Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42992
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አንዷለም አራጌ ያማራ ብሄረተኛ መሆኑን ሲሸፋፍን ስሙት!

Post by Horus » 13 Jun 2022, 21:55

እኔ ሆረስ ምን ስላችሁ ነገር? ኢዜማን የሚያፈርሱት የአማራ ጎሳ ፖለቲከኞች ይሆናሉ ብዬአችሁ ነበር !


Misraq
Senior Member
Posts: 17906
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: አንዷለም አራጌ ያማራ ብሄረተኛ መሆኑን ሲሸፋፍን ስሙት!

Post by Misraq » 13 Jun 2022, 22:32

Horus

Gurage ብሄርተኛ across the board decided to be junior partner to Oromuma. We have heard ርስቱ leaked audio in which he said "gurage interest is served best if he aligned with Shimeled Abdissa"

Burr Amtu political prostitution is a flip side of the coin to ርስቱ

Right
Member
Posts: 4883
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አንዷለም አራጌ ያማራ ብሄረተኛ መሆኑን ሲሸፋፍን ስሙት!

Post by Right » 13 Jun 2022, 23:22

Aye ye Guraghie neger.

Dr. Birr did it again. He approached the AEUP & EDP and destroyed them with in. He did it to the arbegnotch Genbar. He did it to Green Party.
Andualem Areghie, a true Ethiopian and never a tribalist, has been warned and advised to stay away from Dr Birr and the gang. He never listened and his political future is on the line.
Dr Birr never had and he will never have his own strong party. He always steal other people’s party for a bigger opportunity.
He used EZEMA to gain the ministry of education.
As I said EZEMA is as good as dead.
Ethiopians never take a puppet political party seriously.

Again, if Dr Birr and the gang are against the Weyannies because of ethnic federalism then why are they supporting PP for doing the same thing? They keep saying we have to give time for PP to change, but PP and Abiye made it clear that they will not negotiate on ethnic federalism.

Union

Re: አንዷለም አራጌ ያማራ ብሄረተኛ መሆኑን ሲሸፋፍን ስሙት!

Post by Union » 14 Jun 2022, 00:08

Witaf neqay horus :lol:

በደንብ እየነቀልሽ ነው። የት እንደሚያደርስሽ እናያለን።

Horus
Senior Member+
Posts: 42992
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አንዷለም አራጌ ያማራ ብሄረተኛ መሆኑን ሲሸፋፍን ስሙት!

Post by Horus » 14 Jun 2022, 00:22

ምን ስለሆነ ነው የጉራጌ ትቅም ካማሮች ይልቅ በኦሮሞች የሚሳካው?

ጉራጌ ሌላውን ተዉት ክልል እንኳ የለውም። ለምን ብትሉ ጉራጌ ክልልን የሚፈልገው ለጌጥ እንደሆነ ጉራጌ ሰርቶ በጉልበቱ ነው የሚኖረው። ጉራጌ በመንግስት ቢሮ ተሸሽጎ በመስረቅ እዚህ የደረሰ ሕዝብ አይደለም ። መንግስት ለጉራጌ መሰናክሉ እንጂ መወጣጫ መሰላሉ አይደለም ። እርስቱ በናንተ ዘንድ ዝነኛ ሆነ እንጂ ምናልባት 50% እስከ 60% ጉራጌ ስሙን እንኳ አያውቀውም ። እስቲ ካሱ ኢላላ የሚባል የመለስ አሽከር ፈልጉና አግኙት። ያማራ አዲስ መጤ የጎሳ ቄሮዎች ናችሁ የዘመኑ ተገንጣዮች!

ጉራጌን ተወት አድርጉት የጉራጌ የትግሬ አቃጣሪ አልነበረም ። የኦሮሞም ያማራም ተለጣፊ አይሆን ። አንድ ጉራጌኛ ቋንቋ እንኳን የማይችል የናዝሬት ጉራጌ ላይ ስትዘምቱ አመታት ተቆጠሩ! ለምንድን ነው የራሳችሁን ጎሳ መሪ ይዛችሁ ጉራጌን ተወት የማታደርጉት? ድራማ ይሰለቻል!

ጉራጌ የቢሮ ከበርቴ አይደለም፣ የራሱ ሰርዓት ያለው፣ የራሱን ሰላም እራሱ የሚጠብቅ፣ ድራማና ብዙ ሆያ ሆዬ የማይመቸው ሕዝብ ነው ። ልድገመው ያሻው ተገንጣይ የራሱም አለቃና መስፍን ሾሞ አይደለም መገንጠል እንጦሬጤዎስ ሊደርስ ይችላል። አታብዙት!

ኬር ዬሁን! ፈጣሪ ብርሃን ነው !!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አንዷለም አራጌ ያማራ ብሄረተኛ መሆኑን ሲሸፋፍን ስሙት!

Post by TGAA » 14 Jun 2022, 02:00

Horus wrote:
14 Jun 2022, 00:22
ምን ስለሆነ ነው የጉራጌ ትቅም ካማሮች ይልቅ በኦሮሞች የሚሳካው?

ጉራጌ ሌላውን ተዉት ክልል እንኳ የለውም። ለምን ብትሉ ጉራጌ ክልልን የሚፈልገው ለጌጥ እንደሆነ ጉራጌ ሰርቶ በጉልበቱ ነው የሚኖረው። ጉራጌ በመንግስት ቢሮ ተሸሽጎ በመስረቅ እዚህ የደረሰ ሕዝብ አይደለም ። መንግስት ለጉራጌ መሰናክሉ እንጂ መወጣጫ መሰላሉ አይደለም ። እርስቱ በናንተ ዘንድ ዝነኛ ሆነ እንጂ ምናልባት 50% እስከ 60% ጉራጌ ስሙን እንኳ አያውቀውም ። እስቲ ካሱ ኢላላ የሚባል የመለስ አሽከር ፈልጉና አግኙት። ያማራ አዲስ መጤ የጎሳ ቄሮዎች ናችሁ የዘመኑ ተገንጣዮች!

ጉራጌን ተወት አድርጉት የጉራጌ የትግሬ አቃጣሪ አልነበረም ። የኦሮሞም ያማራም ተለጣፊ አይሆን ። አንድ ጉራጌኛ ቋንቋ እንኳን የማይችል የናዝሬት ጉራጌ ላይ ስትዘምቱ አመታት ተቆጠሩ! ለምንድን ነው የራሳችሁን ጎሳ መሪ ይዛችሁ ጉራጌን ተወት የማታደርጉት? ድራማ ይሰለቻል!

ጉራጌ የቢሮ ከበርቴ አይደለም፣ የራሱ ሰርዓት ያለው፣ የራሱን ሰላም እራሱ የሚጠብቅ፣ ድራማና ብዙ ሆያ ሆዬ የማይመቸው ሕዝብ ነው ። ልድገመው ያሻው ተገንጣይ የራሱም አለቃና መስፍን ሾሞ አይደለም መገንጠል እንጦሬጤዎስ ሊደርስ ይችላል። አታብዙት!

ኬር ዬሁን! ፈጣሪ ብርሃን ነው !!
ሆሩስ the travel down the rabbit hole is travel to nowhere. Of all the people, you label Andualem Amhara nationalist? Or Objecting to Berhanu's handling of EZEMA's politics is a license for you to label him as such. አንተ በየጊዜው የምትጽፈው ስላንተ ጉራጌ ብሄረተኝነት ያሳብቅብሀል አንዷለምን አማራ ብሄረተኛ ነው ብለህ ካቀረብከው ማስረጃ የበለጠ። በአማራ ደም ላይ የተደላደለ ጎጆ ለመስራት አማራን ማጥቃት አዲስ ዜይቤ እየሆነ ምጥቷል ፤

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13730
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: አንዷለም አራጌ ያማራ ብሄረተኛ መሆኑን ሲሸፋፍን ስሙት!

Post by Noble Amhara » 14 Jun 2022, 02:25

Whats the problem with Berhanu Nega? He and his Ezema is nothing to worry about. Berhanu Nega can serve Shimeles Abdisa what is the big deal about that? Gurage are Business folks so they desire to live in peace with their neighbors

but the deal is Berhanu and Ezema are prohibited from running campaigns in Amhara. Clearly, Ezema has Gurage Interests so it should just drop its Mask and be what it is : Gurage Party





Horus
Senior Member+
Posts: 42992
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አንዷለም አራጌ ያማራ ብሄረተኛ መሆኑን ሲሸፋፍን ስሙት!

Post by Horus » 14 Jun 2022, 02:29

TGAA
"ብርሃኑ ብልጽግ ና ከሚሰደብ ቤተሰቡና ልጆቹ ቢሰደቡ ይመርጣል" ያለው አንዷለም አራጌ ለኔ አንድ የሚከበር መሪ ሳይሆን የሚናገረውን የማያቅ ድራማ ንጉስ ነው። አንድ አብረሀው ያለህ የፖለቲካ ሰው ጋር ልዩነት ካለህ የሃሳብ ልዩነክት በስር ዓት አሳይተህ ትለያለህ እንጂ ይህን መሰል ቆሻሻ ስድብ ማንነትን ያሳጣል ። አንዷለም አለግኝ የሚለው ከኛ የላቀ ቲኦሪ ካለው ለምን አሳያየንም ። እኔ ሺ ግዜ ስለጉራጌ ብጽፍ ሙሉ መብቴ ነው። አንድም ቀን አንድን የአማራ መሪ ጠቅሼ ሰድቤ አላቅም ፣ እስከ ዛሬ ድረስ ማለት ነው። መጤ ያማራ ጎሳ ቄሮዎች ተረጋጉ በላቸው። አማራ ከቀረው ኢትዮጵያዊ የላቀ የኢትዮጵያዊነት ላይሰንስ አልታተመለትም። እንከባበር!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አንዷለም አራጌ ያማራ ብሄረተኛ መሆኑን ሲሸፋፍን ስሙት!

Post by TGAA » 14 Jun 2022, 03:19

Are you saying Berhanu doesn't defend with all his might Beltsegena? Don't you think as Ezema vice chairman Andualem has more access to Berhanu's thinking than you or I do..At the end of the day if the Ezema members think Berhanu is the man and Andaualem is the drama king they are within their right to toast him out.Amharas are Equally Ethiopian as everybody else as is their view and their political stance.. stamping Amhara nationalists stamp because his political expression is not to your test is beyond necessary..Berhanu is capable of defending himself he doesn't need your assistance or labeling.

Horus
Senior Member+
Posts: 42992
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አንዷለም አራጌ ያማራ ብሄረተኛ መሆኑን ሲሸፋፍን ስሙት!

Post by Horus » 14 Jun 2022, 04:12

TGAA
እኔ በምን ቋንቋ እንደ ማስረዳህ አላቅም። ብርሃኑ ነጋም ሆነ ሌላ ለራሱ ክብር ያለው ሰው ቤተሰቡም ሆነ ልጆቹ እንዲሰደቡ በፍጹም አይፈቅድም። ያን መሰል ቋንቋና ምሳሌ የሚጠቀሙ ወይ መሃይም ወይ መሰሪዎች ናቸው ። ሌላው ቀርቶ አንዷለም ከአቢይ መንግስት ጋር ልዩነትና ቅራኔ ካለው ማድረግ ያለበት መሳደብ አይደለም። የፖለቲካ ነቀፋ፣ ትችትና ገለጻ ነው ። መሳደብ ፖለቲካ አይደለም። ይህ በዚሁ ይብቃን!

Right
Member
Posts: 4883
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አንዷለም አራጌ ያማራ ብሄረተኛ መሆኑን ሲሸፋፍን ስሙት!

Post by Right » 14 Jun 2022, 06:16

How in the world criticizing Berhanu Nega for his view on Biltsegna is “insulting” Berhanu Nega?
Birr is on the record saying “Abiye and PP are the right group to transition Ethiopia into democracy”. He also said “let us give Abiye and PP time to transition”. Those are his words after Abiye said loud and clear “he will not negotiate on ethnic federalism”.
Mark my word Dr Birr is politically dead and he has to blame himself for it.

Post Reply