Page 1 of 1
Our Pente First Lady just released her new Album @ሙሉ ወንጌል ቀጠና ሁለት ቤ/ክ
Posted: 10 Jun 2022, 11:24
by temari
She is humble and down to earth. I like her!
Re: Our Pente First Lady just released her new Album @ሙሉ ወንጌል ቀጠና ሁለት ቤ/ክ
Posted: 10 Jun 2022, 19:58
by Ethoash
በጣም ቆንጆ መዝሙር ነው። ግን ምንድነው ትርጉሙ : ቀደማዊት ዝናሽ የለሁበትም ፣ እኔ አያገባኝም፣ እጄቼን ከሀጥያቁ ታጥቤያለሁኝ፣ ወድ ሃይማኖቴ በጤናዬ ብላ ተመልሳለች ማለት ነው። ሁላችንም እንደምናውቀው ቀድማዊት ዝናሽ ከአብይ ጋራ አታድርም ተጣልተዋል ፣ ከንግስና በፊት ነው የተለያዩት እሱዋ አሜሪካ ትኖር ነበር እሱ በወታደርነት ሲዳክር። ግን ምን ያረጋል ነገስ ሲባል ተመልሳ መጥታ ልትረዳው ፈልጋ ነበር ግን እንደሁሉም እክቲቮስቶች፣ እና ወታፍ ነቃዬች እሱዋም በቃኝ የለሁበትም ብላወ ተስናብታ ወድ ትንሳሄ ሄዳለች ።
ከአብይ ወንጅል የለሁበትም ፣ እኔ ወድ እግዛብሄሬ መንገድ ገብታለች ። ከስደት መለስከኝ ቅኔ ነው። ከአሜሪካ መለስክኝ፣ ከዚያም ከአብይ መለስከኝ፣ ከዚያም መለስ ዘናዊ ላለማለት ።
በቀስታ እያባበለ የሚመራን አብይ ለማለት ነው። እሱ አይጥልም ማለትን ምን አመጣው ታድያ ቅኔ ነው። ስሙዋት ። ቀደማዊ አዜብ የቢሊዬን ዶላር ፕሮጀክት ስታንቀሳቅስ ፣ ከአገር መሪዎች ባለቤቶች ጋራ ሆና አፍሪካን ስትነቀንቅ ፣ ይሄው መቱ ሁለት የቤት እመቤቶች ከሐይለማሪያም ሚስት ት ሻላለች ሌላው ቢጠፋ ስርታ ትበላለች ዝምራ። ምን አረገች የሕይለማሪያም ሚስት ጀግናዋ የአዜብ ቁራጭ አይሆኑም። ምነው ። ቀደማዊ ዝናሽ ልክ እንደሱማ መንገድ ላይ ያሉትን ሴቶችን የሚያስባስብ ቤት ቴክኖለጂ አምጥታ ለምን የግሉዋን ፕሮጀክት አት ስራም ። እኔ ዝማሬዋ ይቅር አልልም ግን እሁድ ታርገውና ከስኞ እስክ ቅዳሜ ቤት ት ስራ ክሳዊዲ የመጡትን ሴቶች ስራ ት ስታቸው። ይህንን ብታረግ የውጭ ስዎችም ይረዱዋት ነበር ። ለትግኞችም ለየመኒዎችም ለሲሪያኖችም በኮታ ቤት መስጠት ብዙ የእግዛብሔር ስራ አለና ይህንን ትወጣ እላለሁ ። ሁሌም ቀዳማዊነት የለም አንዴ የሚመጣ እድል ነው ተጠቀሚበት እላለሁ።
Re: Our Pente First Lady just released her new Album @ሙሉ ወንጌል ቀጠና ሁለት ቤ/ክ
Posted: 14 Jun 2022, 17:35
by temari
Re: Our Pente First Lady just released her new Album @ሙሉ ወንጌል ቀጠና ሁለት ቤ/ክ
Posted: 14 Jun 2022, 17:51
by ethiopianunity
It looks like you become who your leader is. We are heading protestantism as long as we have religious influenced leadership in this case Protestant. There will be too many Orthodox converts to protestant and they will not affect Muslim population. Bye, bye Orthodox. Millions is pouring in Ethiopia to convert the Orthodox to Protestant. Look how they are gaining materialism: good quality and fashionable clothing, instruments, housing, etc is worrisome as leader to resort to spiritual or regular music instead of another profession. Don't get me wrong just because you are leader, l don't mean to abandoned your profession but Ethiopia is in the middle of crossroads and rvennyou abandon your profession to lead.
What else is being noticed is songs ,such as love/ hero songs like from Teddy, Tilahun or traditional songs that depict our culture , music, instrument, etc will soon be prohibited.lndeed the Protestant is heavily trying to attract the Orthodox through unbelievable vocal spiritual songs. Why? To numb the society, have you seen the cries? 24 hrs of the spiritual song, will they be productive or pursue their individual interest and don't need work as money is pouring in. Zerfe became officially Protestant illuminati by coloring her hair bright pink. So Protestant goes hand in hand illuminati.
Re: Our Pente First Lady just released her new Album @ሙሉ ወንጌል ቀጠና ሁለት ቤ/ክ
Posted: 10 Jul 2022, 16:53
by temari
Re: Our Pente First Lady just released her new Album @ሙሉ ወንጌል ቀጠና ሁለት ቤ/ክ
Posted: 10 Jul 2022, 17:43
by Abere
Goat Singing
የፍዬል ዜማ
Re: Our Pente First Lady just released her new Album @ሙሉ ወንጌል ቀጠና ሁለት ቤ/ክ
Posted: 10 Jul 2022, 21:23
by sun
temari wrote: ↑10 Jun 2022, 11:24
She is humble and down to earth. I like her!
Not only humble and down to earth but also very helpful beyond any religion, ethnicity, region, etc. boundaries. All the schools and other service she built in diverse regions and locations are exceptional and heart warming. I like here too!
