Page 1 of 1

የስልጤ ሕዝብ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን መልሰው እንደ ሚያሰሩት ተጋግሬ ነበር!

Posted: 12 Jun 2022, 12:32
by Horus
ሃይማኖት ካልቸር ነው። የሰላምና ፍቅር ካልቸር ያለው ሕዝብ ሃይማኖቱም የሰላምና ፍቅር ነው። የጥላቻና አመጽ ካልቸር ያላቸው ሁሉ በፍጹም የሰላምና ፍቅር ሃይማኖት ሊኖራቸው አይችልም :!: :!:

Re: የስልጤ ሕዝብ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን መልሰው እንደ ሚያሰሩት ተጋግሬ ነበር!

Posted: 12 Jun 2022, 15:31
by Union
እንኳን ተገነባ። ግን ምን ዋጋ አለው መልሶ መገንባት ኦሮሙማ ዋሀቢ ኦነግ ኦፒዲኦ እንደገና መጥቶ ያቃጥለዋል የህዝቡ ትግል እንደዚህ እየበረታ ካልመጣ። ለውጥ ለማምጣት ነው የአደረጃጀት ግንባታ የሚያስፈልገው ችግሩን ከመሰረቱ ለመንቀል። አለበለዚያ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ነው የሚሆነው።