Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15518
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወያኔ ሁመራ -ወልቃይት ላይ ያለውን ጥያቄ በመሰረዝ ለእርቅ ሊቀርብ ነው ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ የአማራ ህዝብን ለማዘናጋት የተሰነደ ታክቲክ ነው።

Post by Abere » 11 Jun 2022, 20:21

ወያኔ ሁመራ -ወልቃይት ላይ ያለውን ጥያቄ በመሰረዝ ለእርቅ ሊቀርብ ነው ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ የአማራ ህዝብን ለማዘናጋት የተሰነደ ታክቲክ ነው። የአማራ ህዝብ ምንጊዜም በተጠንቀቅ መቆም አለበት - ያራያ እና ወልቃይት ጉዳይ ሙሉ በሙሉ ሳይመለስ አማራ እጁን አጥፎ አይቀመጥም።





Abere
Senior Member
Posts: 15518
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ወያኔ ሁመራ -ወልቃይት ላይ ያለውን ጥያቄ በመሰረዝ ለእርቅ ሊቀርብ ነው ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ የአማራ ህዝብን ለማዘናጋት የተሰነደ ታክቲክ ነው።

Post by Abere » 12 Jun 2022, 10:58

ስለ አንድ ነገር እውነትነት ለመቀበል፤ ምንጊዜም የኋላ ድርጊትን በአስገዳጅነት መፈተሽ ያስፈልጋል። እስከ አሁን ድረስ ያስተዋልናቸው ሁኔታዎች ቢኖሩ ህዝብ መሪነኝ ባይን እያመነ ክህደት እና ጸጸት ከማገኜት ውጭ ሌላ ነገር የለም። በአስገራሚ ሁኔታ ግን የማታለያ እና ህዝብ የማባበያ አቋራጭ መንገዶች ያለ ምንም ሃፍረት መሪዎች ይፈበርካሉ( ያመርታሉ)። ይህ አሁን ወያኔ ወልቃይት እና ሁመራን አልፈልግም እርቀ ሰላም ብቻ ነው የምፈልገው የሚለው ውሸት - አማራን ማዘናጊያ።

እንዴት? ሶስት ነገሮች በአንድ ጊዜ ተዥጎደጎዱ። 1) የፈረንሳይ(የምዕራባዊያን) ጋዜጣ መጀመሪያ ወሬውን ነዛው - ምክንያቱም ህዝብ የምዕራባዊያን ምንጭ ስለሆነ ፕሮፓጋንዳው እውነት ይመስለዋል 2) ወያኔ ሾለከ ስለተባለው ምስጢር ወሸትነት እና ዘላቂ ፍላጎቷን መግለጫ አወጣች 3) ለአማራ ክልል የተሾመው ፕሬዚዳንት ወልቃይት ሁመራ ቀይ መስመር ነው የሚል መግለጫ እንድሰጥ ታዘዘ።

ለማስመር የምፈልገው ስለ ታዛዡ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ነው። ይህ የሩቅ ጊዜ ታሪክ አይደለም። አገኘሁ ተሻገር የተባለው የቀድሞው ተሿሚ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት እንድሁ ራያ፥ወልቃይት፥ ሁመራ ቀይ መስመራችን ነው እያለ ይፎክር ነበር። ውጤቱ ግን ከሴራው ውስጥ አብሮ የሚዶልት ሰው ስለነበረ የወሎን ክፍለ ሀገር ሙሉ በሙሉ በትግሬ መንጋ እንድወረር ተባባሪ በመሆን ራያ ኮረም አላማጣ ዋጃ የአማራን ልዩ ሀይል እና ፋኖ ከአካባቢው እንዲያፈገፍግ በማድረግ ለወያኔ አረንጓደ መብራት በማብራት የተጠቀሱት የአማራ አጽመ እርስት በድጋሜ ለጥላት አሳልፎ ሰጥቷል። አሁንም የአማራው ፕሬዚዳንት እንደ አገኘሁ ተሻገር አማራን ለማደንዘዝ ተናገር የተባለ የሴረኞች መቅረፀ ድምፅ ነው።


Revelations wrote:
12 Jun 2022, 02:06


Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ወያኔ ሁመራ -ወልቃይት ላይ ያለውን ጥያቄ በመሰረዝ ለእርቅ ሊቀርብ ነው ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ የአማራ ህዝብን ለማዘናጋት የተሰነደ ታክቲክ ነው።

Post by Revelations » 13 Jun 2022, 05:14

June 12, 2022

ADDIS ABABA – Ethiopian government and the rebellious Tigray People’s Liberation Front (TPLF) have reportedly reached a secret agreement to restore electricity; banking and phone services in the northern Tigray region, several officials belonging to both parties of the Ethiopian conflict have told Sudans Post.

The agreement, one official in Addis Ababa said on condition of anonymity, was reached following several weeks of exchange of letters between Prime Minister Abiy Ahmed’s office and the leader of TPLF Debretsion Gebremichael coordinated by former Nigerian President and AU envoy for Horn of African Olusegun Obasanjo.

“One of the conditions which have been put forth by the Tigray juntas is for the central government in Addis Ababa to restore services such as electricity, phone services, and banking so that Tigray residents are able to receive money from families in diaspora,” the official said.

“It is on this basis that the central government has decided to concede and agreed to restore these services within a period not exceeding two months and in this period, the central government will send engineers to renovate what has been destroyed by the war in Tigray including in the capital Mekelle,” the official added.

Separately, a TPLF official in Nebraska said peace talks between the government and the rebel groups begun in Nairobi in January and resume in April after the rebel group decided to compromise the demand for self-determination and restore recognition of Abiy Ahmed’s government.

“The talks started in January this year. The TPLF sent a delegation to Kenyan in December 2021, but the government did not send its delegation until January and when the TPLF put forth the demand for self-determination, the talks collapsed and it was started again in April 2022,” the official said.

“So, with the intervention of Nigeria and Uganda, the parties have now agreed to restore most important services like electricity, phone and banking services within a period of a few weeks and the TPLF has also agreed to recognize the legitimacy of the government of Ethiopia in Addis Ababa,” the official added.



Right
Member
Posts: 4882
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ወያኔ ሁመራ -ወልቃይት ላይ ያለውን ጥያቄ በመሰረዝ ለእርቅ ሊቀርብ ነው ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ የአማራ ህዝብን ለማዘናጋት የተሰነደ ታክቲክ ነው።

Post by Right » 13 Jun 2022, 07:17

If requested, accept the independence of Tigrai. Give them a land-corridors to the world that will go through Ethiopian customs. Eritrea should do the same. As an independent state, let them import and export what ever they want except weapons. Make sure a solid rule of law apply to both Tigrai and Eritreans, means tightening at the border. All Tigrian nationals (all of them) should be deported one by one with compensation to their property. Period.
If they want a war let them have it. Eventually they will stop. With in a decade war and famine will be eradicated from the Horn.
The Tigregna speaking population of the north is the mother of all trouble in the Horn of Africa.

Post Reply