Page 1 of 1

ብልህ ከስው ስተት ይማራል

Posted: 09 Jun 2022, 12:22
by Ethoash


አንዳንዴ ከጎበዦች ብቻ ሳይሆን ከስነፎች ስተትም እንማራለን ።። ሞኝ ብቻ ነው ከራሱ ሰህተትም የማይማረው ስለዚህ ለምን ፓኪስታን ኢኮኖሚዋ ዋሽቀ ፣ በእዳም ተዋጠች፣ ልክ እንደኢትዬዽያ ብዙ ችግሩዋ ከኛ ጋራ ተመሳሳይ ስለሆነ ከነሱ ልንማር እንችላለን ብዬ ነው ይህንን የለጠፍኩት።



Venezuela አይቶ አሁን ኢትዬዽያ ያለችበትን ማየት ነው። Venezuela ከአሜሪካ ጋ ተጣልታ በጥቁር ወርቅ ብትጥለቅለቅም አሜሪካ የስራቻቸው ጉድ ይሄው ወጤቱ ። አብይ ምንም ዛይዝ ከአሜሪካ ጋር ተጣላ ለሚሉት ሁሉ ማማ ኢትዬዽያን ከወደዱ ለምን ይህንን ቪድዬ አያዩም