የጎሳ ፉክክር ቀውስ የኢትዮጵያ ፖለሪካ ስርዓትን ወደ ነባር የሽምግልና ሴራ እንዲሄድ አደረገው ! ኤቦ ዬቦ !!
የጎሳ ፖለቲከኞችን እናመሰግናለን ። እኛ ያለን ሴራ አይደለም እጅግ ጥንታዊ የፍትሃና አስተዳደር ሴራ ሁሉም የተጻፉና በዘመናዊ የሕግ ሊቃውንት ተፈትሸው በጉቦ ከተጨማለቀው የወያኔ ፍትህ ተብዬ ሺ ግዜ ቀልጣፋና ሺ ግዜ ፍትሃዊ ነው ። እነ ቅጫ፣ እነ ጎርደና እና ሌሎች ሰርዓቶች ሽማግሎች ከሦስት ግዜ በላይ ለዳኝነት አይቀመጡም ። ማንኛውም ጉዳይ በ3 ጉባኤ ይፈታል!!!