ተቅጥ ባልጃረጉ !
ባሆኝ ቀነ ገቸ በቅናን ሱማ ያጠፋቦ ዘብንን። ባባር ጌ ያላረሸ አውክሬ በክርማን በሰማይ ታተ ቲጢለል ይብሉት። ትላበኝ አሆኝ ቲኮን፤ ኡጠት በኡጠት መናግ ቲሲገር። ኩልም ቃይ የጉባዋን ቀነ ይነንት። ሰብ እዝጌር ባበኒ የጉባዋን ንባሮት ባክላለተኒ፣ ባባለተኒ ቃይ ዪትፊሳው። ዛ ለኳ ያቡ ቀነ ያልቅ ማይ ተዚያየን አለም ያልፉ። በዛ ካቸ ስመው ተመቃብረው ላለ ዎይም ተመቃብረው ታተ ዪኮንም ዪቂሩ። ቀነም ኮነ ወረ የፎለፊና ቲያልፍም፣ ዬሞተ ቲዚበር የጎደ ዪጋ ቲዚብሩም ቲያፍሱ። ሰብ እዝጌር ባበኒ ገዳዋን ይውዘይም ዬቻለኒ ዪቂናም ዬቂጠኒ ፣ ያልሻለኒ ሊፍትየን አርዴዎቸ ዪገፍርም ያልፉ።
Re: ተቅጥ ባልጃረጉ !
ዬምር ፤ እጹብ ድንቅ የንጋት ብርሃን ማለት ነው ። የፀሃይ ልደት ነው ። በክስታኔኝ ጸሃይ ጨበር ይብላል ። ጥንታዊ ግብጾች ቸፐር የሚሉት የጠዋት ጸሃይን ነበር ። ቸፐር የሚለው ባማርኛ ጀምበር ይባላል። ኢምር የጠጥበት ጨበር፤ ኢምር የገና ጀምበር !!! ክርስቶ ብርሃን ነው! ፈጣሪ ብርሃን ነው! ብርሃን ፈጣሪ ነው!!!!