Page 1 of 1

የአብን አመራር ምስክርነት፤ ከባዕድ ሃይል ጋር ኣብረው በትግራይ ህዝብ ላይ የፈፀሙትን የአገር ክህደት ጥግ ድርጊታቸውን በራሳቸው ፓርላማ ውስጥ የገለፁበት

Posted: 14 Jun 2022, 12:11
by sarcasm
የብልፅግና ፓርላማ ምስክርነት


«...የአማራ ህዝብም ሆነ የኤርትራ ወንድሞቻችን በዚህ ጦርነት ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተሳታፊ ስለነበሩ፤ ይህ ድርድር ኤርትራንም ሆነ ኣማራን ያገለለ እንዳይሆን» የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አመራርና የብልፅግና ፓርላማ ኣባል

አንድም ከባዕድ ሃይል ጋር ኣብረው በትግራይ ህዝብ ላይ የፈፀሙትን የአገር ክህደት ጥግ ድርጊታቸውን በራሳቸው ፓርላማ ውስጥ የገለፁበት፤ ከዚህም ኣልፎ ምን ያህል በባንዳነት የተሰለቡ ማንነት የሌላቸው፤ እንደቀደምት ወላጆቻቸው የባዕዳን ተገዢና ኣምላኪ መሆናቸውን በአደባባይ የመሰከሩበት ሰነድ ነው:: ይብላኝለት ለቀሪው አገር ኣለኝ ለሚለው ህዝብ እንጂ፤ ትግራይስ ከይዳ እያ! ድሕሪ እዙ ኹሉ፤ ኣይኮነንዶ ንድሕሪት ዝምለስ ንድሕሪት ገፁ ዝምልስ እውን ኣይህልወናን!

Please wait, video is loading...

Re: የአብን አመራር ምስክርነት፤ ከባዕድ ሃይል ጋር ኣብረው በትግራይ ህዝብ ላይ የፈፀሙትን የአገር ክህደት ጥግ ድርጊታቸውን በራሳቸው ፓርላማ ውስጥ የገለፁበት

Posted: 18 Jun 2022, 17:49
by sarcasm
Finfinne Press
·
ኤርትራ በድርድሩ ተሳታፊ ብትሆን .. ፋርማጆ የዱባዩ ኤሚር ፣ ኤርዶጋን እኛስ ማለታቸው ይቀራል 😃
ዶፍተር ደሳለኝ ግራ ተጋባነ 😂

Finfinne Press

Re: የአብን አመራር ምስክርነት፤ ከባዕድ ሃይል ጋር ኣብረው በትግራይ ህዝብ ላይ የፈፀሙትን የአገር ክህደት ጥግ ድርጊታቸውን በራሳቸው ፓርላማ ውስጥ የገለፁበት

Posted: 18 Jun 2022, 17:56
by Union
ማንም አልካደም እኮ :lol: አማራ እናም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከኤርትራጋ ተባብረው ቦታህ ላይ አስቀምጠውሀል!!

እና ምን ምን ይጠበስ? መከላከያን በተኛበት ማን ጨፍጭፍ አለህ?