Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by Horus » 13 Jun 2022, 02:41

ለኢዜማ መሪነት የሚደረገው ትግል እንዲህ መግዘፉ የፓርቲው ጠቃሚነትና በፓርቲው ውስጥ የፖልቲካ ስልጣን፣ ዝናና ክብር (እስታተስ) የሚፈልጉ ብዙ የበላይ አባላት እንዳሉ ያሳያል ። ነገር ግን እነዚህን ግለሰቦች አንዱ ካንዱ የሚለያቸው፣ አንዱ ካንዱ የተሻለና ተመራጭ የሚያደርጋቸው ነገር ምንድን ነው?

በሰለጠኑት አገሮች ውስጥ ያሉ የፓርቲ ውስጥ ትግሎች የአይዲዮሎጂ ትግሎች ናቸው። ፓርቲው የተጻፈ ፕሮግራምና ፖሊሲዎች ያለው ስለሆነ ግለሰብ መሪዎች የሚጣሉትና የሚፋጩት ዴሞክራት፣ ሊበራል፣ ሶሺያል ዴሞክራት፣ ሶሻሊስት፣ ኮንሰርቫቲቭ፣ ናሽናሊስት ወዘተ በሚሉ የሰውዬው አይዲዮሎጂ ላይ ነው። ለምሳሌ እኔ አክራሪ ሊብራል ዴሞክራት ነኝ።

አሁን የኢዜማ ተመራጭ ዕጩ ተወዳዳሪዎች አንዳቸውም ምን አይነት ፖለቲካል አይዲዮሎጂ እንደ ሚከተሉ ሲገልጹ አይሰማም ። እኔ ብርሃኑ ነጋ ሶሺያ ዴሞክራት እንደ ሆነ አውቃለሁ። ለምሳሌ አንዷለም አራጌ ምን አይነት የፖለቲካ አይዲኦሎጂ ነው ያለው? ሊበራል ዴሞክራት ነው? ሶሺያል ዴሞክራት ነው ወይስ ሌላ? የቀሩትም ተወዳዳሪዎች የሚያምኑበት አይዲኦሎጂ እንዲያሳውቁ ግዴታ ነው።

Right
Member
Posts: 4871
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by Right » 13 Jun 2022, 07:28

EZEMA is a dead political party. When you are an extension of the ruling party PP, you are as good as dead. In Ethiopian politics there isn’t such thing called partnership and institutions as there is only one boss. Who knows, some at EZEMA may have good intentions but as soon as you become a puppet of the ruling party, game over. No matter what you do, people just don’t take you seriously.
This partnership is only good for a few at EZEMA at the expense of the rest and also the principle (if any) of the party.

Right
Member
Posts: 4871
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by Right » 13 Jun 2022, 07:38

The same is true with ABN and Belete Mola.
They will live and die with PP. It may be good for Belete and others for now, but unfortunately the party is as good as dead.
That is the reality in Ethiopia.
When Abiye let EZEMA & ABN join his government, neutralizing a potential opponent is in mind.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by kibramlak » 13 Jun 2022, 08:00

From the party/Ezema perspective , Birhanu shouldn't have joined the the gov of the indecisive, asymptotic, coward, serial lair Prime Misery Abiy. It would be an uphill struggle for Ezema to regain the popularity and respect it had. Ezema must be bold and timely to echo the grievances of the public. Rather than making a calculated move. So far Ezema's move is timid and very careful not to upset Orommuma. If Ezema wants to live up to its name, it has to dissociate itself from Orommuma. One is tribal and the other is supposed to be citizen based.

Right
Member
Posts: 4871
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by Right » 13 Jun 2022, 10:49

I will repeat EZEMA is a politically dead party. It is relevant only for Abiye.
It is a huge mistake to join an ethnic based ruling party such as PP. It is a political suicide. Ethiopia is not a democratically advanced country and the western style coalition government doesn’t exist. Birr knows this very well.
Birr is an ambitious guy and he has been trying hard for opportunity all his life. He is a trained economist but teaching par-time aside he has never worked a real job in his life. That tells you all his ambitions are on the political basket.
It is a selfish calculation on his part against the membership and the party. His calculated that if he do well as a minster of Education, then he will position himself for a bigger opportunity. It doesn’t work like that, not when you lead a political party that the people expect to stand up the unpopular ruling party as an opposition. It may work as an individual citizen.
Currently PP is usinG as EZEMA as a propaganda tool. The same with ABN.

Misraq
Senior Member
Posts: 17880
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by Misraq » 13 Jun 2022, 11:03

ኢዜማ የብልጽግና/OPDO ተለጣፊ ሆኖ ነው የከረመው፥፥ ከተለጣፊነት ለመውጣት የሚደረገው ትግል ፍትሃዊ ትግል ነው፥፥

Right
Member
Posts: 4871
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by Right » 13 Jun 2022, 12:02

Dr Birr thought he can outsmart the clown.
On this one the clown is ahead.
Both Dr Birr and the clown will go down very soon.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by kibramlak » 13 Jun 2022, 12:44

ትክክል ፣ ነፃነቱን አውጆ ከዜጎች ጎን መቆሙን ካስመሰከረ በጎሳ ፖለቲካ የተማረረው አካል ሁለተኛ እድል ይሰጠው ይሆናል፣፣ ቆራጥ መሪ ግን ያስፈልገዋል፣፣ PhD መሆን የለበትም፣፣ PhD የተባሉት ሁሉ ወረቀት ለማገላበጥ እንጅ ህዝብ ለመምራት አይችሉም፣፣ ሁሉም ወላዋይ እና አስመሳይ ፈሪዎች ናቸው፣፣
Misraq wrote:
13 Jun 2022, 11:03
ኢዜማ የብልጽግና/OPDO ተለጣፊ ሆኖ ነው የከረመው፥፥ ከተለጣፊነት ለመውጣት የሚደረገው ትግል ፍትሃዊ ትግል ነው፥፥

Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by Horus » 13 Jun 2022, 13:54

ክብራምላክ፣
ኢዜማ ስለ አይዲዮሎጂው ሺ ግዜ ክርክር አድርጎ፣ ስለ ኢትዮጵያ ግዚያዊ የፖለቲካ ሪያሊቲ ሺ አይነት ጥናትና ክርክር አድርጎ የወሰነው ውሳኔ ነው ለነአቢይ ግዜ እንስጣቸው የሚለው አቋም ። ምርጫ ሲደረግ አቢይን ያመነ ህዝብ ሌላ ምንም ፓርቲ አሁን አንፈልግም ብሎ ድፍን አድርጎ ብልጽግናን መረጠ፣ ሕዝብ ፖለቲካ ሰልችቶታል ከ1960ች የጀመረ ማለት ነው። ከዚያም አቢይ የተውሰኑ ስልጣኖች ለተፎካካሪ ሲሰጥ የኢዜማ ፓርቲ እንደ ድርጅት ወስኖ ነው እነብርሃኑ ሚኒስትርነት እንዲቀበሉ የወሰነው ።

ያ የፓርቲ ውሳኔ ስህተት ነበር ወይስ አልነበረም የሚለው አሁን ኢዜማ ገምግሞ የደረሰበት ውሳኔ ምን እንደ ሆነ አላቅም ። ዞሮ ዞሮ አንድ ታሪካዊ ፋክት አለ። ብርሃኑ እንደ አንድ ግለሰብ ሁልግዜ የሚጠሉት የጎሳ አክራሪዎች ናቸው ። ወይ እነሱ ተነስተው አይመሩ! ይህው 50 አመት አንድ ሜትር ፎቀቅ አላሉ። ወይ ሌላውን አያሰሩም ።

በእኔ እምነት ኢዜማን የሚያፈርሰው የኦሮሞ ጎሳ ፖለቲካ ሳይሆን ያማራ ጎሳ ፖልቲካ ነው ።

ሌላ ወደ ፊት በረጅሙ የምጽፍበት ሃቅ አለ ። እሱም ብርሃኑ ነጋ ይህን የድመቶች መንጋ ለመምራት ግዜውን ከሚያባክን ከኢዜማም ከብልጽኛም አንጻራዊ ነጻ የሆነ፣ ጥርት ያለው የኢትዮጵያን አጀንዳ ይዞ አሁን የያዘውን ያገሪቱ ትምህርት ከሞተበት በማንሳት፣ ሕዝብ የሚጠቅም፣ ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርግ ስራው ላይ መጠመድ ነው ያለበት ።

ከውስብስቡ የኢትዮጵያ የዘር ጥልፍልፍ ውጭ መሆን አለበት ። ለስልጣን ለስልጣን ከሆነ ብርሃኑ ባሁን ሰዓት በቂና ግዙፍ ስልጣን አለው ። ደጋግሜ እንዳልኩት 30 ሚሊዮን ተማሪዎች 30 ሚሊዮን ወላጅ አላቸው። 1 ሚልዮን አስተማሪዎና ሚሊዮኖች የት/ሚ ሰራተኞች ህይወት በትንሹ እንኳ ካሻሻለ እሱ ለዛች አገር የሚጠበቅበትን ሰርቶ ያልፋል ።

ኢዜማ እንደ ፓርቲ የትና ወዴት እንደ ሚሄድ ይታያል ። በኔ እምነት በኦሮሞን አማራ ብሄረተኞች ሽኩቻ ተጠላልፎ የሚፈርስ ይመስለኛል ። ያ ማለት ደሞ አለምንም ጥርጥር ብልጽግ ና 5 አመት አይደለም 15 አመት የሚገዛ ይሆናል ማለት ነው ። የጎሳ ጫጫታሞች ቆም ብለው ያስቡ እላለሁ ። ወደ ፊት ስመለከት የማየው ነገር አያምርም ።

ነጋ ጠባ ብርሃኑ ላይ ማላዘን አይን የራሱን ጉድፍ አያይም እንደ ሚባለው ነው ። ኢዜማን የሚያፈርሱት የኦሮሞና አማራ ብሄረቶች ናቸው።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by TGAA » 13 Jun 2022, 14:46

The question isn't ideological, but the question is ..is EZEMA an independent party that is willing to Call a spade a spade to deal with malignant tribalism while Abiy is sliding back openly? In this respect, Berhanu's leadership has been a failure. As citizenship oriented party,

to support other parties to promote a national cause is one thing, but to be a stepping stool to transition from weyanne tribalism to mogassist tribalism is shameful. For Ezema to continue as a vibrant party, its self-confessed principles and its actions must align. This time, it doesn't.
Last edited by TGAA on 13 Jun 2022, 18:29, edited 1 time in total.

Last edited by TGAA on 13 Jun 2022, 18:30, edited 1 time in total.

Right
Member
Posts: 4871
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by Right » 13 Jun 2022, 15:49

Fact is fact.
There is no such thing called Amahara tribalist,
The Amaharas are Ethiopians at heart and that is the only thing they know. The rest is forced on them.

Birr would have no political life if he was not accepted by this group now labeled Amharas. They accepted him because they thought he is as true Ethiopian as themselves.
We have evidence Birr is a tribalist and a sympathizer of tribalist EPDRF #1&2.

AEUP & EDP created Kinjit by accepting drbirr and useless Keste Damena as an Ethiopian but not his tribe.

He screwed Kinjit for Issias Afeworki. In Eritrea he joined The Patriotic front, Ethiopians labeled Amaharas.

He screwed The Patriotic Front, and allied with the Green Party, again a party of Ethiopians labeled Amaharas, destroyed the Green Party and EZEMA was born. Much of the EZEMA members and leaders that are taken from the Green Party and all Amaharas.

Yet Mr Horror the talkative is accusing the Amharas for shortcomings of greedy and opportunistic Dr Birr. Old habits die hard.

Right
Member
Posts: 4871
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by Right » 13 Jun 2022, 17:21

PP and Abiye made it clear that they will not negotiate on ethnic federalism and killil policy.

So , what is EZEMA waiting for when they said let us give time for PP.

If you are opposing the Woyannies on Ethnic federalism then why are you supporting PP for doing the same thing?

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by kibramlak » 16 Jun 2022, 01:14

Horus,

የብርሀኑ ብልጽግና መንግስት መቀላቀል ነፃነቱን ሊያሳጣው ይችላል ግን የፖለቲካ ስሌቱን የጀመረው ቀደም ብሉ ከምርጫ በፊት ነበር፣፣ ግንቦት 7 እያለ የነበረው ኢነርጅ እና ለህዝብ ተቆርቋሪነት ስሜት አልታየም፣፣ በሌላ አባባል መሀል ገብቶ ህዝብን ማታገል አልቻለም፣፣ ጉዳዩን የአማራ ችግር ነው ማለትህ ግን ገርሞኛል፣፣ ይህ አባባል ከአንተ አይጠበቅም፣፣ ኦሮሙማ የተባለ የጎሳ ጉማሬዎች ስብስብ እያራመደ ያለውን የፖለቲካ ሴራ አትገነዘብም ብየ አላምንም፣፣

ኦሮምያ አብቢ የመቶ አመት እድፍሽን እጠቢ እያለ የኢትዮጵያ ህዝብ ካልዘመረ ካለ ጀንፈል ጋር ምን አይነት ፖለቲካ ትጠብቃለህ? ብርሀኑ የጎሳ ፖለቲካው አዳማቂ መሆኑ ያሳዝናል፣ ሁሉም የፀረ አማራ ፖለቲካ ሴራ በገሀድ መሳተፉን ይዟል ማለት ይቻላል፣፣ አማራን እንወክላለን ካሉ የብልፅግና ገረዶችን ጨምሮ

Horus wrote:
13 Jun 2022, 13:54
ክብራምላክ፣
ኢዜማ ስለ አይዲዮሎጂው ሺ ግዜ ክርክር አድርጎ፣ ስለ ኢትዮጵያ ግዚያዊ የፖለቲካ ሪያሊቲ ሺ አይነት ጥናትና ክርክር አድርጎ የወሰነው ውሳኔ ነው ለነአቢይ ግዜ እንስጣቸው የሚለው አቋም ። ምርጫ ሲደረግ አቢይን ያመነ ህዝብ ሌላ ምንም ፓርቲ አሁን አንፈልግም ብሎ ድፍን አድርጎ ብልጽግናን መረጠ፣ ሕዝብ ፖለቲካ ሰልችቶታል ከ1960ች የጀመረ ማለት ነው። ከዚያም አቢይ የተውሰኑ ስልጣኖች ለተፎካካሪ ሲሰጥ የኢዜማ ፓርቲ እንደ ድርጅት ወስኖ ነው እነብርሃኑ ሚኒስትርነት እንዲቀበሉ የወሰነው ።

ያ የፓርቲ ውሳኔ ስህተት ነበር ወይስ አልነበረም የሚለው አሁን ኢዜማ ገምግሞ የደረሰበት ውሳኔ ምን እንደ ሆነ አላቅም ። ዞሮ ዞሮ አንድ ታሪካዊ ፋክት አለ። ብርሃኑ እንደ አንድ ግለሰብ ሁልግዜ የሚጠሉት የጎሳ አክራሪዎች ናቸው ። ወይ እነሱ ተነስተው አይመሩ! ይህው 50 አመት አንድ ሜትር ፎቀቅ አላሉ። ወይ ሌላውን አያሰሩም ።

በእኔ እምነት ኢዜማን የሚያፈርሰው የኦሮሞ ጎሳ ፖለቲካ ሳይሆን ያማራ ጎሳ ፖልቲካ ነው ።

ሌላ ወደ ፊት በረጅሙ የምጽፍበት ሃቅ አለ ። እሱም ብርሃኑ ነጋ ይህን የድመቶች መንጋ ለመምራት ግዜውን ከሚያባክን ከኢዜማም ከብልጽኛም አንጻራዊ ነጻ የሆነ፣ ጥርት ያለው የኢትዮጵያን አጀንዳ ይዞ አሁን የያዘውን ያገሪቱ ትምህርት ከሞተበት በማንሳት፣ ሕዝብ የሚጠቅም፣ ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርግ ስራው ላይ መጠመድ ነው ያለበት ።

ከውስብስቡ የኢትዮጵያ የዘር ጥልፍልፍ ውጭ መሆን አለበት ። ለስልጣን ለስልጣን ከሆነ ብርሃኑ ባሁን ሰዓት በቂና ግዙፍ ስልጣን አለው ። ደጋግሜ እንዳልኩት 30 ሚሊዮን ተማሪዎች 30 ሚሊዮን ወላጅ አላቸው። 1 ሚልዮን አስተማሪዎና ሚሊዮኖች የት/ሚ ሰራተኞች ህይወት በትንሹ እንኳ ካሻሻለ እሱ ለዛች አገር የሚጠበቅበትን ሰርቶ ያልፋል ።

ኢዜማ እንደ ፓርቲ የትና ወዴት እንደ ሚሄድ ይታያል ። በኔ እምነት በኦሮሞን አማራ ብሄረተኞች ሽኩቻ ተጠላልፎ የሚፈርስ ይመስለኛል ። ያ ማለት ደሞ አለምንም ጥርጥር ብልጽግ ና 5 አመት አይደለም 15 አመት የሚገዛ ይሆናል ማለት ነው ። የጎሳ ጫጫታሞች ቆም ብለው ያስቡ እላለሁ ። ወደ ፊት ስመለከት የማየው ነገር አያምርም ።

ነጋ ጠባ ብርሃኑ ላይ ማላዘን አይን የራሱን ጉድፍ አያይም እንደ ሚባለው ነው ። ኢዜማን የሚያፈርሱት የኦሮሞና አማራ ብሄረቶች ናቸው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42934
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by Horus » 16 Jun 2022, 02:02

ክብራምላክ

አሁንክ አንተ የምትሟገተው ላማራ ነው እንጂ ለኢትዮጵያ አይደለም ። ብርሃኑ ካማራ አክራሪዎች ችግር የጀመረው ገና አርበኞች ግምባርና ግንቦት 7 ውስጥ ነው ። ብርሃኑ የጉራጌ መሪ አይደለም፣ ጉራጌ ድምጽ ሰጥቶት አያቅም ። አማራ ጉራጌ በሚመራ ድርጅት መካፈል ካልፈለገ የራሱን መሪ አንስቶ ስራውን መስራት ነው። ኦሮሞ አማራን እያጠቃ ከሆነ ተነስቶ መታገል ያማራ አላፊነት ነው ። በቃ! በርሃኑ ኢትዮጵያን የሚጎዳ ስራ ሰርቶ ከሆነ ተናገር ። ደግሜህ ልንገር እኔ ስለ ጎሳዎች ማላዘን እጅግ የሰለቸ ሰው ነኝ ። ኦሮኦ ያማራ ጠላት ነው ካልክ ተነስተህ ኦሮሞን ተዋጋ! አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ይባላል! ኬር!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by kibramlak » 16 Jun 2022, 05:34

ሆረስ፣

ከ ኮንቴክስት እንውጣ፣ ከ ቅንጅት ፓርቲ ጊዜ ጀምሮ ብርሀኑን በቅርበት እከታተለው ነበር፣ አንድ ቀን የሀገር መሪ ይሆናል ብየ እመኝለት ነበር፣፣ በሁዋላ አንተ የአማራ አክራሪዎች ከምትላቸው ጋር ለምን አልተስማማም ለሚለው የተጎዳ ብቻ ነው የሚያውቀው፣፣ ከግንቦት ሰባት የተለቀቁትን ተዋጊዎች ሜዳ በትኖ አዲስ አበባ መግባቱ ብዙዎችን አናዷል፣፣ 80% በላይ የነበረው የ ግንቦት ሰባት ተዋጊ እኮ አማራው ነበር፣፣ ሜዳ ላይ የተደፋውም በዛው ልክ፣፣ በተቃራኒው ኦነግ ምን እንዳደረገ ላስረዳህ አልፈልግም፣፣

ብርሃንን አንተ በዘር ሀረግ ልትደግፈው ትችላለህ እኔ ግን እንደ ኢትዮጵያዊነት መስመሩ ለአመታት ስደግፈው ነበር፣፣ ለዛ ነው ኢሞሽናል ሆነ እና ሳታውቅ አፍ እልፍ አትናገር እምለው፣፣ አሁን ጠንካራ እና ቆራጥ ሊደርሽፕ ሲያስፈልግ ፣ ተስፋ የተጣለባቸው ሾከክ እያሉ ተለጣፊ ሆኑ፣፣ ስለ አንዷለም አራጌ የፃፍከውም ከኮንቴክስት የወጣ ኢሞሽናል ሀሳብህን ነው፣፣ የጎሳ ስርአትን ከነቀፈ በቃ አክራሪ አማራ ነው ማለት ነው ?? ደህና አማራ እምትለው የትኛውን ነው ? የሚገደለውን ወይስ ምንም መተንፈስ የሌለበትን

ስለ እኔ ተሟጋችነት ለአማራ ነው ስላልከው ከኮንቴክስት ውጭ ለቀህ ኢሞሽናል መልስ ነው የሰጠኽ፣፣ በጎሳው ፖለቲካ ማን ነው በ መርህ ደረጃ እየተጠቃ ያለው ?? እንዋሽ ካላልን መልሱን እናውቀዋለን፣፣ አንተም ያላግባብ ለተጠቁ ዜጎች መታገል ወይም መሟገት ይገባህ ነበር እንደ ሰብአዊ እሳቤ፣፣
እስካሁን የምሰጣቸው ኮሜንቶች ፀረ ጎሳ በመሆናቸው ጎሰኞች ላይመቻቸው ይችላል፣፣ አሁን አሁን ኢትዮጵያ ብሎ የተነሳ አማራ ነው እየተባለ ያለበት ሁኔታ ነው፣፣ የሴረኛው አብይን ኢትዮጵያ ከሆነ የእኔ ኢትዮጵያ አደለችም፣፣ የሴረኛው አብይ ኢትዮጵያ የአንድ የጎሳ የበላይነት ለማስፈን የተጠነሰሰ እንጅ ሌላውን የሚወክል አደለም፣፣ ልክ እንደ ትህነግ ዘመን አሁንም አድርባዮች እየተስተዋሉ ነው፣ "ኦሮሚያ አብቢ የ 100 ዓመት እድፍሽን እጠቢ" እያሉ የ"ኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር" ሊያደርጉ ይዳዳቸዋል፣፣

በመጨረሻ የሰሞኑን የ አብይን የፖርላማ መልሶች ሰምተህ ከሆነ እና ራሽናል አስተሳሰብ ላይ ከቆምክ ምን ያህል በሚዘገንን ውሸታም እና ፅንፈኛ ዘረኛ ሰው ይህች ሀገር እንደወደቀች ትረዳ ነበር፣፣

Horus wrote:
16 Jun 2022, 02:02
ክብራምላክ

አሁንክ አንተ የምትሟገተው ላማራ ነው እንጂ ለኢትዮጵያ አይደለም ። ብርሃኑ ካማራ አክራሪዎች ችግር የጀመረው ገና አርበኞች ግምባርና ግንቦት 7 ውስጥ ነው ። ብርሃኑ የጉራጌ መሪ አይደለም፣ ጉራጌ ድምጽ ሰጥቶት አያቅም ። አማራ ጉራጌ በሚመራ ድርጅት መካፈል ካልፈለገ የራሱን መሪ አንስቶ ስራውን መስራት ነው። ኦሮሞ አማራን እያጠቃ ከሆነ ተነስቶ መታገል ያማራ አላፊነት ነው ። በቃ! በርሃኑ ኢትዮጵያን የሚጎዳ ስራ ሰርቶ ከሆነ ተናገር ። ደግሜህ ልንገር እኔ ስለ ጎሳዎች ማላዘን እጅግ የሰለቸ ሰው ነኝ ። ኦሮኦ ያማራ ጠላት ነው ካልክ ተነስተህ ኦሮሞን ተዋጋ! አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ይባላል! ኬር!

Right
Member
Posts: 4871
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by Right » 16 Jun 2022, 08:28

It is Birr who always follows the Amaharas. I hope this will be the end of it.
Like it or not, all you G7 supporters are now serving the 7th king. People who supported Dr Birr after Kinjit are stupid.

EZEMA will split, and will die a slow death.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by kibramlak » 16 Jun 2022, 12:12

Wrong,

እንደ ወተት ዝንብ ሆንክ ፣ I know Dr Birhanu hit your head on the nail when his OAS g7 unearthed huge info about tplf misdeeds. You surely are still grieving
Right wrote:
16 Jun 2022, 08:28
It is Birr who always follows the Amaharas. I hope this will be the end of it.
Like it or not, all you G7 supporters are now serving the 7th king. People who supported Dr Birr after Kinjit are stupid.

EZEMA will split, and will die a slow death.

Right
Member
Posts: 4871
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኢዜማ ፓርቲ ውድድር ከመንግስት ስልጣን ፉክክር ሊበልጥ ነው! ለምን?

Post by Right » 16 Jun 2022, 12:25

F u I didn’t ask your opinion about Dr Birr. I know him in and out.
A con artist is a con artist. His believers are as stupid and don’t deserve an answer.

Just like G7 and his McDonald army, EZEMA is dead. Take it or leave it.

Post Reply