Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Horus » 14 Jun 2022, 13:22

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Ethoash » 14 Jun 2022, 13:55

ይህ የሞኝ ጥይቄ ነው። ዶክተር ዝናቡን ስምተህ የምትጃጃል ከሆነ ግን አልፈርድብህም ብዙዎች አንድ ስሟን እንዲህ አጃጅሎዋቸው ነበር። እሱ ዶክተሩ ራሱ ስልጣን ላይ ሊወጣ የቻለው በትግሬዎቹ ነው። ሁለተኛ ያ ሁሉ ጋዜጠኛ አፉን የሚከፍተው ትግሬዎች በስጡት ነፃነት ነው። ከዚህ በፊት ትግሬዎች ለኢትዬዽያ የዋሉትን ወለታ ለጥፊልህ ነበር አንብበው ወድ ዋላ ተመልሽ።

ግን አሁኑ ጥያቄህ ትግሬዎች ምን ለትግሬዎች ፈየዱ ከሆነ ጥሩ ጥያቄ ነው። እንዳንተ አይነቱ በነጠላ የሚያስብ ከአንድ ስንጠረጅ በላይ የማያስብ ነገሩ እውነት ይመስላል። ነገርግን አንተ የምትጫወተው ቼዝ ፣ ከሆነ ሶስት አራት እርምጃ ተራምደህ ማየት አለብህ።

ትግሬዎች ከጥንት ከመስረታቸው በፈደራሊዝም ያምናሉ ኢትዬዽያ አንድ ሆና ብርታት አላት ብለው ያምናሉ በዚህም ብዙ እድገት አስመዝግበዋል ። አዎ አገራቸውን ረስተዋል ለምን ብትል በህብረት ስለሚያምኑ የኢትዬዽያ እድገት የሁላችንም እድገት ነው ብለው በብርታት ሲስሩ ነበር። ነገር ግን አማራና ኦሮሞ ባለበት ምንም የማያስሩ ስለሆኑ ወይም እነሱ ስለማይስሩ ትግሬዎች ነቅለው አገራቸው የዱ ከዚህ በዋላ እንደተገነጠለች ቁጠሩዋት ምን ተጠቀመች ምን አልተጠቀመችም ብሎ የመጠየቅ መብት አማራ የለው። ያለበለዚያ ለምን ኢትዬዽያ ከጣሊያን ቀኝ ባለመገዛቱዋ ምን ተጠቀመች ፣ ያው ድህነትና ረሀብ በስተቀር ምንም አልተጠቀመችም ግን ነፃነቱዋን ትደራደር ነበር አትደራደርም።

ትግሬዎች አርፈው ተቀምጠው ነብር እኮ፣ ኦሮሞ በዘረኝነት ግድያ ሲናወጥ፣ ሱማሌዎች ቤተክርስቲያን ሲያቃጥሉ ፣ አንድም ሰው ያልሞተው በትግሬዎች ሀገር ብቻ ነበር። ከዚያማ ለሁለት አመት ሙሉ አማሮች የትግሬዎችን በግ መስረቅ ፣ መንጘድ መዝጋት የመሳስሉትን የጦር ቅስቀሳ አረጉ። ክዚያም የጦር ሽለላ ስድብ ፉከራ ጁንታው፣ የቀን ጀብ። ስላሳ ብሊየን ስርቀው ሄዱ፣ ትግሬዎችን ለፍርድ እናቆማቸዋለን አንላቀቅም ማለት ብቻ ሳይሆን እጃቸው የገቡትን ማስር ጀመሩ እንደበረከት ያሉትን ዘጠኝ የፈደራል ፖሊሶችን የገደለም የወልቃይት አስመላሽ በነፃ ሲለቀቅ ለምንድነው በረከት የሚታስረው። ምን ባጠፋ ነው የሜቴክ ርዕስ አስተዳዳሪ የሚታስረው። ስው አልገደለም ፣ የስረቀው ገንዘብ ከሆነ ሲቪል ኬዝ ስለሆነ ወጥቶ መከራከር ይችላል። ግን ትግሬዎችን የማዋረድ ጉዳይ ተያይዞ ቀጠለ አርፈው በተቀመጡበት ሰው በሞተ ቁጥር ትግሬዎች ገንዘብ ልከው ነው። ይህ ሁሉ ሲሆን ሱር የሚባለውን ኮንስትራክሽን ካምፓሊ አባረሩት ንብረቱን ዘርፈው። ከዚያ ይህ ሳይበቃቸው የስሜን ወታደሮች ይወጡ ማለት ጀመሩ፣ እንግዲህ የሱማሌን ነገር በደንብ እናወቀዋለን ፈደራል ሄዶ ነው ማንቁርቱን ብለው እስር ቤት የጣሉት፣ አሁንም የሱማሌውን ደል በስሜን ለመድገም ሞከረ ። ማን ሞኝ አለ መቅፀባዊ ምላሽ ተስጠ። ነገሩ በዛው ማለቅ ነበረበት ለምን አብይ ነው ቆስቁሶ ጦርነት ያስነሳው አማሮችም እንዲሁ ታድያ ምን ያርጉ የሰሜን ጦሩን ስጥተው በስጡት ጦር ተመልስው ይጠቁ ወይ። ብቻ ጦሩነቱ ነው የደመስ ሳቸው ግን ልባቸው ደንድኖዋል ከአሁን በኋላ ትግሬዎች አዲስ አበባ አይመጡብህም አንተም እነሱ ጋ አትመጣም ስላም ከወረድ በኋላ አስር አመት ስጣቸውና ምን እንደተጠቀሙ ያሳዩሀል።

ኢትዬዽያን ገነት ያረጉዋት እነሱ ናቸው ። ከአዋሽ መቀሌ ያለውን ባቡር ዶክተር አብይ አቆሞታል እኮ። ስራው በሙሉ ቆሞዋል ምንድነው እያልክ ያለህው። የለ ትግሬዎች ኢትዬዽያ ገደል ነው የምትገባው። ለምን ኤርትራን ተመልከት ትግሬዎች የሉም እንግዲያውስ ለምን አልስለጠኑም ምክን ያቱም እንደትግሬዎች ጭንቅላት ያለው የለም ። ምን አለበለኝ አብይ ይህንን ማጥ በፍፁም አይወጣም።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10996
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by ethiopianunity » 14 Jun 2022, 14:08

Death, Bado sidist gulag, etc

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by sarcasm » 14 Jun 2022, 14:34

“የትግራይ ህዝብ ለአመታት ታግሎ ምን አገኘ?”

Right
Member
Posts: 4871
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Right » 14 Jun 2022, 22:20

Ethoash,
The question was
what did Tigrai gain from TPLF
. A very straight forward question but you are dodging to answer it.
The answer is: nothing but misery.

Selam/
Senior Member
Posts: 17957
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Selam/ » 14 Jun 2022, 22:53

አቶ አመዶ -
ጅብማ የድሮ ስድብ ነው። አዲሱ መጠሪያችሁ “ቀንዶ” ነው። አንተ ጭራ የለህ ይሆናል እንጂ ጭራቅ እኮ ነህ።

“አማራ ከትግሬ በግ ሰረቀ” አልክ። :lol: :lol: :lol: ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች አሉ። ችጋራም፣ ትበላው የላት፤ ትመጸውተው አማራት! KIFFU!
Ethoash wrote:
14 Jun 2022, 13:55
ይህ የሞኝ ጥይቄ ነው። ዶክተር ዝናቡን ስምተህ የምትጃጃል ከሆነ ግን አልፈርድብህም ብዙዎች አንድ ስሟን እንዲህ አጃጅሎዋቸው ነበር። እሱ ዶክተሩ ራሱ ስልጣን ላይ ሊወጣ የቻለው በትግሬዎቹ ነው። ሁለተኛ ያ ሁሉ ጋዜጠኛ አፉን የሚከፍተው ትግሬዎች በስጡት ነፃነት ነው። ከዚህ በፊት ትግሬዎች ለኢትዬዽያ የዋሉትን ወለታ ለጥፊልህ ነበር አንብበው ወድ ዋላ ተመልሽ።

ግን አሁኑ ጥያቄህ ትግሬዎች ምን ለትግሬዎች ፈየዱ ከሆነ ጥሩ ጥያቄ ነው። እንዳንተ አይነቱ በነጠላ የሚያስብ ከአንድ ስንጠረጅ በላይ የማያስብ ነገሩ እውነት ይመስላል። ነገርግን አንተ የምትጫወተው ቼዝ ፣ ከሆነ ሶስት አራት እርምጃ ተራምደህ ማየት አለብህ።

ትግሬዎች ከጥንት ከመስረታቸው በፈደራሊዝም ያምናሉ ኢትዬዽያ አንድ ሆና ብርታት አላት ብለው ያምናሉ በዚህም ብዙ እድገት አስመዝግበዋል ። አዎ አገራቸውን ረስተዋል ለምን ብትል በህብረት ስለሚያምኑ የኢትዬዽያ እድገት የሁላችንም እድገት ነው ብለው በብርታት ሲስሩ ነበር። ነገር ግን አማራና ኦሮሞ ባለበት ምንም የማያስሩ ስለሆኑ ወይም እነሱ ስለማይስሩ ትግሬዎች ነቅለው አገራቸው የዱ ከዚህ በዋላ እንደተገነጠለች ቁጠሩዋት ምን ተጠቀመች ምን አልተጠቀመችም ብሎ የመጠየቅ መብት አማራ የለው። ያለበለዚያ ለምን ኢትዬዽያ ከጣሊያን ቀኝ ባለመገዛቱዋ ምን ተጠቀመች ፣ ያው ድህነትና ረሀብ በስተቀር ምንም አልተጠቀመችም ግን ነፃነቱዋን ትደራደር ነበር አትደራደርም።

ትግሬዎች አርፈው ተቀምጠው ነብር እኮ፣ ኦሮሞ በዘረኝነት ግድያ ሲናወጥ፣ ሱማሌዎች ቤተክርስቲያን ሲያቃጥሉ ፣ አንድም ሰው ያልሞተው በትግሬዎች ሀገር ብቻ ነበር። ከዚያማ ለሁለት አመት ሙሉ አማሮች የትግሬዎችን በግ መስረቅ ፣ መንጘድ መዝጋት የመሳስሉትን የጦር ቅስቀሳ አረጉ። ክዚያም የጦር ሽለላ ስድብ ፉከራ ጁንታው፣ የቀን ጀብ። ስላሳ ብሊየን ስርቀው ሄዱ፣ ትግሬዎችን ለፍርድ እናቆማቸዋለን አንላቀቅም ማለት ብቻ ሳይሆን እጃቸው የገቡትን ማስር ጀመሩ እንደበረከት ያሉትን ዘጠኝ የፈደራል ፖሊሶችን የገደለም የወልቃይት አስመላሽ በነፃ ሲለቀቅ ለምንድነው በረከት የሚታስረው። ምን ባጠፋ ነው የሜቴክ ርዕስ አስተዳዳሪ የሚታስረው። ስው አልገደለም ፣ የስረቀው ገንዘብ ከሆነ ሲቪል ኬዝ ስለሆነ ወጥቶ መከራከር ይችላል። ግን ትግሬዎችን የማዋረድ ጉዳይ ተያይዞ ቀጠለ አርፈው በተቀመጡበት ሰው በሞተ ቁጥር ትግሬዎች ገንዘብ ልከው ነው። ይህ ሁሉ ሲሆን ሱር የሚባለውን ኮንስትራክሽን ካምፓሊ አባረሩት ንብረቱን ዘርፈው። ከዚያ ይህ ሳይበቃቸው የስሜን ወታደሮች ይወጡ ማለት ጀመሩ፣ እንግዲህ የሱማሌን ነገር በደንብ እናወቀዋለን ፈደራል ሄዶ ነው ማንቁርቱን ብለው እስር ቤት የጣሉት፣ አሁንም የሱማሌውን ደል በስሜን ለመድገም ሞከረ ። ማን ሞኝ አለ መቅፀባዊ ምላሽ ተስጠ። ነገሩ በዛው ማለቅ ነበረበት ለምን አብይ ነው ቆስቁሶ ጦርነት ያስነሳው አማሮችም እንዲሁ ታድያ ምን ያርጉ የሰሜን ጦሩን ስጥተው በስጡት ጦር ተመልስው ይጠቁ ወይ። ብቻ ጦሩነቱ ነው የደመስ ሳቸው ግን ልባቸው ደንድኖዋል ከአሁን በኋላ ትግሬዎች አዲስ አበባ አይመጡብህም አንተም እነሱ ጋ አትመጣም ስላም ከወረድ በኋላ አስር አመት ስጣቸውና ምን እንደተጠቀሙ ያሳዩሀል።

ኢትዬዽያን ገነት ያረጉዋት እነሱ ናቸው ። ከአዋሽ መቀሌ ያለውን ባቡር ዶክተር አብይ አቆሞታል እኮ። ስራው በሙሉ ቆሞዋል ምንድነው እያልክ ያለህው። የለ ትግሬዎች ኢትዬዽያ ገደል ነው የምትገባው። ለምን ኤርትራን ተመልከት ትግሬዎች የሉም እንግዲያውስ ለምን አልስለጠኑም ምክን ያቱም እንደትግሬዎች ጭንቅላት ያለው የለም ። ምን አለበለኝ አብይ ይህንን ማጥ በፍፁም አይወጣም።

Selam/
Senior Member
Posts: 17957
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Selam/ » 14 Jun 2022, 23:58

ትግራይ ያተረፈችውማ፣ በአክሱም ጽዮን ምለው የሚሰርቁና የሚገድሉ፣ በልተው የማይጠረቁ፣ ልመና ባህላቸው ያረጉና ቅናት የጨው ስልቻ ያስመሰላቸው ክፉና አመዳሞችን ነው!
Horus wrote:
14 Jun 2022, 13:22

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21775
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Fiyameta » 15 Jun 2022, 00:00

We Eritreans knew the TPLF were up to no good when they suddenly cut ties with the EPLF in the early 80's, thinking that the full fledged war that was being fought between the EPLF and Derg would weaken both warring parties to give the TPLF an opportunity to emerge as a regional power in control of both Ethiopia and Eritrea.

It was only after the EPLF's military victory over Derg's largest Nadew command at the Battle of Afabet in 1988 that the TPLF came running back to establish new relations with the EPLF, fearing that another Ethiopian rebel group may ascend to power in Ethiopia with the help of the EPLF.

Fully aware of TPLF's back-stabbing nature, the EPLF insisted on the formation of what was later known as EPRDF, to bring all Ethiopian rebel groups under one umbrella to share power when they enter Arat Kilo.

But the TPLF had other ideas, so in 1990 Meles Zenawi secretly traveled to New York and met with then CIA agent Paul Henze, where he cemented a deal to become A-Banda-Without-Cause. It was then that, in New York, the TPLF's cause for armed struggle was sacrificed at the altar of Neo-colonialism.

All the events of the last 27 years were nothing more than the TPLF shackling Ethiopia to foreign debt, dividing the country along ethnic and religious lines, elevating Tegaru over the rest of Ethiopians, destabilizing the Horn region through military invasions, and manufacturing lies. That is the legacy of the TPLF, which was later designated a terrorist organization by the Ethiopian people. :x :x

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Digital Weyane » 15 Jun 2022, 01:11

ሕወሓት በዓድዋ ተወላጆች ብቻ የቆመ የቤተሰብ ማፊያ ስብስብ ነው። ሕወሓቶች አራት ኪሎ ቤተ መንግሥት በገቡ ማግስት "ጉሓፍ ፅረጉለይ!"፣ ትርጉሙም "ቆሻሻውን አስወግዱልኝ!" በማለት በወቅቱ የመከላከያ ሃላፊ በነበረው የዓድዋ ተወላጅ ፌርማ አማካኝነት 36,000 የትግራይ ታጋዮችን አባረሩ። :cry: :cry:

ከነዚሁም 14,000 በአዲስ አበባ ጎዳናዎች በልመና ስራ ተሰማርተው ይኖሩ ነበር። የሴት ታጋዮቹም በዝሙት አዳሪነት ተሰማርተው መኖር ጀመሩ። ጥያቄ ያነሱ 5,000 የሚሆኑ ከተራ ታጋይ እስከ ኮሎኔል ድረስ ደግሞ ታሰሩ። በእስር ቤቱ 1,500 ታጋዮች በአንድ ቀን መርዝ ጠጥተው በአንድ ጉድጓድ ተቀብረዋል። በእስር ይማቅቁ የነበሩ 2,000 የሚሆኑ ታጋዮች ደግሞ በተላላፊ የሳምባ በሽታ እስር ቤቱ ውስጥ ሞተዋል። :evil: :evil:

ቅኝ ገዢዎች ነጮች በአፍሪቃ ጥቅማቸውን ለማስከበር ሲል ወንድሙን በጭካኔ የሚገድል ባንዳ ይወዳሉ። የጦር መሳሪያዎችን ያቀርባሉ። ስንዴና ዘይት በእርዳታ መልክ ይሰጣሉ። የዲፕሎማቲክ ከለላ ኡንዲያገኝ ያደርጋሉ። የሚድያ ሽፋን ይሰጣሉ። ይኼ ነው ሕወሓት ማለት። የዘመናችን ቃኤል! የዘመናችን ይሁዳ! :evil: :evil:

sesame
Member+
Posts: 8583
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by sesame » 15 Jun 2022, 02:11

Fiyameta wrote:
15 Jun 2022, 00:00
We Eritreans knew the TPLF were up to no good when they suddenly cut ties with the EPLF in the early 80's, thinking that the full fledged war that was being fought between the EPLF and Derg would weaken both warring parties to give the TPLF an opportunity to emerge as a regional power in control of both Ethiopia and Eritrea.

It was only after the EPLF's military victory over Derg's largest Nadew command at the Battle of Afabet in 1988 that the TPLF came running back to establish new relations with the EPLF, fearing that another Ethiopian rebel group may ascend to power in Ethiopia with the help of the EPLF.

Fully aware of TPLF's back-stabbing nature, the EPLF insisted on the formation of what was later known as EPRDF, to bring all Ethiopian rebel groups under one umbrella to share power when they enter Arat Kilo.

But the TPLF had other ideas, so in 1990 Meles Zenawi secretly traveled to New York and met with then CIA agent Paul Henze, where he cemented a deal to become A-Banda-Without-Cause. It was then that, in New York, the TPLF's cause for armed struggle was sacrificed at the altar of Neo-colonialism.

All the events of the last 27 years were nothing more than the TPLF shackling Ethiopia to foreign debt, dividing the country along ethnic and religious lines, elevating Tegaru over the rest of Ethiopians, destabilizing the Horn region through military invasions, and manufacturing lies. That is the legacy of the TPLF, which was later designated a terrorist organization by the Ethiopian people. :x :x
Neatly and succinctly put. TPLF had the opportunity to transform the region. But a serpent cannot go against its nature. They were so intent on looting and serving their Western masters, they forgot to take even their people out of total dependency on Western food aid. In the end, instead of liberation, the L in TPLF will be remembered for looting. Their greatest crime is to brain-wash their post-1991 generation into believing they are exceptional. I doubt if there is a single Tigryan under 40 who is sane now as reality sinks in that their fathers were a bunch of lying thieves.

Meleket
Member+
Posts: 5087
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Meleket » 15 Jun 2022, 08:02

የዚህን ጥያቄ መልስ ከሚመለከተው ከትግራይ ህዝብ ውጭ፡ ማንም ቦተሊከኛ ነኝ ከሚል ኣካል በትክክል ሊመልሰው ኣይችልም፡ ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ያተረፈችውንም ሆነ የከሰረችውን በትክክል የሚያውቀው የትግራይ ህዝብ ነው።
:mrgreen:
Horus wrote:
14 Jun 2022, 13:22
TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Weyane.is.dead » 15 Jun 2022, 10:28

Egna Eritrawian atebel [deleted]. You dont speak for us. Leba weyanay rodent.
Meleket wrote:
15 Jun 2022, 08:02
የዚህን ጥያቄ መልስ ከሚመለከተው ከትግራይ ህዝብ ውጭ፡ ማንም ቦተሊከኛ ነኝ ከሚል ኣካል በትክክል ሊመልሰው ኣይችልም፡ ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ያተረፈችውንም ሆነ የከሰረችውን በትክክል የሚያውቀው የትግራይ ህዝብ ነው።
:mrgreen:
Horus wrote:
14 Jun 2022, 13:22
TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Meleket
Member+
Posts: 5087
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Meleket » 15 Jun 2022, 10:41

ማን የሚሉህ የዞረብህ ወሬኛ ካድሬ ነህ ደግሞ ኣንተ? :mrgreen: 'ጌም ኦቨር' ቢለንሃል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:
Weyane.is.dead wrote:
15 Jun 2022, 10:28
Egna Eritrawian atebel [deleted]. You dont speak for us. Leba weyanay rodent.
Meleket wrote:
15 Jun 2022, 08:02
የዚህን ጥያቄ መልስ ከሚመለከተው ከትግራይ ህዝብ ውጭ፡ ማንም ቦተሊከኛ ነኝ ከሚል ኣካል በትክክል ሊመልሰው ኣይችልም፡ ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ያተረፈችውንም ሆነ የከሰረችውን በትክክል የሚያውቀው የትግራይ ህዝብ ነው።
:mrgreen:
Horus wrote:
14 Jun 2022, 13:22
TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Weyane.is.dead » 15 Jun 2022, 12:59

Game over le ante new. Leba achberbari weyane vermin.
Meleket wrote:
15 Jun 2022, 10:41
ማን የሚሉህ የዞረብህ ወሬኛ ካድሬ ነህ ደግሞ ኣንተ? :mrgreen: 'ጌም ኦቨር' ቢለንሃል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:
Weyane.is.dead wrote:
15 Jun 2022, 10:28
Egna Eritrawian atebel [deleted]. You dont speak for us. Leba weyanay rodent.
Meleket wrote:
15 Jun 2022, 08:02
የዚህን ጥያቄ መልስ ከሚመለከተው ከትግራይ ህዝብ ውጭ፡ ማንም ቦተሊከኛ ነኝ ከሚል ኣካል በትክክል ሊመልሰው ኣይችልም፡ ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ያተረፈችውንም ሆነ የከሰረችውን በትክክል የሚያውቀው የትግራይ ህዝብ ነው።
:mrgreen:
Horus wrote:
14 Jun 2022, 13:22
TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Ethoash » 15 Jun 2022, 14:30

why not just ask Eritreans and make your own judgment

sesame
Member+
Posts: 8583
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by sesame » 15 Jun 2022, 18:09

AgameAss,

Was it meant to prove to Eritreans that Agames have gone beyond stone mills? You looted Ethiopia to build factories so that you can Gloat that you are better than Eritreans. But you forgot that feeding yourselves should have been your priority. Millions of your people are on a permanent food aid program. Today, because your TPLF thugs started war, Tigray is gone to the stone age.

That video proves nothing other than how deep agame inferiority complex is.

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Digital Weyane » 15 Jun 2022, 21:14

ጡያቄው መሆን ያለበት፣ ጁንታው ዎንድሜ Meleket በሞፈጠሩ ውድ ኡናታችን ትግራይ ሙን አተረፈች ነው። :roll: :roll:

ትግራዋይ ዎንድሜ Meleket, yabello የሚለውን ሌላው ኒክኔሙ ተጠቅሞ ይለጥፋቸው የነበሩ ፖስቶች ሲገለጡ ኡጅግ የዘቀጡ ከመሆናቸው የተነሳ ለብሽሽቅ የሚለጥፋቸው ሁሉ ነው የሚመስለው። ሰይጣኑ አሁን በኤርትራዊ ተመስሎ መጣ። :roll: :roll:

simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by simbe11 » 15 Jun 2022, 22:40

I don't want to say the question is stupid. Because we have got a bunch of idiots who deserve the name calling.
My take on this thread is this. Asking the benefit of TPLF for the Tigrayans and Ethiopians in general is comparable with asking the benefit of cancer to cancer stricken patient.

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10200
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Digital Weyane » 15 Jun 2022, 23:28

ኡኛ ተጋሩ ግማሹ የኤርትራ መሬትና የአማራ ግዛት የሆኑትን ሰቲት ሁመራ፣ ወልቃይት ፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና፣ ራያ፣ ያካተተች ታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክን ለመመስርት ያደረግነው ጥረት <<የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች>> ሆኖብን ቀረ። ሥሥት መከራ ነው ትርፉ። :roll: :roll:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: TPLF በመፈጠሩ ትግራይ ምን አተረፈች?

Post by Ethoash » 16 Jun 2022, 11:07

simbe11 wrote:
15 Jun 2022, 22:40
Asking the benefit of TPLF for the Tigrayans and Ethiopians in general is comparable with asking the benefit of cancer to cancer stricken patient.
Cancer is God sent for big pharmaceutical companies such as Johnson & Johnson. The pharmaceutical and consumer goods giant is worth $428.7 billion in market cap. second and third place Roche. ... and Pfizer

those big pharmaceutical companies also make a killing in covid 19 4 time over they make billion of billion so only stupid question from wrong stand point of view.

now what TPLF benefited to Golden people if u r honest about removing Derg. how about starting Nile dam and railway and hydro power, industrial park, 50 university , never before flower export , seven star hotel , highways, bridge over 1000 of them.... Ethiopia had only one bridge under derg, it was over ባሮ so when the ባሮ bridge inaugurated መንጌ ሊያስመርቅ ሄዶ ፣ የአካባቢው ሕዝብ ባሮ አለፈላት ፣ ባሮ አለፈላት ብለው ዘመሩለት ለመንጌ፣ ቅኔው ከገባህ ይግባህ እንግዲህ። በቃ አንድ ድልድይ ፣ የቀረው ፖርቹጋሎች የስሩት ሲሆን እሱንም አማሮች አፍርስውት ፣ አሁን በገመድ ተንጠልጥለው ፣ በገመድ እየተንሽራተቱ ወንዝ ይሻገራሉ፣ ገመዱ በሁለት በኩል ይዘውት ፣ ገመዱን በድንጋይ ጋር ወጥረው ማዝያዝ ብልጠት ስሌላቸው በሁለት በኩል ጉልበተኛ ተፈልጎ ወይ ዘመዶች ህ መጥተው ገመድ እየትንጎተቱ ያሳልፉሀል ። ልክ እንደፌንጣ ያንን ነው ትግሬዎች የቀየሩት ።

በእግርህ ት ሄድ ነበር ፣ ግን ትግሬዎች ለአለም ጫማ መስራትን አስተማሩህ፣ ጨለማ ውስጥ ነበር ትግሬዎች አበሩልህ ። ይህ ሁሉ ሆኖ ያመጡትን እድገት ትከዳለህ። አዎ ለትግሬ ብቻዋን የሚያረጉላት ነገር የለም በአሜሪካም ድሀ እስቴቶች አሉ ። ለምሳሌ ጋምቤላ ለም መሬት አለ። ታድያ ሜጋ አራሾች ሲመጡ ጋምቤላ እንጂ ውርቃማዎቹ ጋ መሬት አት ስጣቸውም ያለው እስቴት ቀድሞ ያድጋል ይህ ያለ ነው። ትግሬዎቹ ትግራይን አላማሳደጋቸው አቀኝነታቸውን ያረጋግጥልሀል። አዋሳን ተመልከቱዋት እንቁ አርገዋታል ። ባቡር ከአዋሽ ፣ አማራ ኮምፖልቻ ደረስ ትግሬዎቹ አደረሱት ታድያ አብይ ትግሬዎቹ እንዳይጠቀሙ በሙሉ ፕሮጀክቱን አቆመው።ትግሬዎቹ አሳባቸው ከአፍሪካ ከጥግ እስክጥግ ድረስ ባቡር እንዲኖር ነበር።

ዛሬ የኢትዬዽያ የኤሌትሪካ ባቡር በማየት ፣ መላው አፍሪካ የኤሌትሪክ ባቡር እያስገባ ነው። ትግሬዎችም ፈጣን የጥይት ባቡር ያስገቡ ነበር በዚህች አራት አመት እድሜ ለአባ ዝናቡ እድገታችንን በሙሉ አቆመው። ይሄው አራት አመት የታለ የሱካር ፋብሪካዎቹ ወጤት ፣ አሁንም ሱካር ከውጭ እናስገባለን። እንደገና አፋቹሁን ትከፍታላቹሁ ትግሬዎቹ ለትግሬዎቹ ምን አረጉላቸው። ምን ሊያረጉላችወ ፈለጉ ባላቸው ነው መቆም ያለባቸው ከሌላቸው የላቸው ከሌላው እስቴት ተስርቆ ትግሬ አታድግ ነገር። ይህ የትግሬዎችን አቅኝነትን ያሳያል ። እድሜ ለግዜ ሁሉን አየን ለአብይ ሌላ አስር አመት ስጡት የትግሬዎቹን ቁራጭ አይስራም።

Post Reply