Page 1 of 1
Promising! Korean Technology enabled over 6 Apartment blocks to be built in just 1,5 years!
Posted: 10 Jun 2022, 15:56
by temari
Re: Promising! Korean Technology enabled over 6 Apartment blocks to be built in just 1,5 years!
Posted: 10 Jun 2022, 19:28
by Ethoash
ታድያ እኔ አነበርኩም ወይ ይህንን ቴክኖለጅ እዚህ ፎረም ላይ እየለጠፍኩ እዳዬን የማይ የነበረው ። አሁን የምለው ተሳክቶ በማየቴ በጣም ደስ ነው ያለኝ። እንግዲህ እንጅነሩ የቤት ክራይ አስተዳደር አላፊው እንድሚለው እንደገባኝ ከሆነ ፎርም ቴክኖለጂ ነው በጣም ቀላል በጣም ፈጣን ነው። ስክላ፣ እና ብሎኬት መደርደር ድሮ ቀረ አንድ ወጥ ግድግዳ ነው የሚስራው ሲሚንቶ ኮንክሬቱን በመሙላት ብዙ ግዜ ማባከን አይኖርም ተመልከት እያንዳንዱን ብሎኬት መደርደር ከዚህ ሁሉ አንዴ ኮንክሬት ይመጣል በመኪና ኮንክሬቱን መሙላት ብቻ ነው። ልክ እንደ ኬክ የፎርሙን ቅርፅ ይዞ ቤቱ የወጣል ማለት ነው።
ምንም የምለው የለም አሁን በፍጥነት ሌሎቹንም የቤት ተቆራጮችን ይህንን መንገድ ተጠቅመው ቤታቸውን እንዲስሩ ነው። ከፎቆ በጀርባ ብዙ የተጎሳቀሉ ቤቶች ይታዩኛል ስለዚህ እነሱ ተነስተው እዚህ ፎቅ ላይ ቢኖሩና መሬታቸው ደግሞ ሌላ ፎቅ ቢስራበት ሁላችንም ተጠቃሚ እንሆናለን። ተነሺዎች ድሮ ቤት ክራይ በሚከፍሉበት ዋጋ አዲስ ፎቅ ላይ ቢገቡ ። እግዛብሔር ስራችንን ይመርቅልናል ማንም አያለቅስብንም ማለት ነው። i enjoy seeing this video ..even so i see this kind of video many time i really enjoy this one because they make it so simple to understand ..instead of 3d imagine this workers really show u the skill that it take building house .. i feel like i could even do it..
Re: Promising! Korean Technology enabled over 6 Apartment blocks to be built in just 1,5 years!
Posted: 11 Jun 2022, 06:48
by DefendTheTruth
Ethoash wrote: ↑10 Jun 2022, 19:28

Hope you also wrote about innovate instead of imitate, the ultimate measure of mastering a new way (idea) of of doing businesses.
You can start innovating when you promote the advancement of knowledge. There is no shortcut outside of (a quality) education for advancing knowledge, if I may guess here.
Did you also highlight the role of template in increasing productivity, not only in the construction sector but also in all sectors of the economy?
The basic idea behind this technology is use of template, if I understood the video well.
You can start creating a template when you have the foundational understanding of something and throught that increase productivity by using templates.
Re: Promising! Korean Technology enabled over 6 Apartment blocks to be built in just 1,5 years!
Posted: 11 Jun 2022, 09:40
by Ethoash
DDT,
መጀመሪያ አንድ ነገር እንዴት እንደሚስራ ማወቅ አለብህ ለመፈላስፍም። ድግሞ ጎማን ደጋግሞ መፈልስፍ የሚሉት ነገር አለ ነጮቹ ከአንተ በፊት ሌላው ከፈለስፍ እንተ የግድ ያንኑ እቃ መፈልስፍ አይገባህም የተፈለስፈውን መጠቀም አለብ። አንዴ በተፈለስፈው ከስለጠንክ በኋላ የራሰህን ፍልስፍና እየጨመርክበት ት ሄዳለህ ማለት ነው።
ምሳሌ ልስጥህ ቻይናዎች የመጀመሪያውን የከተማ ባቡር አስከቡልን ፣ ከዝያ ኢትዬዽያኖች አገር ውስጥ መገጣጠም ጀመሩ ትንሽ ቆይቶ ዲዛይኑን ማሻሻል ጀመሩ ለአገራችን በሚስማማ ሁኔታ እንዲህ ነው ማደግ ማለት።
አሁን የቤቶች ክራይ ስብሳቢ ድርጅት ይህንን ቴክኖለጂ ለማንም ለማስተማር አስራ አምስት ቀን ነው የሚፈልገው ብሎዋል። እኔ ሲቪል ኢንጂነሪንግ የተማሩትን ቢያስለጥኑ ነው ደስ የሚለኝ ። ለምን ቢባል አንዴ ከስለጠኑ የቤቱን ካርታ ማንበብ እና መተግበር ብቻ ሳይሆን ሌላ ቀልጣፋ መንገድ ሊፈጥሩ ይችላሉ ። አርባ የተማረ ስው ብታስለጥን በዚህ ቴክኖለጂ አርባ ቦታ ሄደው ካቦ እየሆኑ አርባ ፎቆሽን ሊስሩ ይችላሉ ማለት ነው። ስለተማሩም የቤቱን ፕላን እያነበቡ በጥራት መተግበር ይችላሉ ባይ ነኝ።
አዋ ብዙ አበሾች በፈጠራ ላይ ብዙ ክብደት ያስቀምጣሉ። ፈጠራም በጣም ጥሩ ቢሆንም ፤ከሌላው ቀድቶ መስራትም ትልቅ ክህነት ነው። መቃለል የለበትም ሁሉም ያደገው እኳ መጀመሪያ ከሌላው ቀድቶ ነው። የአሜሪካ ናይክ ጫማ የተቀዳው ከጃፓኖች ነው።። ከናይክ በፊት እነ ፑማና አዲዳስ ነበሩ ግን አሜሪካኑ ከነሱ ቀድቶ በልጦዋቸው ቁጭ አለ።
አዎ መቅዳት መጥፎ የሚሆነው። ጎረቤት ህ ኬክ ቤት ሲስራ አንተም ሌላ ነገር መስራት እየቻልክ ሌላ ኬክ ቤት ብት ስራ ። ደግሞ ሶስተኛ አራተኛው አምስተኛው በመደዳ ኬክ ቤት ቢስራ ያ ከምቀኝነት በታች አላየውም ። ግን በኢትዬዽያ ኬክ ባይኖርና አንተ ማሽኑን ከውጭ አስገብተህ ኬክ ብት ስራ ምኑም ነወር የለበትም ከዚያ ደግሞ ከመጣህው ማሽን ኮፒ አርገህ አገር ውስጥ የኬክ ማሽኑን ብት ስራው በጣም ትልቅ ነገር ነው ። ስለዚህ በዚህ እንጠቅልለው የዚህን ወይይት።
እንዳልኩት ይህ ቤት ለመስራት የሚገለገሉበት ፎርም ። አንድ ፒላ ቤት በቀን ውስጥ የሚስራ ሲሆን ። አናጢ ፣ የተማረ ሃይል ሳይስፈልግ፣ ምንም ቁስ ሳይስፈልግ መዶሻ ብቻ ይዞ ቤቱን መስራት ይቻላል። ይህ ቴክኖለጂ የቆጠባ ቤቶችን ቀለል ያሉ ቤቶችን በተርታ መስራት ስለሚችል ብዙ የቤት ጥያቄያችንን ሊመልስ ይችላል ባይ ነኝ። ከከተማ ራቅ የሚል ቦታ ላይ ማለቴ ነው ።