Page 1 of 1
አትሌት ሻለቃ ደራርቱ ቱሉ አበደች ። ቮዲዬ
Posted: 13 Jun 2022, 18:37
by Ethoash
"በላቤ ነው ያገኘውት ንብረቴን ሲነኩ ዝም አልልም" አትሌት ሻለቃ ደራርቱ ቱሉ በ ቅዳሜን ከሰአት
አማሮች እንዲህ ነው የሚያሳብዱህ። ሐይሌም እንዲሁ አሳብደውት ነው ከእስፖርት ቦታ የወጣው። ምክን ያቱ ምንድነው። ቀላል ነው መልሱ
አስልጣኝ ስወነት ቢሻው ጉቦ በልቶ የኛን የእግር ኩዋስ ካፒቴን ከብሔራዊ ቡድን አባረረው ናጄሪያዎች ጉቦ ስጥታው ነው። እንዲሁም እሱ ሲገርመኝ የእግርኩዋስ ኮሚሽን ሌላ ካፒቴን አስወጥተዋል ለምን እንደገና ጉቦ። አሁን ደግሞ ራጩዋን ሊያግዱ ሲፈልጉ ድራርቱን አሳበዱዋት ።
Re: አትሌት ሻለቃ ደራርቱ ቱሉ አበደች ። ቮዲዬ
Posted: 13 Jun 2022, 19:36
by Horus
ደራርቱ ቱሉ፣ የኢትዮጵያ አንስት አምበሳ፣ እንኳንስ በህይወት ኖራ፣ ሺ ግዜ ታማ ብታብድ፣ ሺ ግዜ ሞታ እንኳን እስከ ዘመን ፍጻሜ ጀግናዬ ነች!!! ወረኛ ሹክሻክ ሁሉ !!! አቢይ እሷን የባህል ሚኒስትር እንደ ማድረግ ያን መሰሪ ኦነግ ወስዶ አስቀመጠ!! ድንቄም ፖለቲካ!!! ትልቁ ድል አድራጊ ፖለቲካ ደራርቱን እዚያ ቢያስቀምጥ ነበር!!
Re: አትሌት ሻለቃ ደራርቱ ቱሉ አበደች ። ቮዲዬ
Posted: 13 Jun 2022, 19:40
by ethiopianunity
Amedamu,
Every time you mentioned about Ethiopians that happened to be Amara and in certain profession, you attackvtgem because they are not corrupt. You are trying to hide your criminal group Weyane their corruption and instead you transfer the blame to the true Ethiopian professionals. So here, you are trying to hide your corrupt people in running profession.