
"ወልቃይት ቀይ መስመራችን ነው!" - ዶ/ር ይልቃል ከፋለ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ዛሬ ከጎንደር ከተማ ህዝብ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት "ወልቃይትን በየትኛውም መንገድ ለድርድር የማናቀርበው ቀይ መስመራችን ነው!" ሲሉ ተናግረዋል።


Re: "ወልቃይት ቀይ መስመራችን ነው!" - ዶ/ር ይልቃል ከፋለ
Duros min abak endil feleki; eneziya qunxanam Debterra fit Teqeemixo!!!