Page 1 of 1

ወንድማችን የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃህ!

Posted: 10 Jun 2022, 09:59
by Meleket
ሞሓመድ ኣብዱላሂ ፋርማጆ ጀግና ነው። :lol: ሽንፈቱን በጸጋ የተቀበለና ሥልጣን ላይ የሙጥኝ ከማለት ይልቅ በሰለጠነ መንገድ ሥልጣኑን ለተተኪው በሰላማዊ መንገድ ያስረከበ ያፍሪካ ቀንድ ዕንቍ ጀግና ነው ለማለት ያህል ነው። :mrgreen:

ፋርማጆ በምርጫ ብትሸነፍም፤ ሥልጣንን የሙጥኝ ባለማለት ለአፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አርአያ ነህና፡ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ወንድማማቾች የቦለቲካ ልዩነታቸውን አስታግሰው እንዲህ በሰለጠነ መንገድ ተቀራርበው ሲጨባበጡ እንዴት ያምርባቸዋል ኣቦ! የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ይህንን ለማዬት በቃህ! :mrgreen:

Re: ወንድማችን የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃህ!

Posted: 10 Jun 2022, 11:06
by Digital Weyane
ከባለ ራዕዩ ታላቁ ጁንታው ዎንድሜ Meleket ጋር ሞቶ በሞቶ ኡስማማለሁ። ኡኛ ወያኔ በ2005 በተደረገው ምርጫ ላይ ስንሸነፍ ሥልጣን ላሸናፊው አካል በሰላም ብናስረክብ ኖሮ ዛሬ 900,000ሺ ትግራዋይ በማይረባ ጦርነት አያልቅም ነበር። ያለመታደል ሆኖ ግን ኡንደ ፈንጂ አምካኝ ከስህተታችን መማር አልቻልንም። :roll: :roll:

አመለካከታችን ከድርጊታችን ጋር ቅራኔ ውስጥ መግባት በመጀመሩ ግን ደስተኛ ነኝ። ወቅቱ ከስህተታችን ተምረን ኢትዮጵያን የምንክስበት ነው። ኡኛ ሽንፈታችንን አምነን የቆምን ወያኔ ከመሃልም ከመስመርም ተሰልፈን አርቆ አስተዋዩና ቆራጡ ጁንታው መሪያችን Meleketን ተከትለን ከዚህ ጨለማ ውስጥ ለመውጣት መወሰን ያለብን ዛሬ ነው። ቁርፂ እያ ሎሚ የብላይ መህደሚ!! :roll: :roll:

Re: ወንድማችን የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃህ!

Posted: 10 Jun 2022, 11:35
by Meleket
ወንድማችን Digital Weyane የወያኔ ነገር እኮ “ጌም ኦቨር” ከተባለ ዘመን ተቆጠረ! የምን ኣስሬ “ወያኔ ወያኔ” እያሉ መንጨርጨር ነው? ካቅማቸው በላይ ወያኔን ኣግዝፈህ፤ ህዝብን እንደ ‘ህጻን’፡ “ወያኔ መጡብህ” እያልክ ማስፈራራት ኣሁን የሚሰራ ስሌት አይደለም፤ ምክንያቱም ያኔ በፋርማጆ ዘመን እኮ ነው የወያኔ ጉዳይ “ጌም ኦቨር” የተባለው! :mrgreen:

አሁን ያለንበት ቁምነገር “የሞሓመድ ኣብዱላሂ ፋርማጆን ድንቅ የጀግንነት ገድል በማክበርናየሱማሊያን ህዝብም እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማየት አበቃህ!” በማለት ላይ ስለሆንን፡ አንተም የወንድማችን Digital Weyane የሱማሊያ ህዝብ ደስታ ተጋሪ ትሆን ዘንድ፡ በታላቅ ኣክብሮት ጋብዘንኃል፥ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር።
:mrgreen:
Meleket wrote:
10 Jun 2022, 09:59
ሞሓመድ ኣብዱላሂ ፋርማጆ ጀግና ነው። :lol: ሽንፈቱን በጸጋ የተቀበለና ሥልጣን ላይ የሙጥኝ ከማለት ይልቅ በሰለጠነ መንገድ ሥልጣኑን ለተተኪው በሰላማዊ መንገድ ያስረከበ ያፍሪካ ቀንድ ዕንቍ ጀግና ነው ለማለት ያህል ነው። :mrgreen:

ፋርማጆ በምርጫ ብትሸነፍም፤ ሥልጣንን የሙጥኝ ባለማለት ለአፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አርአያ ነህና፡ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ወንድማማቾች የቦለቲካ ልዩነታቸውን አስታግሰው እንዲህ በሰለጠነ መንገድ ተቀራርበው ሲጨባበጡ እንዴት ያምርባቸዋል ኣቦ! የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ይህንን ለማዬት በቃህ! :mrgreen:

Re: ወንድማችን የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃህ!

Posted: 10 Jun 2022, 15:21
by kerenite

Selam Hawna Meleket,

Indeed bi nay somal aHwatna kinQenie alena. Salsay miricha akayidom. Ab Adom constitution alewom neabinet free press abzi deleyiwo Adi kikhedu netsa iyom, aygifefu ab maAskerat barnet aybelyu. Iski mis hagerna awadadiro. Semayin merieteen iyu.

Abzi forum nayti sirAt teteQemti alewu. Eritrawian kikonu yikilu iyom gin nay hizbom chigir is unique is to them, they are indifferent to the plight of eris slementay bitiQmi self interest misti sirAat teasasirom iyom. Geliom ab eritra geza tewahibom iyom. Abzi ab diaspora deQom HaQuifom ab best universities insadedu (Izi timnit nay zikone eritrawi sidra iyu gin Idil ayrekeben) they fan the flames of war by saying we are with our EDF lol.... Itizimewit wedi tekal aHwateyin aHwatkan iyom. Nsom deQom HaQifom abzi miErab hagerat.

A friend who returned from eritrea, he was on vacation told me that had it not been for the remittance some eris (not many of them) receive from their family members who live in diaspora most eris may have gone to the streets to beg any passerby to help him feed his/her family.

The good thing about eritreans, they help each other. They share with the needy what they obtain from diaspora.

Re: ወንድማችን የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃህ!

Posted: 10 Jun 2022, 15:24
by Weyane.is.dead
Lezayi sebeytay komishti wahid. Somal be kalot zemerexulom zemerehu akniomka? Tokayi tizu nejis wahid. Kid nay somal zegnet habuni belom. Rofae hatela.
kerenite wrote:
10 Jun 2022, 15:21
Meleket wrote:
10 Jun 2022, 09:59
ሞሓመድ ኣብዱላሂ ፋርማጆ ጀግና ነው። :lol: ሽንፈቱን በጸጋ የተቀበለና ሥልጣን ላይ የሙጥኝ ከማለት ይልቅ በሰለጠነ መንገድ ሥልጣኑን ለተተኪው በሰላማዊ መንገድ ያስረከበ ያፍሪካ ቀንድ ዕንቍ ጀግና ነው ለማለት ያህል ነው። :mrgreen:

ፋርማጆ በምርጫ ብትሸነፍም፤ ሥልጣንን የሙጥኝ ባለማለት ለአፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አርአያ ነህና፡ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ወንድማማቾች የቦለቲካ ልዩነታቸውን አስታግሰው እንዲህ በሰለጠነ መንገድ ተቀራርበው ሲጨባበጡ እንዴት ያምርባቸዋል ኣቦ! የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ይህንን ለማዬት በቃህ! :mrgreen:

Selam Hawna Meleket,

Indeed bi nay somal aHwatna kinQenie alena. Salsay miricha akayidom. Ab Adom constitution alewom neabinet free press abzi deleyiwo Adi kikhedu netsa iyom, aygifefu ab maAskerat barnet aybelyu. Iski mis hagerna awadadiro. Semayin merieteen iyu.

Abzi forum nayti sirAt teQemeti alewu. Eritrawian kikonu yikilu iyom gin nay hizbom chigir is unique is to them, they are indifferent to the plight of eris slementay bitiQmi self interest misti sirAat teasasirom iyom. Geliom ab eritra geza tewahibom iyom. Abzi ab diaspora deQom HaQuifom ab best universities insadedu (hey! Izi timnit nay zikone eritrawi sidra iyu) they fan the flames of war by saying we are with our EDF lol.... Itizimewit wedi tekal aHwateyin aHwatkan iyom.

A friend who returned from eritrea, he was on vacation told me that had it not been for the remittance some eris (not many of them) receive from their family members who live in diaspora they may have gone to the streets to beg any passerby to help him feed his/her family.

The good thing about eritreans, they help each other. They share with the needy what they obtain from diaspora.

Re: ወንድማችን የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃህ!

Posted: 10 Jun 2022, 15:37
by Sabur

Good News !!

Hope the election was fair, and candidates had equal platform without Vote Manipulations, Cheating, Threats, Intervention (foreign),...

Wish All Peace and Development for the Somali People.

Meleket wrote:
10 Jun 2022, 09:59
ሞሓመድ ኣብዱላሂ ፋርማጆ ጀግና ነው። :lol: ሽንፈቱን በጸጋ የተቀበለና ሥልጣን ላይ የሙጥኝ ከማለት ይልቅ በሰለጠነ መንገድ ሥልጣኑን ለተተኪው በሰላማዊ መንገድ ያስረከበ ያፍሪካ ቀንድ ዕንቍ ጀግና ነው ለማለት ያህል ነው። :mrgreen:

ፋርማጆ በምርጫ ብትሸነፍም፤ ሥልጣንን የሙጥኝ ባለማለት ለአፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አርአያ ነህና፡ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ወንድማማቾች የቦለቲካ ልዩነታቸውን አስታግሰው እንዲህ በሰለጠነ መንገድ ተቀራርበው ሲጨባበጡ እንዴት ያምርባቸዋል ኣቦ! የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ይህንን ለማዬት በቃህ! :mrgreen:

Re: ወንድማችን የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃህ!

Posted: 10 Jun 2022, 15:41
by Digital Weyane
ኡዙይ <<ልኤርትራውያን ብቕንኢ አሕሪርና ብግዲ ወይ ብውዲ ላይ ወያነና አጀንዳ ኻም ዘራምዱ ክንገብሮም እይና!>> ኻው ልብል ቁዱስ ወያነያዊ ድልየት ልነቐለ እንቅስቃሴ ኣብ ሸቱኡ ልከብፅሑ ብዓርሰ ተአማንነት አብዙይ ፎርም ዝራጋረጉ ዝኒኤዉ ጁንታ ወገናተይ ዓወትን ኣሳልጦን ይምነየሎም። :roll: :roll:

ነቱ ብጭራሽ ዘይቀንእ ሰብ ከተቕንእ ሙሙካር ብሓቂ ዓቢይ ገድሊ ዝሓትት እምበይ ቀሊል ሥራሕቲ የኾነይ፣ ስለዚ ነዙይ ቁዱስ ገድሊ ትመርሕዎ ዝኒኤኹም ጁንታ ወገናተይ Meleket እና Kerente አየኹም ናይና አው ጎንኹም አለና ክብል ይፈቲ። ወይከ ፈተኽ! ትግራይና ትስዕር!
:roll: :roll:

Re: ወንድማችን የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃህ!

Posted: 10 Jun 2022, 16:04
by kerenite
Weyane.is.dead wrote:
10 Jun 2022, 15:24
Lezayi sebeytay komishti wahid. Somal be kalot zemerexulom zemerehu akniomka? Tokayi tizu nejis wahid. Kid nay somal zegnet habuni belom. Rofae hatela.
kerenite wrote:
10 Jun 2022, 15:21
Meleket wrote:
10 Jun 2022, 09:59
ሞሓመድ ኣብዱላሂ ፋርማጆ ጀግና ነው። :lol: ሽንፈቱን በጸጋ የተቀበለና ሥልጣን ላይ የሙጥኝ ከማለት ይልቅ በሰለጠነ መንገድ ሥልጣኑን ለተተኪው በሰላማዊ መንገድ ያስረከበ ያፍሪካ ቀንድ ዕንቍ ጀግና ነው ለማለት ያህል ነው። :mrgreen:

ፋርማጆ በምርጫ ብትሸነፍም፤ ሥልጣንን የሙጥኝ ባለማለት ለአፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አርአያ ነህና፡ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ወንድማማቾች የቦለቲካ ልዩነታቸውን አስታግሰው እንዲህ በሰለጠነ መንገድ ተቀራርበው ሲጨባበጡ እንዴት ያምርባቸዋል ኣቦ! የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ይህንን ለማዬት በቃህ! :mrgreen:

Selam Hawna Meleket,

Indeed bi nay somal aHwatna kinQenie alena. Salsay miricha akayidom. Ab Adom constitution alewom neabinet free press abzi deleyiwo Adi kikhedu netsa iyom, aygifefu ab maAskerat barnet aybelyu. Iski mis hagerna awadadiro. Semayin merieteen iyu.

Abzi forum nayti sirAt teQemeti alewu. Eritrawian kikonu yikilu iyom gin nay hizbom chigir is unique is to them, they are indifferent to the plight of eris slementay bitiQmi self interest misti sirAat teasasirom iyom. Geliom ab eritra geza tewahibom iyom. Abzi ab diaspora deQom HaQuifom ab best universities insadedu (hey! Izi timnit nay zikone eritrawi sidra iyu) they fan the flames of war by saying we are with our EDF lol.... Itizimewit wedi tekal aHwateyin aHwatkan iyom.

A friend who returned from eritrea, he was on vacation told me that had it not been for the remittance some eris (not many of them) receive from their family members who live in diaspora they may have gone to the streets to beg any passerby to help him feed his/her family.

The good thing about eritreans, they help each other. They share with the needy what they obtain from diaspora.
Weyane.is.dead wrote:
10 Jun 2022, 15:24
Lezayi sebeytay komishti wahid. Somal be kalot zemerexulom zemerehu akniomka? Tokayi tizu nejis wahid. Kid nay somal zegnet habuni belom. Rofae hatela.
kerenite wrote:
10 Jun 2022, 15:21
Meleket wrote:
10 Jun 2022, 09:59
ሞሓመድ ኣብዱላሂ ፋርማጆ ጀግና ነው። :lol: ሽንፈቱን በጸጋ የተቀበለና ሥልጣን ላይ የሙጥኝ ከማለት ይልቅ በሰለጠነ መንገድ ሥልጣኑን ለተተኪው በሰላማዊ መንገድ ያስረከበ ያፍሪካ ቀንድ ዕንቍ ጀግና ነው ለማለት ያህል ነው። :mrgreen:

ፋርማጆ በምርጫ ብትሸነፍም፤ ሥልጣንን የሙጥኝ ባለማለት ለአፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አርአያ ነህና፡ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ወንድማማቾች የቦለቲካ ልዩነታቸውን አስታግሰው እንዲህ በሰለጠነ መንገድ ተቀራርበው ሲጨባበጡ እንዴት ያምርባቸዋል ኣቦ! የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ይህንን ለማዬት በቃህ! :mrgreen:

Selam Hawna Meleket,

Indeed bi nay somal aHwatna kinQenie alena. Salsay miricha akayidom. Ab Adom constitution alewom neabinet free press abzi deleyiwo Adi kikhedu netsa iyom, aygifefu ab maAskerat barnet aybelyu. Iski mis hagerna awadadiro. Semayin merieteen iyu.

Abzi forum nayti sirAt teQemeti alewu. Eritrawian kikonu yikilu iyom gin nay hizbom chigir is unique is to them, they are indifferent to the plight of eris slementay bitiQmi self interest misti sirAat teasasirom iyom. Geliom ab eritra geza tewahibom iyom. Abzi ab diaspora deQom HaQuifom ab best universities insadedu (hey! Izi timnit nay zikone eritrawi sidra iyu) they fan the flames of war by saying we are with our EDF lol.... Itizimewit wedi tekal aHwateyin aHwatkan iyom.

A friend who returned from eritrea, he was on vacation told me that had it not been for the remittance some eris (not many of them) receive from their family members who live in diaspora they may have gone to the streets to beg any passerby to help him feed his/her family.

The good thing about eritreans, they help each other. They share with the needy what they obtain from diaspora.

Wedi barista idaga Arbi,

STFU!!!

My respone ain't for your type iryray deQalu amharu rather for genuine eritreans.

Re: ወንድማችን የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃህ!

Posted: 10 Jun 2022, 16:04
by Digital Weyane
ኡኛ ወያኔ የፈረንጆች ጌቶቻችንን ትእዛዝ ለማስፈፀም ሶማሊያን በሀይል በመውረር ፡ ንፁሃን ሰዎችን በመግደል ፡ ባለትዳር ሴቶችና ህፃናት ልጃገረዶችን በመድፈርና ንብረቶችን በመዝረፍ ባደረስነው በደል ምክንያት ዛሬ ቅጣታችንን ኡየተቀበልን ነው።

ኡኛ ስማችን ከታች የተጠቀሰው ወያኔዎች ከልባችን ተፀፀተን ጥፋታችንን አምነን በእንባ ኡየታጠብን መሬት ላይ ተደፍተን የሶማሊያ ህዝብን ይቅርታ ኡንጠይቃለን። :cry: :cry:

Digital Weyane, Meleket, kerenite

Re: ወንድማችን የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃህ!

Posted: 10 Jun 2022, 16:20
by Educator
Melekt, I agree with you 100%. But would you be kind enough to present your comment in a poem form? I love your poems.
Meleket wrote:
10 Jun 2022, 09:59
ሞሓመድ ኣብዱላሂ ፋርማጆ ጀግና ነው። :lol: ሽንፈቱን በጸጋ የተቀበለና ሥልጣን ላይ የሙጥኝ ከማለት ይልቅ በሰለጠነ መንገድ ሥልጣኑን ለተተኪው በሰላማዊ መንገድ ያስረከበ ያፍሪካ ቀንድ ዕንቍ ጀግና ነው ለማለት ያህል ነው። :mrgreen:

ፋርማጆ በምርጫ ብትሸነፍም፤ ሥልጣንን የሙጥኝ ባለማለት ለአፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አርአያ ነህና፡ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ወንድማማቾች የቦለቲካ ልዩነታቸውን አስታግሰው እንዲህ በሰለጠነ መንገድ ተቀራርበው ሲጨባበጡ እንዴት ያምርባቸዋል ኣቦ! የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ይህንን ለማዬት በቃህ! :mrgreen:

Re: ወንድማችን የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃህ!

Posted: 10 Jun 2022, 19:08
by Weyane.is.dead
But mine was directed at you Wedizash.ermuta sahsah kodar arayi kunti :mrgreen:
kerenite wrote:
10 Jun 2022, 16:04
Weyane.is.dead wrote:
10 Jun 2022, 15:24
Lezayi sebeytay komishti wahid. Somal be kalot zemerexulom zemerehu akniomka? Tokayi tizu nejis wahid. Kid nay somal zegnet habuni belom. Rofae hatela.
kerenite wrote:
10 Jun 2022, 15:21
Meleket wrote:
10 Jun 2022, 09:59
ሞሓመድ ኣብዱላሂ ፋርማጆ ጀግና ነው። :lol: ሽንፈቱን በጸጋ የተቀበለና ሥልጣን ላይ የሙጥኝ ከማለት ይልቅ በሰለጠነ መንገድ ሥልጣኑን ለተተኪው በሰላማዊ መንገድ ያስረከበ ያፍሪካ ቀንድ ዕንቍ ጀግና ነው ለማለት ያህል ነው። :mrgreen:

ፋርማጆ በምርጫ ብትሸነፍም፤ ሥልጣንን የሙጥኝ ባለማለት ለአፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አርአያ ነህና፡ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ወንድማማቾች የቦለቲካ ልዩነታቸውን አስታግሰው እንዲህ በሰለጠነ መንገድ ተቀራርበው ሲጨባበጡ እንዴት ያምርባቸዋል ኣቦ! የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ይህንን ለማዬት በቃህ! :mrgreen:

Selam Hawna Meleket,

Indeed bi nay somal aHwatna kinQenie alena. Salsay miricha akayidom. Ab Adom constitution alewom neabinet free press abzi deleyiwo Adi kikhedu netsa iyom, aygifefu ab maAskerat barnet aybelyu. Iski mis hagerna awadadiro. Semayin merieteen iyu.

Abzi forum nayti sirAt teQemeti alewu. Eritrawian kikonu yikilu iyom gin nay hizbom chigir is unique is to them, they are indifferent to the plight of eris slementay bitiQmi self interest misti sirAat teasasirom iyom. Geliom ab eritra geza tewahibom iyom. Abzi ab diaspora deQom HaQuifom ab best universities insadedu (hey! Izi timnit nay zikone eritrawi sidra iyu) they fan the flames of war by saying we are with our EDF lol.... Itizimewit wedi tekal aHwateyin aHwatkan iyom.

A friend who returned from eritrea, he was on vacation told me that had it not been for the remittance some eris (not many of them) receive from their family members who live in diaspora they may have gone to the streets to beg any passerby to help him feed his/her family.

The good thing about eritreans, they help each other. They share with the needy what they obtain from diaspora.
Weyane.is.dead wrote:
10 Jun 2022, 15:24
Lezayi sebeytay komishti wahid. Somal be kalot zemerexulom zemerehu akniomka? Tokayi tizu nejis wahid. Kid nay somal zegnet habuni belom. Rofae hatela.
kerenite wrote:
10 Jun 2022, 15:21
Meleket wrote:
10 Jun 2022, 09:59
ሞሓመድ ኣብዱላሂ ፋርማጆ ጀግና ነው። :lol: ሽንፈቱን በጸጋ የተቀበለና ሥልጣን ላይ የሙጥኝ ከማለት ይልቅ በሰለጠነ መንገድ ሥልጣኑን ለተተኪው በሰላማዊ መንገድ ያስረከበ ያፍሪካ ቀንድ ዕንቍ ጀግና ነው ለማለት ያህል ነው። :mrgreen:

ፋርማጆ በምርጫ ብትሸነፍም፤ ሥልጣንን የሙጥኝ ባለማለት ለአፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አርአያ ነህና፡ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ወንድማማቾች የቦለቲካ ልዩነታቸውን አስታግሰው እንዲህ በሰለጠነ መንገድ ተቀራርበው ሲጨባበጡ እንዴት ያምርባቸዋል ኣቦ! የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ይህንን ለማዬት በቃህ! :mrgreen:

Selam Hawna Meleket,

Indeed bi nay somal aHwatna kinQenie alena. Salsay miricha akayidom. Ab Adom constitution alewom neabinet free press abzi deleyiwo Adi kikhedu netsa iyom, aygifefu ab maAskerat barnet aybelyu. Iski mis hagerna awadadiro. Semayin merieteen iyu.

Abzi forum nayti sirAt teQemeti alewu. Eritrawian kikonu yikilu iyom gin nay hizbom chigir is unique is to them, they are indifferent to the plight of eris slementay bitiQmi self interest misti sirAat teasasirom iyom. Geliom ab eritra geza tewahibom iyom. Abzi ab diaspora deQom HaQuifom ab best universities insadedu (hey! Izi timnit nay zikone eritrawi sidra iyu) they fan the flames of war by saying we are with our EDF lol.... Itizimewit wedi tekal aHwateyin aHwatkan iyom.

A friend who returned from eritrea, he was on vacation told me that had it not been for the remittance some eris (not many of them) receive from their family members who live in diaspora they may have gone to the streets to beg any passerby to help him feed his/her family.

The good thing about eritreans, they help each other. They share with the needy what they obtain from diaspora.

Wedi barista idaga Arbi,

STFU!!!

My respone ain't for your type iryray deQalu amharu rather for genuine eritreans.

Re: ወንድማችን የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃህ!

Posted: 11 Jun 2022, 10:40
by Meleket
ክቡራት ኣሕዋትና kerenite ወ Sabur ንጽቡቕ ጽቡቕ ምባልኩምን ንህዝቢ ሱማል ጽቡቕ ምምናዪኩምን መርኣያ ቕንዕናኩም ኢዩ’ሞ አገናዕ ቢልና ኣሎና ንሕና ኤርትራውያን ደያኑ ማእከልን መስመርን።
Educator wrote:
10 Jun 2022, 16:20
Melekt, I agree with you 100%. But would you be kind enough to present your comment in a poem form? I love your poems.
Meleket wrote:
10 Jun 2022, 09:59
ሞሓመድ ኣብዱላሂ ፋርማጆ ጀግና ነው። :lol: ሽንፈቱን በጸጋ የተቀበለና ሥልጣን ላይ የሙጥኝ ከማለት ይልቅ በሰለጠነ መንገድ ሥልጣኑን ለተተኪው በሰላማዊ መንገድ ያስረከበ ያፍሪካ ቀንድ ዕንቍ ጀግና ነው ለማለት ያህል ነው። :mrgreen:

ፋርማጆ በምርጫ ብትሸነፍም፤ ሥልጣንን የሙጥኝ ባለማለት ለአፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አርአያ ነህና፡ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ወንድማማቾች የቦለቲካ ልዩነታቸውን አስታግሰው እንዲህ በሰለጠነ መንገድ ተቀራርበው ሲጨባበጡ እንዴት ያምርባቸዋል ኣቦ! የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ይህንን ለማዬት በቃህ! :mrgreen:

ወዳጃችን Educator ግጥማችን ከተስማማህ ዘንዳ፡ በጥያቄህ መሰረት፡ ለክብርህ በኤርትራዊ ኣማርኛ፡ እንዲህ ገጥመናል ለሱማሊያና ሥልጣንን የሙጥኝ ላላለው ለፋርማጆ።

ሱማሊያ ሱማሊያ እንዴት ነሽ ሱማሊያ፣
ሰላምታ ተቀበይ ከህዝቢ ኤረትረያ፣
እርስበርስ መጋደል ነበር ያንቺ ‘ሞያ’፣
በሽብር መናጥም ነበር ያንቺ ማልያ፣
አሁን ተቀይሮ ዘመንሽ መጣና፣
መጨባበጥ አየን ህዝብሽ ብሎ ዘና፣
ሰላም ሊሰፍንብሽ ሊሰማ በገና።
:lol:

አንድ ጀግና ወልደሽ ፋርማጆ የተባለ፣
ሽንፈት ተቀብሎ ሥልጣን ያቀበለ፣
"የሙጥኝ ኣልልም ሥልጣን ባፌ ይውጣ፣
ህዝብ የመረጠው ወደ መድረኽ ይምጣ። :mrgreen:

የምን መባለግ ነው ሥልጣን ሙጥኝ ማለት፣
ዲሞክራሲ ይስፈን እንመራ በእውቀት፣
ወንድም ከወንድሙ በሓቅ እንሟገት።

የተሻለ ሃሳብ ይዞ በቀረበ፣
እስቲ እንመራ እውቀት በጠገበ። :lol:

የሰፊውን ህዝብ ድምጽ ባላጭበረበረ፣
ይምራን እንመራ ባልተደናበረ።" :lol:

ማለቱን ሰምተነው የኤርትራ ልጆች፡
እጂግ ደስ ብሎናል ጐረቤት ወዳዶች።

ይብላኝ ለነ እንቶኔ ‘ሥዩመ እግዚኣብሔሮች’፡
ለነ ኣጨብጫዎች፡ ሕገ መንግስት ቢሶች። :mrgreen:

ነገሩ ነው እንጂ ሁሉም ያልፋል ያልፋል፡
ዲሞክራሲ እንደሆን ገና ይንሰራፋል፡
ሕገ መንግሥት እንደሁ ገና ይጐመራል፡
እስከ መቼ ድረስ ተቀብሮ ይኖራል? :mrgreen:

አንቺ ምስክር ነሽ ታላቋ ሶማሊያ፡
ሰላምታ ይድረስሽ “ከህዝቢ ኤረትረያ”።

እንዲህ ብለን ስንል በጥበብ በመላ፡
ኣይቀርም መጮሁ ‘ኣጨብጫቢ’ ሁላ።
:mrgreen:

Re: ወንድማችን የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃህ!

Posted: 11 Jun 2022, 11:25
by Zmeselo
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: ወንድማችን የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃህ!

Posted: 11 Jun 2022, 11:47
by Meleket
ይህን ሥልጣኑን የሙጥኝ ላላለው ለጀግናው ሱማሌው ፋርማጆ የገጠምነውን ግጥም አርእስት መስጠት ትችላላችሁ አንባቢዎቻችን።

መቼም ኣምዱ ፋርማጆን ለማክበር የተከፈተ በመሆኑ፤ በፋርማጆ መክበር ያልተደሰቱ አካላት ኣምዱን ሊያበላሹና፤ "ጌም ኦቨር" ብለን የቀበርናትን ወያኔን እዚህ ሲያስተናግዱ ብናይ ኣይገርመንም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ከወያኖች በዚህ እንለያል፡ እኛ ሂያጁን የሱማሌ መሪ ስናደንቅ፡ እነሱ መጪዉን ያደነቁ መስለዋል። ልዩነታችን ኣይገርምም?
Meleket wrote:
11 Jun 2022, 10:40
ክቡራት ኣሕዋትና kerenite ወ Sabur ንጽቡቕ ጽቡቕ ምባልኩምን ንህዝቢ ሱማል ጽቡቕ ምምናዪኩምን መርኣያ ቕንዕናኩም ኢዩ’ሞ አገናዕ ቢልና ኣሎና ንሕና ኤርትራውያን ደያኑ ማእከልን መስመርን።
Educator wrote:
10 Jun 2022, 16:20
Melekt, I agree with you 100%. But would you be kind enough to present your comment in a poem form? I love your poems.
Meleket wrote:
10 Jun 2022, 09:59
ሞሓመድ ኣብዱላሂ ፋርማጆ ጀግና ነው። :lol: ሽንፈቱን በጸጋ የተቀበለና ሥልጣን ላይ የሙጥኝ ከማለት ይልቅ በሰለጠነ መንገድ ሥልጣኑን ለተተኪው በሰላማዊ መንገድ ያስረከበ ያፍሪካ ቀንድ ዕንቍ ጀግና ነው ለማለት ያህል ነው። :mrgreen:

ፋርማጆ በምርጫ ብትሸነፍም፤ ሥልጣንን የሙጥኝ ባለማለት ለአፍሪካ ቀንድ ህዝቦች አርአያ ነህና፡ እንኳን ደስ ያለህ ለማለት እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ወንድማማቾች የቦለቲካ ልዩነታቸውን አስታግሰው እንዲህ በሰለጠነ መንገድ ተቀራርበው ሲጨባበጡ እንዴት ያምርባቸዋል ኣቦ! የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ይህንን ለማዬት በቃህ! :mrgreen:

ወዳጃችን Educator ግጥማችን ከተስማማህ ዘንዳ፡ በጥያቄህ መሰረት፡ ለክብርህ በኤርትራዊ ኣማርኛ፡ እንዲህ ገጥመናል ለሱማሊያና ሥልጣንን የሙጥኝ ላላለው ለፋርማጆ።

ሱማሊያ ሱማሊያ እንዴት ነሽ ሱማሊያ፣
ሰላምታ ተቀበይ ከህዝቢ ኤረትረያ፣
እርስበርስ መጋደል ነበር ያንቺ ‘ሞያ’፣
በሽብር መናጥም ነበር ያንቺ ማልያ፣
አሁን ተቀይሮ ዘመንሽ መጣና፣
መጨባበጥ አየን ህዝብሽ ብሎ ዘና፣
ሰላም ሊሰፍንብሽ ሊሰማ በገና።
:lol:

አንድ ጀግና ወልደሽ ፋርማጆ የተባለ፣
ሽንፈት ተቀብሎ ሥልጣን ያቀበለ፣
"የሙጥኝ ኣልልም ሥልጣን ባፌ ይውጣ፣
ህዝብ የመረጠው ወደ መድረኽ ይምጣ። :mrgreen:

የምን መባለግ ነው ሥልጣን ሙጥኝ ማለት፣
ዲሞክራሲ ይስፈን እንመራ በእውቀት፣
ወንድም ከወንድሙ በሓቅ እንሟገት።

የተሻለ ሃሳብ ይዞ በቀረበ፣
እስቲ እንመራ እውቀት በጠገበ። :lol:

የሰፊውን ህዝብ ድምጽ ባላጭበረበረ፣
ይምራን እንመራ ባልተደናበረ።" :lol:

ማለቱን ሰምተነው የኤርትራ ልጆች፡
እጂግ ደስ ብሎናል ጐረቤት ወዳዶች።

ይብላኝ ለነ እንቶኔ ‘ሥዩመ እግዚኣብሔሮች’፡
ለነ ኣጨብጫዎች፡ ሕገ መንግስት ቢሶች። :mrgreen:

ነገሩ ነው እንጂ ሁሉም ያልፋል ያልፋል፡
ዲሞክራሲ እንደሆን ገና ይንሰራፋል፡
ሕገ መንግሥት እንደሁ ገና ይጐመራል፡
እስከ መቼ ድረስ ተቀብሮ ይኖራል? :mrgreen:

አንቺ ምስክር ነሽ ታላቋ ሶማሊያ፡
ሰላምታ ይድረስሽ “ከህዝቢ ኤረትረያ”።

እንዲህ ብለን ስንል በጥበብ በመላ፡
ኣይቀርም መጮሁ ‘ኣጨብጫቢ’ ሁላ።
:mrgreen:

Re: ወንድማችን የሱማሊያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡ እንኳን ይህንን ለማዬት ኣበቃህ!

Posted: 11 Jun 2022, 12:01
by Educator
Thank you so much! I got immense respect for you.

Posted: 14 Jun 2022, 02:13
by Meleket
ክብረት ይሃብካ Educator ሓዉና! ክቡር የኽብረካ መጠን ነፍሱ፡ . . . ኢዩ እቲ ቁምነገሩ!
Educator wrote:
11 Jun 2022, 12:01

Posted: 12 Jul 2022, 11:31
by Meleket
ይቺ ናት ቦተሊካ 101! . . . ለመዝናናት ያህል ነው! :mrgreen:
እላይ የዛሬወር ከተለጠፉት ፎቶዎች ጋር እያስተያየነው ነው!
:mrgreen:
Zmeselo wrote:
11 Jul 2022, 10:23
Zmeselo wrote:
11 Jul 2022, 17:37
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ፎቶዎቹን ያጋራንን ወንድማችንንም ኣመስግነናል፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ወንድም የሶማሊያ ህዝብ ኣሁንም እንኳን ደስ ያለህ ስንልህ፡ በትግል ወቅት ያደረግክልንን መልካም ተግባሮች ሁሉ በታሪክ መዝገብ ውስጥ በመጠረዝ ነው።
:mrgreen: