Page 1 of 1
አማራው ይድነቃቸው ተስማ ለእግርካሳችን ወድቀት ብቸኛ ተጠያቂው ስው ።
Posted: 13 Jun 2022, 18:21
by Ethoash
Yidnekachew Tessema
እግር ኳስ በዓለም እጅግ ተወዳጅ እየሆነ መምጣቱ ደስ ይለኛል፡፡ ተያይዞ የመጣው ድንገተኛ ገንዘብ ግን አደገኛ ሊሆን ይችላል፡፡
Yidnekachew Tessema, glad with the global popularity of football, worried about the potential dangers of the subsequent sudden influx of money.
የዓለም ስፖርት መሪዎች ሲጋራና አልኮልን ከስፖርት ውድድሮች ጋር አያይዞ ማስተዋወቅን ቀላል የገቢ ማስገኛ ዘዴ አድርገው ተቀብለውታል፡፡ ይህንን ድርጊት በመቃወም ይድነቃቸው ተሰማ ብቸኛ ነበር ማለት ይቻላል፡፡ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ ስፖርት መሪዎችም ከእርሱ ሕይወት በኋላ የስፖርት ውድድሮችን ለሲጋራና አልኮል ማስታወቂያ በመሸጥ ላይ ናቸው፡፡ የዓለም የፀረ ትማቧሆ ትግል ከእርሱ ሕይወት በኋላም ተጠናክሮ በመቀጠሉ ፊፋና ካፍ በውድድሮቻቸው ላይ ትማቧሆ እንዳያስተዋውቁ ታግደዋል፡፡ የአልኮል ማስታወቂያ ግን "ከ18 ዓመት በታች ክልክል ነው" ከሚል ማስጠንቀቂያ ጋር ቀጥሏል፡፡ ይድነቃቸው የወጣቱን ጤና ለመጠበቅ የተቋቋሙ የስፖርት ተቋሞች ሲጋራና አልኮልን ማስተዋውቃቸው ከዓላማና ተግባራቸውን ይቃረናል፡፡ በአጭሩ የስፖርት ውድድሮችን ለሲጋራና አልኮል መሸጫነት መጠቀም በፋርማሲዎች ውስጥ ሲጋራና አልኮል የመሸጥ ያህል መሠረታዊ ስህተት ነው ይል ነበር፡፡ ይህ ማለት ግን በእርሱ ዘመን የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ውድድሮች ስፖንሰሮች አልነበሯቸውም ማለት አይደለም፡፡ ነበሩ፡፡ በተለይም አዲዳስና ኮካ ኮላ ቋሚ ስፖንሰሮች ነበሩ፡፡ ይህ ፊልም ይድነቃቸው ተሰማ ከ29 ዓመታት በፊት ከሜክሲኮ የዓለም ዋንጫ ሲመለስ ለኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኞች ከሰጠው ረዥም ቃለ ምልልስ በዚህ ጉዳይ ላይ ከጋዜጠኛ ፀጋ ቁምላቸው ለቀረበለት ጥያቄ የሰጠውን መልስ የሚያሰማ ነው፡፡
Re: አማራው ይድነቃቸው ተስማ ለእግርካሳችን ወድቀት ብቸኛ ተጠያቂው ስው ።
Posted: 13 Jun 2022, 18:35
by ethiopianunity
You are wefefe! One minute, you think you have better advice for Ethiopians, next minute, you are blinded by Amara hatred. Hate is your downfall no matter uiu think you have better advice for everybody. Did you go to Morroco and see the Yidnekachew Tesema Road? You are the enemy of Ethiopia!
Let me school you: the reason Africa football team got involved in world cup is because of Yidnekachew Tesema by establishing African football federation. Since you are obsessed with corruption way of making money, you will be glad to know it was because of Yidnekachew Tesema today, African football players are millionaires and get recruited internationally. You are also another mercenary. People must watch out about people like Etoass, such people are within Ethiopian society that will eat like termite the fabric of the society while making us attract by his copy and paste development ( not even innovation- no brain to invent, that is why he is frustrated and blaming Amara

). Your dream is the breakup of Ethiopia no matter your diatribe on ER. You are also weak, somehow you think you want to grow on the grave of others, especially Amara. You act like abused child blaming everything on Amara except your own brainwashed kind and your foreign masters and colonialists. You are one of those who blame Ethiopians for not being colonized because, you didnt see building like in your master's cities in Ethiopia. That is how stupid you are. You are so coward that every good thing about Ethiopia that came through in your delusional mind, Amara, you are trying to downgrade. This shows, you are mercinary because, you are not thinking about Ethiopia built by Ethiopians including Amara, but, trying to build colonized land that fattens your pocket through abuse of fellow Ethiopians. You are typical a tool colonialist are dying to use but fortunate for them, you are in their pocket that is why you are crying Amara day and night and money- only individualistic making ideas in ER. It is also known why you are here on ER bringing such topic so that, your spying wanting to know who is for Amara and Ethiopia who is fir what you want. You brought this topic deliberately for this reason.
Re: አማራው ይድነቃቸው ተስማ ለእግርካሳችን ወድቀት ብቸኛ ተጠያቂው ስው ።
Posted: 13 Jun 2022, 18:45
by Ethoash
ethiopianunity wrote: ↑13 Jun 2022, 18:35
You are wefefe! One minute, you think you have better advice for Ethiopians, next minute, you are blinded by Amara hatred. Hate is your downfall no matter uiu think you have better advice for everybody. Did you go to Morroco and see the Yidnekachew Tesema Road? You are the enemy of Ethiopia!
ወንድም እኔ እኮ አይደለሁም ይድነቃቸው ተስማ እኮ ነው። የኢትዬዽያ እግርኩስን የጎዳው ምን እንደሚል ስማው። ገንዘብ እግርኩዋስ ውስጥ መግባት የለበትም ብሎ ልጆቻችንን ማስታውቅያ እንዳይስሩ ፣ ተሽጠው ለእንግሊዝ እንዳይጫወቱ፣ በወቅቱ መንግስቱን ወርቁን ተሽጦ እንዳይጫወት ያረገው ይድነቃቸው ተስማ ነው። የነአበበን በቂላ ገንዘብም የበላው እሱ ነው። እንግሊዘኛ ብቻ በመናገሩ ነበር ከአገር ወድ አገር እየሄደ ከነአበበ ጋራ ዝናን ያተረፈው። እሱ እነአበበን በቀበሌ ቤት አስኑሮ ። እሱ በነሱ ዝና ትልቅ ቦታ አግኝቶ የአፍሪካ የእግር ኩዋስ አባት ተብሎ ግብፅ ውስጥ የስራ ነበር። ተመልከተው ጋዜጠኞቹ ሁሉ ካኪ ለብስው እሱ ግን ሱፉን ገጭ አርጎ እናንተ የምህራባዊ እቃ ማራገፊያ አት ሆኑ ይላቸዋል። ይድነቃቸው ከፊፋና ከአፍሪካ እግርኩዋስ ብዙ የገንዘብ ጥቅምን አግኝቶዋል አራት በአራት የምትነዳ ትልቅ ፒካፕ መኪና በአሮፕላን አስጭኖ ነበር የሚያስገባው ። ይድነቃቸው ንጉስ በላይ እግዛብሔር ነበር እሱ ያለውን መንግስትና ሕዝብ ይስማው ነበር። በቦክስማ ላይ ያለው አመለካከት ብታይ ኖሮ እንዲህ ባላልከኝ ነበር ወድ ወንድሜ። አይን ካለህ እይ።
Re: አማራው ይድነቃቸው ተስማ ለእግርካሳችን ወድቀት ብቸኛ ተጠያቂው ስው ።
Posted: 13 Jun 2022, 18:49
by Noble Amhara
ETHIOASH is 77 year old loser! You better be humble and write your love letters before you die in the grave ante zeregna Shimalegay!
Re: አማራው ይድነቃቸው ተስማ ለእግርካሳችን ወድቀት ብቸኛ ተጠያቂው ስው ።
Posted: 13 Jun 2022, 19:04
by Ethoash
Noble Amhara wrote: ↑13 Jun 2022, 18:49
ETHIOASH is 77 year old loser! You better be humble and write your love letters before you die in the grave ante Shimalegay!
ውድ ወንድሜ ቀዳማዊ ልዕላዊ ቤተስብ የሆንከው የነገድ ይሁዳ ዘር የሆንከው ልዕል አማራ እንዴት አለህ በድህና ነው ወይ እንዲህ ያበድከው። እውነቱ እንዲህ ይጠዘጥዛል ወይ።
ይድነቃችው አንድ ጎል በእግርኩዋስ ያላገባ ስወ ነው። ከስፖርት ይሌለበት ስወ ነው ። ግን ሕግዛብሔር ጥሎ አይጥልም ምላጭ ምላስ አለው። ሁለታቹሁ ፊልም ልታዩ ሄዳቹሁ ። ስትጠይቁ እሱ ሲያወራ ስላያቹሁት ፊልም እኔ የት ነበርኩ ብለህ አብረህ ካልስሙት ጋራ ትሰመዋለህ የዚህን ያህል ምላጭ አፍ አለው። ስለዚህ እነአበበን በቂላ ጋራ ምንም ጉኑኝነት ሳይኖረው በማስልጠኑም በምንም ነገር ። አበበን በቂላ ያስለጠነው ነጭ አስልጣኝ ነው። ይድነቃቸው ግን በአሮፕላን ተንጠልጥሎ ሄዶ አበበ ሲያሽንፍ በእንግሊዘኛ አበበን ተክቶ መለፍለፍ ጀመረ የዛን ግዜ ምድረ አፍሪካ እውነት እሱ አበበን አስልጥኖ ይህንን ያህል ድረጃ ከደረስ በነጮች እኩል ካደረስው እኛ የምን ቤት ነን ክሱ ጋራ የምንቆመው ብለው ብዙ ቦታ ስጡት እሱም በምላጭ ምላሱ እያምታታ የኢትዬዽያን እግርኩዋስ ቁልቁል እየከተተ ሄደ ለምን ገንዘብ ምን አት ስጡዋቸው ብሎ። እሱ ግን በገንዘብ ይዋኝ ነበር። ግን ወሬ እንደስማሁት ልጅ አልወጣለትም ልጁ የአቶቢስ ላይ ሌባ ነበር ይባላል። ደግሞ ይድነቃቸው በጣም ይወዱት ነበር። ግን ይደነቃቸው በግብፅ መስሪያ ቤቱ ስለሆነ ልጆቹን አያይም ነበር ይሄው የእጁን አገኘ። ግን ለሌኛው ልጁ ደግሞ አባቱን ተከትሎ ከፊፋ እና ከእስፖርት ቦታዎች መኪና ፎር ባይ ፎር በአርይፕላን አስጭኖ ሲያስገባ በአይኔ አይቸዋለሁኝ። እንደውም በልጅነት አድናቆታችን ጥያቄ ስንጠይቀው ። አይ አንዴ ቆዩኝ ስራ ላይ ነኝ ብሎ መጥቶ ለጥያቄያችን ሁሉ መልስ ስጠ። በጣም የሚገርመው በደርግ ግዜ ታርግ ልዩነት ታክስ ይቀንስልህ ነበር የግል ከሆነ ታክሱ በጣም ይጨምራል ስለዚህ ለምን በመስሪያ ቤት ህ አላረግህም ታክስ እንዲቀንስልህ ተብሎ ሲጠይቅ የስጠው መልስ ት ዝ ባይለኝም ። እሱ የሚፈልገው እንዲታይበት እንጂ የመስሪ ቤት ሽፌር እንዲመስልበት አይደለም ስለዚህ ከፍተኛውን ታክስ ከፍሎ አስገባው ማለት ነው ። በዚህ በለው በዚያ ልጁ ህፃን ናቸው ብሎ አናቀንም ለዚህ ክብር ይገበዋል ግን ከኢትዬዽያ እስፖርት አይበልጥም ፣ ይሄዎ ሌላው አማራ አስልጣኝ ስወነት ቢሻው ከናይጄሪያኖች ገንዘብ ተቀብሎ ክፒቴናችንን አባሮ አሽንፎን ከወደድር ወጣን ታድያ አስልጣኝ ቢሻው የፈለገ ከኔ ጋራ ሻይ ቢጠጣ እውነታው ግን ጉበኛ አማራ ነው።
Re: አማራው ይድነቃቸው ተስማ ለእግርካሳችን ወድቀት ብቸኛ ተጠያቂው ስው ።
Posted: 13 Jun 2022, 19:09
by Abere
ዐመድ(Ethoash) ማለት በምድር ላይ የተፈጠረ መልካም ነገር ሁሉ ያንገሸገሸው ነው። ውሃ እና መሬት ባልተፈጠሩብኝ ብሎ የሚቆላጭ። ይድነቃቸው ተሰማ ለምን አማራ ሆነበኝ፥ የእለፈይ ዕልፍ አዕላፋት ነገስታት ለምን አማራ ሆኑብኝ፥ ወዘተ ወዘተ፡ እያለ እዬዬ የሚያነባ ድውይ ወያኔ ነው። ዕድሜውን ጨረሰ ምንም ሳይሰራበት። ጭንቅላቱ ውስጥ ቋሚ ኗሮ ሁኖ አማራ ሂሳብ ሳይከፍሉ ይዘንጥበታል።
I like it when Ethoash is crying እዬዬ every time when inferiority complex is whipping his arse.
Re: አማራው ይድነቃቸው ተስማ ለእግርካሳችን ወድቀት ብቸኛ ተጠያቂው ስው ።
Posted: 13 Jun 2022, 19:15
by Ethoash
Abere wrote: ↑13 Jun 2022, 19:09
ዐመድ(Ethoash) ማለት በምድር ላይ የተፈጠረ መልካም ነገር ሁሉ ያንገሸገሸው ነው። ውሃ እና መሬት ባልተፈጠሩብኝ ብሎ የሚቆላጭ። .
እናንተ ቡዳ አማሮች የለጠፍኩትን ቪዲዬ ሳታዩ ነው ወይ ኡኡ የምትሉብኝ። እኔ እኮ አይደለሁም ገንዘብ መጥፎ ነው። እስፖርተኞች በድህነት ይኑሩ እኔ ይድነቃቸው ግን በደርግ ዘመን ሌላው ካኪ ሲለብስ እኔ ሱፌን ፊጢጥ አርጌ ለብሼ ገንዘብ የሴጣን ነው ልበልበት ሲል ስላስቆምኩት ነው ወይ።
ስማ ወርቃማዎቹ ናቸው እኮ የፈለገው እስፖርተኛ ለፈለገው አገር ተጫውቶ ገንዘብ እንዲስራ የፈቀደው። አሁን አቡበከር የሆነ ቡድን ቀጥሮታል ግጥሚያው ሲያልቅ ወድ ግል እስፖርቱ ይሄዳል። በኢትዬዽያ ቲቪ ነው የተናገረው በደርግ ዘመን ቢሆን እንዲህ ያለው እዛው ነበር በጥይት የሚመታው
Re: አማራው ይድነቃቸው ተስማ ለእግርካሳችን ወድቀት ብቸኛ ተጠያቂው ስው ።
Posted: 13 Jun 2022, 19:20
by ethiopianunity
Abere wrote: ↑13 Jun 2022, 19:09
ዐመድ(Ethoash) ማለት በምድር ላይ የተፈጠረ መልካም ነገር ሁሉ ያንገሸገሸው ነው። ውሃ እና መሬት ባልተፈጠሩብኝ ብሎ የሚቆላጭ። ይድነቃቸው ተሰማ ለምን አማራ ሆነበኝ፥ የእለፈይ ዕልፍ አዕላፋት ነገስታት ለምን አማራ ሆኑብኝ፥ ወዘተ ወዘተ፡ እያለ እዬዬ የሚያነባ ድውይ ወያኔ ነው። ዕድሜውን ጨረሰ ምንም ሳይሰራበት። ጭንቅላቱ ውስጥ ቋሚ ኗሮ ሁኖ አማራ ሂሳብ ሳይከፍሉ ይዘንጥበታል።
I like it when Ethoash is crying እዬዬ every time when inferiority complex is whipping his arse.
Abere,
Call him Amedam. Good idea, was trying to figure out what nickname to give him.
Re: አማራው ይድነቃቸው ተስማ ለእግርካሳችን ወድቀት ብቸኛ ተጠያቂው ስው ።
Posted: 13 Jun 2022, 19:32
by ethiopianunity
Amedamu,
You mentionedvAto Yidnekachew, likes to talk. What do you say about your gossiping about the great hero Yidnekachew's family on ER? You are trying to talk negative about this hero so everybody hates him. You are mistaken, there will be museum for Ato Yidnekachew in Ethiopia, when you see that, you will hang yourself.
Re: አማራው ይድነቃቸው ተስማ ለእግርካሳችን ወድቀት ብቸኛ ተጠያቂው ስው ።
Posted: 13 Jun 2022, 19:44
by TesfaNews
Re: አማራው ይድነቃቸው ተስማ ለእግርካሳችን ወድቀት ብቸኛ ተጠያቂው ስው ።
Posted: 13 Jun 2022, 19:58
by Ethoash
በጣም የምወድህና በጣም የማፈቅርህ ብዝ ክብር ላንተ ይሁን ወድ ወንድሜ TesfaNews
ስለ አሳነባሪ ቪድዬ ለጥፈህ ነበር ፣ እኔ ግን እንኩዋን ፊድዬውን ላይ ቀርቶ ፎቶ ራሱ ነው የስቀጠጠኝ፣ እኔ መች እንዲህ ጠንካራ ስወ መስልኩህ በግ አርጄም አላውቅም እንኩዋን አሳነባሪ ። ግን አሳው ነባሪ ከሞተ እና መሬት ከወደቀ ቶሎ ቆራርጦ ጥቅም ላይ ማዋል ነው ግን ዝም ብለህ ከተወከው ሽታው በኪሎሚትር ነው ከተማዋን የሚያንጠውና ደፋሮቹ ገብተው ቶሎ ቦታ ቦታ ማዝያዝ አለበት ። በነገራችን ላይ ኢትዬዽያ ቀይ ባህር የላትም እንዴት ብላ ነው አሳ ነባሪ የምታስተናግደው።
እዚህ ገፅ ላይ የለጠፍከው ልዕል ታላቅ ጀግናዬ ነው። ከጣልያን ጋር ሆኖ ኢትዬዽያ በሙሉ በአምስት አመት የገነባ ስው ነው። ክዝያ በኋላ ኢትዬዽያ ውስጥ ምንም ቤቶች አልተስሩም አዲስ ከተማ በል፣ አቶቢስ ተራ በል፣ መርካቶ ፣ ፒያሳ፣ አፍንጮ በር፣ እስከእንጦጦ ተራራ ድረስ ፣ ከዚያ ደግሞ ልደታ፣ ኮሚርስ ፣ ሜክሲኮ ፣ ብሔራዊ ትያትር ራሱ የተስራው በጣሊያኖች ነው። የኢትዬዽያ ሁለተኛ ድረጃ ትምህርት ቤቶች መኮንን ተፈሪ። አቶቢስ ተራ ያሉት በሙሉ ሐይሌስላሴ በልጆቹ ስም የስየማቸው በሙሉ ጣሊይኖች ናቸው የስሩት፣ ደርግ መጥቶ ደግሞ ስሙን ቀየረው። ስለዚህ ይህንን ብቻ አይደለም አስመራ መንገድ፣ ጅማ መንግደ፣ ሆረስ ጥይቀው በጉራጌ መስመር ያሉት በሙሉ የተስሩት በጦሊያኖች በወርቃማው ጀግንነት ነው። በሐይሌ ስላሴ ዘመን ግዞት ታዞ ኦሮሞ አገር ሲኖር፣ ደርግ ሲመጣ ምህረት ሊያረግለት ሲገባ ደርግም ምህረት አልስጠውም ። ያው ጀግና ኢትዬዽያ ውስጥ አይከበርም ስለዚህ ምን ይደረጋል።
አይ በክደቱ ካልከኝ ማን ላይ ቆመሽ ማንን ት ሰድባለሽ። የሐይሌስላሴ በላይ ማን ከዳተኛ አለ አገሩን ለቆ የኮበለለ ድንኪዬ ደህና ስንብት ብዙ አታናግረኝ።
Re: አማራው ይድነቃቸው ተስማ ለእግርካሳችን ወድቀት ብቸኛ ተጠያቂው ስው ።
Posted: 14 Jun 2022, 11:04
by Ethoash
ይህንን አስልጣኝ ስሙት የሚለውን አንድ የኢትዬዽያ ናሽናል ቲም ካፒቴን ኮሜሽነሩ አበሮብኛል ብሎ ሲናገር ስሙ። ሌላው ደግሞ እንዴት የእግር ኩዋስ ሜዳ አዘጋጀተው ግጥሚያው እዚህ እንዲሆን ምንም እንድማይጨነቁ ያስረዳል ስሙት ። ይሄሁላቹ አማሮች እግርኩውሳችን ያቆሙት መሆኑን ትረዳላቹሁ ለነሱ የዶላር ትርፍራፊ
ሁለተኛ አስልጣኝ ሰውነት ቢሻውም ናጀርያኖቹ ከፍለውት ካፒተናችንን አባሮታል ። እንግዲህ መች ነው የምንነቃው ። ለምን ጠቅላላ የእስፕርት ኮሚሽኖቹን የማናባርራቸው።