Page 1 of 1

የምስራቅ አፍሪካ ዋና የሁከት እና ሽብር ቀጠና የሆነችው ሶማልያ፤ ከአዲሱ መሪ ዋ በኋላ በዓለም የምትታወቅበት የሁከት ታሪኳ ይቀየር ይሆን?

Posted: 10 Jun 2022, 11:25
by Abere
ሀ) አዎን፤ አዲሱ መሪዋ ህዝባዊ ቅቡልነት እና አገር ወዳድ ናቸው ተብሎ ስለሚታመን።

ለ) ምን አይቀየርም፤ የተቀየረ የፓለቲካ ባህል በፍጥነት ሊቀየር ስለማይችል

ሐ) ከበፊቱ የከፋ ሁከት እና ሽብር ይኖራል - ምክንያቱም የሶማሌ ጉዳይ ሲብስ እንጅ ሲሻሻል አይተን ስለማናውቅ።

መ) ሌላ። ይገለጽ