የ Horus ያለአቅሙ ፍንጥር ፍንጥር ማለት የት ለመድረስ ነው?
ለምን አቅሙን ኢንደማያቅ ግራ ይገባኛል? ሁለመናው ግራ የገባ ነገር ነው፡፡ አገር አካውንት ከፍቶ ሰውን ያምታታል፡፡ polarizing ማህበረሰብ ለመፍጠር የሚያረገው መፍጨርጨር አይጣል ነው፡፡
ብርሃኑ ሲባል ጭርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ማለት፡፡ አማራ ይህን ሰራ ሲባል ጉራጌም መስራት አለበት የሚል ጉድ ነው፡፡
የሆነ የእንግዴ ልጅ