩ በድንቁርና ከርቸሌ ውስጥ የሚማቅቁ የሰው አካል ያላቸው እንሰሶች ናቸው ይላል።
አው ሌሎች ሰዎች ከነዚህም የተለዩ ማህበራዊ ደዌዎችን ሊጠቅሱ እንደ ሚችሉ አምናለሁ ። ሌላው ቀርቶ እነዚህ 6 ግዙፍ የበሰበሰ ካልቸር ጉድፎችን ብናጸዳ የትና የት በደረሰን!!! ዛሬ ሃይማኖቶች ሁሉ የነዚህ ቆሻሻ ባህሎች መደበቂያ ናቸው ። ልክ የጎሳ ፖለቲካ የነዚህ ቆሻሻ ባህሎች መሸሸጊያ ዋሻ እንደ ሆነ ሁሉ!!!

Thanks for explaining the character of hard core Amhara ...Horus wrote: ↑16 Jun 2022, 13:12
(1) ሌቦች፣ ሰው የሰራውን የሚቀሙ። ጎሬላ በለው፣ ሽፍታ በለው፣ ኪስ አውላቂ በለው፣ ነጻ አውጪ በለው ያልሰራውን የሚቀማ ሌባ ነው ።
(2) ውሸታሞች፣ አታላዮች፣ አጭበርባሪዎ፣ ፌክ ታሪክና ወሬ ፈልፋዮች፣ የውሸት እግዚአብሄሮች፣ ጠንቋዮች፣ ሰባኪዎች፣ ባንድ ቃል በውሸት የሚኖሩ ከሌቦች የማይለዩ የህዝብ ጠላቶች።
(3) ለማኞች፣ ሙሉ አካል እያላቸው ሰው የሰራውን በመለመን፣ በሰው እጅ የሚኖሩ፣ ለስብዕናቸው ክብር የሌላቸው ከውሻ ያልተለዩ፣ እንደ ውሻ ምግብ ከጌታቸው ከመጋቢያቸው በመለመን የሚኖሩ ወራዶች።
(4) ሴተኛ አዳሪዎች፣ እራሳቸውን፣ ስብ ዕናቸውን የሚሸጡ ከእንስሳ በታችህ የሆኑ።
(5) ሰነፎች፣ በሕይወታቸው አላማና ትርጉም የሌላቸው፣ በዘመድ፣ በዲያስፖራ እርዳታና ሬሚታንስ የሚኖሩ ስራ ጠል መንጋዎች።
(6) የማያስቡ፣ ባይምሮአቸው ጠቃሚ ሃሳብ፣ አዲስ ሃሳብ፣ አዲስ እምነት፣ አዲስ ር ዕይ፣ አዲስ ነገር ማየት የማይችሉ ለዘነ ዘመናት በአንድ የህላዌ በረት ውስጥ የታሰሩ በድንቁርና ከርቸሌ ውስጥ የሚማቅቁ የሰው አካል ያላቸው እንሰሶች ናቸው ይላል።
አው ሌሎች ሰዎች ከነዚህም የተለዩ ማህበራዊ ደዌዎችን ሊጠቅሱ እንደ ሚችሉ አምናለሁ ። ሌላው ቀርቶ እነዚህ 6 ግዙፍ የበሰበሰ ካልቸር ጉድፎችን ብናጸዳ የትና የት በደረሰን!!! ዛሬ ሃይማኖቶች ሁሉ የነዚህ ቆሻሻ ባህሎች መደበቂያ ናቸው ። ልክ የጎሳ ፖለቲካ የነዚህ ቆሻሻ ባህሎች መሸሸጊያ ዋሻ እንደ ሆነ ሁሉ!!!
let me add few point.
7. those who hate oromo and Muslim
8. those who think 31 years Golden rule as የጨለማ ጉዞ ጭንቅላታቸው የተበከለ ነው።
9. እኛ ነፃነት እንጂ ዳቦ አንፈልግም የሚሉ እብዶች
10.ሰው በተገደለ ቁጥር ትግሬዎች ገንዘብ ልከው አስከደሉ የሚሉ
11. ፈደራሊዝሙን የጉሳ ፈደራል የሚሉ ልቃቆች፣ እኛ እኮ ፹ በላይ ነው ጎሳችን ያለን የፈደራል ክልል ዘጠኝ ነው ። እንዴት ሆኖ ነው የጉሳ ክልል የሚሆነው
12.ትግሬዎ ምንም አልስሩም ብሎ የሚክድ ወስላታ
13. ጋዜጠኛ ነኝ የሚል በጋዜጠኝነት ትምህርት ሳይካን፣ እንደው በዘልማድ ብቻ እራሱን ጋዜጠኛ ነኝ የሚል
14. ስራ ለመስራት የሚግደረደር ፣ አቃቂር የሚያወጣ
15. ዘፍኖ፣ መፀሐፍ ፅፎ፣ ለፍልፎ ፣ ዘምሮ መኖር የሚፈልግ ከመስራት ይልቅ
16. ለጦርነት አረ ጎራው የሚል ፣ ዲሲ ተቀምጦ etc million reason i could have given but let stop here for now
Re: መጥፊያችን ደርሷል!
Ethoash,Ethoash wrote: ↑16 Jun 2022, 13:31Thanks for explaining the character of hard core Amhara ...Horus wrote: ↑16 Jun 2022, 13:12
(1) ሌቦች፣ ሰው የሰራውን የሚቀሙ። ጎሬላ በለው፣ ሽፍታ በለው፣ ኪስ አውላቂ በለው፣ ነጻ አውጪ በለው ያልሰራውን የሚቀማ ሌባ ነው ።
(2) ውሸታሞች፣ አታላዮች፣ አጭበርባሪዎ፣ ፌክ ታሪክና ወሬ ፈልፋዮች፣ የውሸት እግዚአብሄሮች፣ ጠንቋዮች፣ ሰባኪዎች፣ ባንድ ቃል በውሸት የሚኖሩ ከሌቦች የማይለዩ የህዝብ ጠላቶች።
(3) ለማኞች፣ ሙሉ አካል እያላቸው ሰው የሰራውን በመለመን፣ በሰው እጅ የሚኖሩ፣ ለስብዕናቸው ክብር የሌላቸው ከውሻ ያልተለዩ፣ እንደ ውሻ ምግብ ከጌታቸው ከመጋቢያቸው በመለመን የሚኖሩ ወራዶች።
(4) ሴተኛ አዳሪዎች፣ እራሳቸውን፣ ስብ ዕናቸውን የሚሸጡ ከእንስሳ በታችህ የሆኑ።
(5) ሰነፎች፣ በሕይወታቸው አላማና ትርጉም የሌላቸው፣ በዘመድ፣ በዲያስፖራ እርዳታና ሬሚታንስ የሚኖሩ ስራ ጠል መንጋዎች።
(6) የማያስቡ፣ ባይምሮአቸው ጠቃሚ ሃሳብ፣ አዲስ ሃሳብ፣ አዲስ እምነት፣ አዲስ ር ዕይ፣ አዲስ ነገር ማየት የማይችሉ ለዘነ ዘመናት በአንድ የህላዌ በረት ውስጥ የታሰሩ በድንቁርና ከርቸሌ ውስጥ የሚማቅቁ የሰው አካል ያላቸው እንሰሶች ናቸው ይላል።
አው ሌሎች ሰዎች ከነዚህም የተለዩ ማህበራዊ ደዌዎችን ሊጠቅሱ እንደ ሚችሉ አምናለሁ ። ሌላው ቀርቶ እነዚህ 6 ግዙፍ የበሰበሰ ካልቸር ጉድፎችን ብናጸዳ የትና የት በደረሰን!!! ዛሬ ሃይማኖቶች ሁሉ የነዚህ ቆሻሻ ባህሎች መደበቂያ ናቸው ። ልክ የጎሳ ፖለቲካ የነዚህ ቆሻሻ ባህሎች መሸሸጊያ ዋሻ እንደ ሆነ ሁሉ!!!
let me add few point.
7. those who hate oromo and Muslim
8. those who think 31 years Golden rule as የጨለማ ጉዞ ጭንቅላታቸው የተበከለ ነው።
9. እኛ ነፃነት እንጂ ዳቦ አንፈልግም የሚሉ እብዶች
10.ሰው በተገደለ ቁጥር ትግሬዎች ገንዘብ ልከው አስከደሉ የሚሉ
11. ፈደራሊዝሙን የጉሳ ፈደራል የሚሉ ልቃቆች፣ እኛ እኮ ፹ በላይ ነው ጎሳችን ያለን የፈደራል ክልል ዘጠኝ ነው ። እንዴት ሆኖ ነው የጉሳ ክልል የሚሆነው
12.ትግሬዎ ምንም አልስሩም ብሎ የሚክድ ወስላታ
13. ጋዜጠኛ ነኝ የሚል በጋዜጠኝነት ትምህርት ሳይካን፣ እንደው በዘልማድ ብቻ እራሱን ጋዜጠኛ ነኝ የሚልhttps://mereja.com/forum/posting.php?mode=edit&f=2&p=1302915#
14. ስራ ለመስራት የሚግደረደር ፣ አቃቂር የሚያወጣ
15. ዘፍኖ፣ መፀሐፍ ፅፎ፣ ለፍልፎ ፣ ዘምሮ መኖር የሚፈልግ ከመስራት ይልቅ
16. ለጦርነት አረ ጎራው የሚል ፣ ዲሲ ተቀምጦ etc million reason i could have given but let stop here for now
ሁል ግዜ በሆረስ ገጽ ላይ መለጠፍ ትወዳለህ! አንደኛ አለማየሁ ገላጋይ አማራ እንደ ሆነ አትርሳ። ሁለተኛ እላይ ከተዘረዘሩት 6 የካልቸር በሽታዎች 5ቱ በትግሬ ካልቸር ውስጥ እንዳሉ ልብ በል!! አመድ በዱቄት ይስቃል የተባለው እንዳትሆን ማለት ነው። ዐይን የራሱን ጉድፍ አያይም
Re: መጥፊያችን ደርሷል!
my beloved how many time i should tell l give my life for you, i die for u.
እሾክን በሾክ የሚባል ነገር አለ ሞኝ መስልኩህ መጀመሪያ አንተ ትግሬዎችን ኢላማ አርገህ መፃፍህን አውቃለሁ። ትድያ የአማሮች ፀባይ ነው ስልህ እወነቱን አወጣህ። አንተ የአማራ ጠበቃ መሆንህ ቢያዛዝነኝም ትግሬዎችን ከጠላህ ከእንግዲህ በዋላ አዲስ አበባ አይመጡብህም ክልላቸው ውስጥ አርፈው ይቀመጣሉ ታክሳቸውን ይከፍላሉ አትደርሱባቸውም እነሱም አይደርሱብህም ስለዚህ አንተ ጉራጌ አማሮች ካዋጡህ ከሾክ የተጠጋ ሁሌም ያለቅሳል አሉ። ላንተ የሚቀርቡህ እኮ ኦሮሞዎች ነበሩ።
ደህና ስንብት ወዱ ሆረር
Last edited by Ethoash on 16 Jun 2022, 14:04, edited 1 time in total.
Re: መጥፊያችን ደርሷል!
Ethoash,
አንተም ደህና ሰንብት! ሁለተኛ በእኔ ሃረግ ላይ ምንኛውም ጎሳ አትሳደብ! ፈስ ያለበት ዝላይ አይችል ። ስለ ቆሻሻ ባህል ሲጻፍ ቀድመህ ለምን ትዘላለህ? መጥፎ ባህል ካለህ አርመው! ለምን ትሸሻለህ? ጸሃፊው ያለው ያንን ነው። ከዚያ በተረፈ እኔ የቱ ጎሳ ለእኔ እንደ ሚመች እኔ የማወቅ ችሎታ ስላለኝ አንተ ብቻ የራስክን ችግር ፍታ! የሚያስገምትህን ባህሪ ይዘህ ገበያ አትውጣ!!! ያን የምትወደ ተረቴን አትርሳ 'የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ'!

Gurage's inferiority complex.Horus wrote: ↑16 Jun 2022, 13:12አለማየሁ ገላጋይ እንደነ ዶስኪዮቭስኪ ኒሂሊስት ቢሆንም ብዙ ሃሳቦቹ የመቹኛል ። ሃይማኖት የስራ ጠላት ነው፤ የእድገት፣ የስልጣኔ ጠላት ነው። እኔ ሆረስ ሃይማኖት ካልቸር ነው፤ ካልቸር ደሞ ስነምግባር ነው፤ ስራ ነው ብዬ ነበር። አለማየሁ በቀጥታ የሚለው ያንን ነው። የኢትዮጵያ ችግር የስራ ስነምግባር (work ethic) ችግር ነው። ለእኔ አግዚአብሄር ማለት፣ ፈጣሪ ማለት የሥራ፣ የፈጠራ፣ የጥበብ፣ የፍልስፍና አምላክ እንጂ የሰነፎች የሰማይ የምድር መቀባጠር አይደለም።
ፈጣሪ ጥበብ ነው፣ እውቀት ነው፣ ብርሃን ነው፣ መንገድ ነው ። እግዚአብሄር የስራ አምላክ ነው።
አለማየሁ ስድስት (6) የኢትዮጵያ ጠላቶች ያላቸውን ዘርዝሯል።
(1) ሌቦች፣ ሰው የሰራውን የሚቀሙ። ጎሬላ በለው፣ ሽፍታ በለው፣ ኪስ አውላቂ በለው፣ ነጻ አውጪ በለው ያልሰራውን የሚቀማ ሌባ ነው ።
(2) ውሸታሞች፣ አታላዮች፣ አጭበርባሪዎ፣ ፌክ ታሪክና ወሬ ፈልፋዮች፣ የውሸት እግዚአብሄሮች፣ ጠንቋዮች፣ ሰባኪዎች፣ ባንድ ቃል በውሸት የሚኖሩ ከሌቦች የማይለዩ የህዝብ ጠላቶች።
(3) ለማኞች፣ ሙሉ አካል እያላቸው ሰው የሰራውን በመለመን፣ በሰው እጅ የሚኖሩ፣ ለስብዕናቸው ክብር የሌላቸው ከውሻ ያልተለዩ፣ እንደ ውሻ ምግብ ከጌታቸው ከመጋቢያቸው በመለመን የሚኖሩ ወራዶች።
(4) ሴተኛ አዳሪዎች፣ እራሳቸውን፣ ስብ ዕናቸውን የሚሸጡ ከእንስሳ በታችህ የሆኑ።
(5) ሰነፎች፣ በሕይወታቸው አላማና ትርጉም የሌላቸው፣ በዘመድ፣ በዲያስፖራ እርዳታና ሬሚታንስ የሚኖሩ ስራ ጠል መንጋዎች።
(6) የማያስቡ፣ ባይምሮአቸው ጠቃሚ ሃሳብ፣ አዲስ ሃሳብ፣ አዲስ እምነት፣ አዲስ ር ዕይ፣ አዲስ ነገር ማየት የማይችሉ ለዘነ ዘመናት በአንድ የህላዌ በረት ውስጥ የታሰሩ በድንቁርና ከርቸሌ ውስጥ የሚማቅቁ የሰው አካል ያላቸው እንሰሶች ናቸው ይላል።
አው ሌሎች ሰዎች ከነዚህም የተለዩ ማህበራዊ ደዌዎችን ሊጠቅሱ እንደ ሚችሉ አምናለሁ ። ሌላው ቀርቶ እነዚህ 6 ግዙፍ የበሰበሰ ካልቸር ጉድፎችን ብናጸዳ የትና የት በደረሰን!!! ዛሬ ሃይማኖቶች ሁሉ የነዚህ ቆሻሻ ባህሎች መደበቂያ ናቸው ። ልክ የጎሳ ፖለቲካ የነዚህ ቆሻሻ ባህሎች መሸሸጊያ ዋሻ እንደ ሆነ ሁሉ!!!
ለመሆኑ ጉራጌ መዐሀፍ ፅፎ ያቃል እና ነው አማራ ላይ የምትንጠለጠለው? ዝተት ጉራጌ.
ገራጌ በስድስቱም የታወቀ ነው። ሌባ ነው። ሴተኛ አዳሪ ነው.....
ጉራጌ መቼም አማራ ላይ ከመንጠልጥል ራሱን ችሌ አይቆም።
የበታችነት ስሜት አቃጥሎ ይገልሀል
Re: መጥፊያችን ደርሷል!
አንተ ቆሻሻ የሴተኛ አዳሪ ልጅ ይህን ትውልድ ለዋጭ ፕሮግራም ፈጥሮ የሚያስተምርህ ሊቅ ጉራጌ ነው !! የንግዴ ልጅ!!Abaymado wrote: ↑16 Jun 2022, 15:03Gurage's inferiority complex.Horus wrote: ↑16 Jun 2022, 13:12አለማየሁ ገላጋይ እንደነ ዶስኪዮቭስኪ ኒሂሊስት ቢሆንም ብዙ ሃሳቦቹ የመቹኛል ። ሃይማኖት የስራ ጠላት ነው፤ የእድገት፣ የስልጣኔ ጠላት ነው። እኔ ሆረስ ሃይማኖት ካልቸር ነው፤ ካልቸር ደሞ ስነምግባር ነው፤ ስራ ነው ብዬ ነበር። አለማየሁ በቀጥታ የሚለው ያንን ነው። የኢትዮጵያ ችግር የስራ ስነምግባር (work ethic) ችግር ነው። ለእኔ አግዚአብሄር ማለት፣ ፈጣሪ ማለት የሥራ፣ የፈጠራ፣ የጥበብ፣ የፍልስፍና አምላክ እንጂ የሰነፎች የሰማይ የምድር መቀባጠር አይደለም።
ፈጣሪ ጥበብ ነው፣ እውቀት ነው፣ ብርሃን ነው፣ መንገድ ነው ። እግዚአብሄር የስራ አምላክ ነው።
አለማየሁ ስድስት (6) የኢትዮጵያ ጠላቶች ያላቸውን ዘርዝሯል።
(1) ሌቦች፣ ሰው የሰራውን የሚቀሙ። ጎሬላ በለው፣ ሽፍታ በለው፣ ኪስ አውላቂ በለው፣ ነጻ አውጪ በለው ያልሰራውን የሚቀማ ሌባ ነው ።
(2) ውሸታሞች፣ አታላዮች፣ አጭበርባሪዎ፣ ፌክ ታሪክና ወሬ ፈልፋዮች፣ የውሸት እግዚአብሄሮች፣ ጠንቋዮች፣ ሰባኪዎች፣ ባንድ ቃል በውሸት የሚኖሩ ከሌቦች የማይለዩ የህዝብ ጠላቶች።
(3) ለማኞች፣ ሙሉ አካል እያላቸው ሰው የሰራውን በመለመን፣ በሰው እጅ የሚኖሩ፣ ለስብዕናቸው ክብር የሌላቸው ከውሻ ያልተለዩ፣ እንደ ውሻ ምግብ ከጌታቸው ከመጋቢያቸው በመለመን የሚኖሩ ወራዶች።
(4) ሴተኛ አዳሪዎች፣ እራሳቸውን፣ ስብ ዕናቸውን የሚሸጡ ከእንስሳ በታችህ የሆኑ።
(5) ሰነፎች፣ በሕይወታቸው አላማና ትርጉም የሌላቸው፣ በዘመድ፣ በዲያስፖራ እርዳታና ሬሚታንስ የሚኖሩ ስራ ጠል መንጋዎች።
(6) የማያስቡ፣ ባይምሮአቸው ጠቃሚ ሃሳብ፣ አዲስ ሃሳብ፣ አዲስ እምነት፣ አዲስ ር ዕይ፣ አዲስ ነገር ማየት የማይችሉ ለዘነ ዘመናት በአንድ የህላዌ በረት ውስጥ የታሰሩ በድንቁርና ከርቸሌ ውስጥ የሚማቅቁ የሰው አካል ያላቸው እንሰሶች ናቸው ይላል።
አው ሌሎች ሰዎች ከነዚህም የተለዩ ማህበራዊ ደዌዎችን ሊጠቅሱ እንደ ሚችሉ አምናለሁ ። ሌላው ቀርቶ እነዚህ 6 ግዙፍ የበሰበሰ ካልቸር ጉድፎችን ብናጸዳ የትና የት በደረሰን!!! ዛሬ ሃይማኖቶች ሁሉ የነዚህ ቆሻሻ ባህሎች መደበቂያ ናቸው ። ልክ የጎሳ ፖለቲካ የነዚህ ቆሻሻ ባህሎች መሸሸጊያ ዋሻ እንደ ሆነ ሁሉ!!!
ለመሆኑ ጉራጌ መዐሀፍ ፅፎ ያቃል እና ነው አማራ ላይ የምትንጠለጠለው? ዝተት ጉራጌ.
ገራጌ በስድስቱም የታወቀ ነው። ሌባ ነው። ሴተኛ አዳሪ ነው.....
ጉራጌ መቼም አማራ ላይ ከመንጠልጥል ራሱን ችሌ አይቆም።
የበታችነት ስሜት አቃጥሎ ይገልሀል
Re: መጥፊያችን ደርሷል!
ኧረ shame ነው አትቀባጥሩ!
ሌብነት፣ ውሸት፣ ስንፍናና ዝሙት በሁሉም ጎሣ አለ። አልጋውን ለቆ መዐዱን አሟጦ ለማያውቀው እንግዳ ሽር ጉድ የሚልም ሰው ወዳድ ብዙ ምስኪን ህዝብ አለ። እንደወያኔና እንደሸኔ የተረገመ ጨካኝ ደም የሚወድ ፍጡርም ደግሞ አለ። በአማራ ተከድቻለሁ፣ በጉራጌ በብዛት ተጭበርብሬአለሁ፣ በትግሬ ተገድያለሁ፣ በኦሮሞ ተጠልቻለሁ። ግን ህዝብን አንድጋ ብጨፈልቅ ውርደት ከራሴ ነው። መልካም ወዳጆች ከሁሉም ጎሣ አለኝ ከክፉ ትህነግ በስተቀር። ቀዳዳ ሁላ!