Page 1 of 1
እስታሊን ተገነጠለ
Posted: 15 Jun 2022, 22:09
by Horus
Re: እስታሊን ተገነጠለ
Posted: 16 Jun 2022, 11:32
by Ethoash
Horus wrote: ↑15 Jun 2022, 22:09
This prove the Golden are truly respect and obey democracy rule.. and no body is above the law.
አብቾ ግን ያ ዳንሄል ጋለሞታ የፈለገውን ሲል ፣ ሱዩም ተሽመ የኢትዬዻይ ቴሌቪዝን ላይ ወጥቶ የፈለገውን ሲተረተር ዘረኝነትን ጥላቻን ጦርነትን ሲያውጭ ፣ ሲነዛ ምንም አልተባሉም ግን ትግሬዎች በዲሞክራሲ፣ በስው ልጆች መብት ላይ ምንም ቀልድ የለም። ብለው የዓይን ብሎላቸውን ጋዜጠኛ ሽኙት። እግዛብሔር ጨምሮ ይስጣቸው።
በትግሬዎች ግዜ ማንም ወርጋጥ ተነስቶ ጋላ ከማዳስካር ነው የመጠው ፣ ወይ ከውሃ ውስጥ ነው የወጣው ብል ይገባት ነበር ፣ ማንም አይለፋደድም ነበር ። እድሜ ለአብቹ ተሳለቁብን ፣ ጋዜጠኛ ነኝ እያላቹሁ።
Re: እስታሊን ተገነጠለ
Posted: 16 Jun 2022, 11:48
by ZEMEN
Horus wrote: ↑15 Jun 2022, 22:09
I am truly sad. that was my moment with the funniest comedy who ever existed. I am not kidding you. I am always impressed how he can keep grinding when there is absolutely nothing to grind. He should be subjected to human behavior special study. It is a talent though, how do you single highhandedly confuse, lie, misinform, dis inform with out a shred of consciousness? Day in day out? wow. one must be a member of sub-human.
Re: እስታሊን ተገነጠለ
Posted: 16 Jun 2022, 11:54
by Ethoash
ZEMEN wrote: ↑16 Jun 2022, 11:48
Horus wrote: ↑15 Jun 2022, 22:09
I am always impressed how he can keep grinding when there is absolutely nothing to grind.
when u tell the truth it is always easy .. the idea come like river to you , the only problem is those who stand for evil taken by flood of truth river i can hear your cry deep inside u how much u try to cover it .. i can see your pain.. my beloved Eritrean , u mama Eritrea is dying i wish her RIP
Re: እስታሊን ተገነጠለ
Posted: 16 Jun 2022, 12:10
by Abere
Something is smelling.
አንድ ነገር ግን ይሸታል። ትግራይ ውስጥ ሁለት ጎራዎች ተፈጥረዋል፤ ወይም ዘግይተውም ቢሆን መባነን ጀምረዋል የሚል ቃና ያለው።
1ኛ) ኦነግ እና አክራሪ ዋሃቢስት እስላማዊ ኦሮሙማ መጥፋት አለበት ። ለአገር እና ለህዝብ ስቃይ ነው የሚል የመባነን አይነት ይመስላል። ስታሊን ከዚህ ቡድን ሳይሆን አይቀርም። Anti-OLF and anti-Wahabi Islamist Orommuma
2ኛ) መደበኛው የወያኔዎች የደንቆሮ መንገድ እርሱ ኦነግ እና መጤ ሃይማኖት ማስፋፋት የበለጠ አገሪቱ ስለመትበጠበጥ ወያኔ ከግጭቱ ተጠቃሚ ይሆናል የሚለውን የሚከተል ። አሉላ ደግሞ ከዚህ ባህላዊ ዘፋኝ የወያኔ አጨብጫቢ መሆኑ ነው። Just an insanity of doing the same thing over and over again - TPLF being OLF bedfellow ride to Debre-Sina, and get whipped both their arses. Unable to think outside of the box, to eliminate ethnic politics and region to the greater advanatge of the poor Tigray people and Ethiopia