ጋዜጠኛ፡ የእናንተና ብርሃኑ ነጋ ልዩነት ምንድን ነው? >> አንዱአለም አራጌ፡ እሱ ኦህዴድ/ ብልፅግናን ያምናል፣ እኛ አይናችንን እናምናለን
Last edited by eden on 13 Jun 2022, 04:01, edited 1 time in total.
Re: ጋዜጠኛ፡ የእናንተና ብርሃኑ ነጋ ልዩነት ምንድን ነው? >> አንዱዐለም አራጌ፡ እሱ ብልፅግናን ያምናል፣ እኛ አይናችንን እናምናለን
እኔ የኢዜማ መሪነት ምርጫ ውድድር በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምከታተለው ። እውነተኛ የምርጫ ውድድር ይህን ይመስላል። ለስለስ ያለ ፖለኢክስ ያለበት፣ ግን ጤነኛና ያልወረደ ንግግር የሚደረግበት ውድድር ። ለእኔ አንድ ኢትዮጵያን ለሚወድ ሰው ብርሃኑም አሁን የያዘውን የ30 ሚሊዮን ወጣቶች እውቀት ጉዳይ ላይ ሙሉ ግዜውን ሙሉ ሃይሉን ቢያጠፋ ደስታዬ ነው ። እነአንዷለምም ካሁን የላቀ የፖለቲካ እስትራተጂና ፖለቲካ መሪነት ቀርጸው ከሆነ ብናየው ደስታዬ ነው ። ለእኔ ምርጫው በዚህም በዛም ኢትዮጵያ የምታተርፍበት ነው።
እጅግ ደደብ ግን የዚህ ሃረግ አርዕስት ነው። ይህ ኤድን የሚባል/ምትባል ለጣፊ የሳይኮሎጂ ሃሁ አያቅም፣ ፐርሰፕሽን ምን ማለት አያቅም። ብርሃኑ ነጋ ብልጽናን አይቶ አመነ ማለትና እኔ አይኔን አመንኩ ማለት አንደ ነገር ናቸው ። አንድ ውጭ ያለ ሪያሊቲ ለምሳሌ አንድ ጦጣ ወይም ብልጽኛ ፓርቲን ሪያሊቲ ነው ፣ ያ ጦጣ የሚባል እንሰሳ ነው፣ ያ ብልጽግና የሚባል ፓርቲ ነው ብለን የምናምነው እንሰሳው ወይም ድርጅቱ ፊዚካሊ አንጎላችን ውስጥ ገብቶ አይደለም ።
አንድ ጦጣ የሚባል፣ አንድ ብልጽኛ በሚባል ምስል (ኢሜጅ) አማካይነት፣ ወኪልነት ነው አንድ ነገር ሪያል ነው እውን ነው፣ እውነት ነው የምንለው ። በአንድ ቃል ማንኛውም የምናየው ነገር አንድ የሆነ ምስል ወይም ስዕል ነው ብለን ስለተቀበልን እንጂ አይናችን የማናምነው ነገር እውነት ነው ብሎ አያሳየንም። ማየት ማመን ነው የሚባለው የተለምዶ አባባል እንጂ ሳይንስ አይደለም ።
ትክክለኛው አባባል አይምሮ ካላየ አይን አያይም የሚባለው ነው። የኮግኒቲቭ ሳይንስ ሃሁ የሚያሳየው አንድ ከኛ ውጭ ያለን ነገር የምናየው የዚያ ነገር ምስል (ወኪል ስዕል) ቀድሞውኑ ባይምሮአችን ውስጥ ስላለ ነው ። ያ ምስል በውስጣችን ከሌለ አይናችን ምንም አይፈይድም፣ አይን መስኮት ነው፣ ስለዚህ እኔ አይኔን አምናለሁ የሚለው የአንዱ ሰው ሳብጀክቲቭ ምስልና ሆረስ በዛፍ ያምናል የሚሉት አባባሎች አንድ ናቸው ።
ይልቅስ ይህ ለጣፊ የተማረ ሰው ቢሆን ብርሃኑ ነጋ ምን አይነት የብልጽግና ምስል በውስጡ ስለ ያዘ ነው ሪያሊቲ ብሎ ያመነው? ብሎ ይጠይቅ ነበር ። በአንጻሩ አንዷለም የሚያምነው አይኑ ምን አይነት ምስል ቢያይ ነው? ያ ምስል አንዱለም እንዲህ ብሎ ገልጾታል ይል ነበር ። ያኔ ብቻ ነው ግለሰቦች የተለያዩ ሃሳቦች፣ የተለያዩ ምስሎች ስለአሉዋቸው የተለያየ አይዲዮሎጂ አላቸው ለማለት የሚቻለው ።
ለማንኛውም ወደፊት ለሚደረጉት የሃሳብና አይዲዮሎጂ ልዩነቶች ይህን ሞዴል ተጠቀሙ። ያ ሲሆን ነው በግለሰቦችና ፓርቲዎች መሃል አሉ ስለቢባሉት የርዕዮተ አለም ልዩነት ምንነት የሚገባን። ያኔ ብቻ ነው ለምን ሁለት ሰዎች ሁለት የተለያዩ ርዕዮትች እያዩ በአንድ የፖለቲካ አላማ የሚስማሙት ... ወዘተ ።

This interview has already destroyed Birr Amtu Sainega beyond repair. It clearly showed Birr Amtu is a paid agent of PP with sole mission of destroying any healthy democratic multi party system that could have been born as a result of the change brought by Fano and Qeero four years ago. This Birt agent would have done a huge favor to Ethiopian people had he joined PP officially. However, he played a double agent with the ultimate aim of splitting any opposition to PP.
What is so surprising is that he couldn't even come up with any reason for supporting Abiy and throwing the white flag way before there was any scheduled election. How on earth one enlist in EZEMA party and campaign for PP? It is the ultimate treason.
What is so surprising is that he couldn't even come up with any reason for supporting Abiy and throwing the white flag way before there was any scheduled election. How on earth one enlist in EZEMA party and campaign for PP? It is the ultimate treason.
Re: ጋዜጠኛ፡ የእናንተና ብርሃኑ ነጋ ልዩነት ምንድን ነው? >> አንዱዐለም አራጌ፡ እሱ ብልፅግናን ያምናል፣ እኛ አይናችንን እናምናለን
Educator -አባ ወያኔ አበሻ ሲተርት የራሷ እያረረ የሰው ታቁላላለች ይላል። አሳዛኛ አሳፋሪ ሞት የሞተ ያንተ ትህነግ ነው። ብርሃኑ ነጋን ምንም አይነት የፖለቲካ ምት አትገድለውም ። የ30 ሚሊዮን ወጣት ኢትይዮጵያዊያን፣ የአንድ ሚሊዮን አስተማሪዎች እና 50 ዩኒቨርሲቲዎች ህይወት እየለወጠ ነው። በቃ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የሚወደውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ስራ፣ የኢትዮጵያ ወላጆች ሁሉ ተስፋ የሆነውን የልጆቻቸው ትምህርትና እውቀት ሃላፊነት ተሸክሞ መስራት ያለበትን ነገር እየሰራ ነው። ብርሃኑ ነጋ ከዚህ በኋል እና ከዚህ በላይ ሊሆን የሚችለው አንድም የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ሌላም የተከበረ ያገር ብሄራዊ ምሁር ሆኖ መጻህፍት መጻፍ ነው እንጂ የቀረው ሁሉ ከሱ በታች ነው ። ኢዜማ ይጠቅመናል ብለው ለምልክት የፓርቲ መሪ ካደረጉት ለራሳቸው ሲሉ እንጂ ለብርሃኑ ብለው አይሆንም ። ብርሃኑ ኢዜማን ወክሎ የኢትዮጵያ ትምህርት ታሪክ እየለወጠ ነው። በቃ!!! ስሌትና እርካታ ማለት ያ ነው ። ከላይ የጻፍኩትን አንብብ! አንዳች ነገር ያስተምርሃል ።
Re: ጋዜጠኛ፡ የእናንተና ብርሃኑ ነጋ ልዩነት ምንድን ነው? >> አንዱአለም አራጌ፡ እሱ ኦህዴድ/ ብልፅግናን ያምናል፣ እኛ አይናችንን እናምናለን
Horror,
Why are you so protective of EZEMA? People have every right to praise, question and criticize a national political party.
There is no need to rant. You are more than capable of defending your position without insulting anyone.
I will repeat EZEMA is a politically dead party. It is relevant only for Abiye.
It is a huge mistake to join an ethnic based ruling party such as PP. It is a political suicide. Ethiopia is not a democratically advanced country and the western style coalition government doesn’t exist. Birr knows this very well.
Birr is an ambitious guy and he has been trying hard for opportunity all his life. He is a trained economist but teaching par-time aside he has never worked a real job in his life. That tells you all his ambitions are on the political basket.
It is a selfish calculation on his part against the membership and the party. His calculated that if he do well as a minster of Education, then he will position himself for a bigger opportunity. It doesn’t work like that, not when you lead a political party that the people expect to stand up the unpopular ruling party as an opposition. It may work as an individual citizen.
EZEMA is politically dead by letting itself being used by PP as a propaganda tool. A western style coalition government doesn’t work in Ethiopia. It is a one man rule. The rule of law, the judiciary, the military -is under Abiye.
The people will never take EZEMA seriously. Every one knows it is there to serve Abiye and a selective few is rewarded for it.