Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የለውጥ ጽዋ መቅመስ ጀመሩ !! ነጻ ዩኒቨርሲቲ ሆኑ!!!

Posted: 11 Jun 2022, 14:16
by Horus
አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሚቀጥለው አመት ጀምሮ ከመንግስት ነጻ የሆነ፣ እራሱን በራሱ የሚያስተዳድር ነጻ ዩኒቨርሲቲ ይሆናል ። የቀሩት 45 እስከ 50 የሚደርሱት እንደ ብቃታና ዝግጅታቸው እየተለኩ በሚቀትለው 5 አመት ውስጥ በሙሉ ነጻ ዩኒቨርሲቲ ይሆናሉ። ከዚህ በኋላ በመንግስት ደደብ ቢሮክራት የሚነዳ የክፍተኛ ትምሀርት ተቋም በኢትዮጵያ ያከትማል!!! ኤቦ ዪቦ !!!