Page 1 of 1
How Singapore Solved Healthcare
Posted: 09 Jun 2022, 10:17
by Ethoash
how on earth spending eqaul with Eritrea and other African countries and give world standered health care.
1. make sure the people pay how small amount they pay for government health care or hospital fee so they don't feel welfare or abuse free service and quality of service delivery and take out perosnal responsable
2. forced saving of 20% this have 3 account.
1a.spciel saving account that will be released to buy house, school,
2b The second saving account would be withdrawal on retriment
3b. medcare saving account. those will be withdrawan in time of illness
let me add my own system how to fund medcare ...... everyone buy health insurance based on his or her income ... to get this national health care the custmer must promorme yearly checkup... this is the point if you do checkup per year once or twice the doctor find any illness befroe become big problem for example if you have high blood pressure the find it before it become heart attack.. get this fixing blood pressure is 20 dollar per month , hearth attack is 100,000 dollar
watch the video to understand more
Re: How Singapore Solved Healthcare
Posted: 09 Jun 2022, 10:40
by Right
First, get out of the lowest of lowest ethnic politics,
That is the minimum requirement to be considered human,
You are blabbering about countries a million years ahead of you while firmly holding a constitution based on ethnic identity.
Why is Tigrai waging such a costly war that you support? That is your homework to answer than blabbering about the US and Singapore.
Re: How Singapore Solved Healthcare
Posted: 09 Jun 2022, 11:14
by Ethoash
በጣም ለምወድህና ለማከብርህ አቶ አቡዋሯ
እንዳንተ ያለውን የሞተ አህያ ኢትዬዽያ እየጎተተች እኮ ነው ማደግ ያልቻልነው። ሁሉ ነገር አይቻልም ፣ ሁሉ ነገር ካቅማችን በላይ፣ እንዳተ ያለውን የበታችነት ስሜት የለበትን ስወ ማከም ግን አይቻልም ፣ የማይቻል ከመስለህ ለምን ዝም አትልም ይቻላል የሚሉት ስወች መጥተው ይሞክሩ አንተ የምን ቤት ነህ ከመጀመሩ የምታደናቅፈን፣ ሲንጋፑር እኮ እንደኛ የድሀ ድሀ አገር ነበርች ስርታ ነው የበለፀገችው ከሱዋ ለመማር መስለኝ ይህንን ቪድዬ የለጠፍኩት።
አንድ ምሳሌ ልስጥ አንድ በኩላሊት በሽታ ላይ የምት ስራ ወርቃማ ሴት ፣ ከአስራ ሁለት ስዎች ጋራ በመሆን ሁለት ሶስት የአዲስ አበባ ሐብታሞች የተሳተፉበትን የኩላሊት መሳሪያ አስገብታ አስመርቃለች ። እንግዲህ እነዚህ ዲያፖራ ቤታቸውን ሽጠው ነው ይህንን ሆስፒታል አንፀው እንዲህ ወርቅ ያስመስሉት ። ይህ ሆስፒታል ምንም ከአሜሪካኖቹ ሆስፒታሎች አይተናነስም ቢበልጥ ነው እንጂ፣ አይተሀል ከተስራ ይታደጋል
በጣም የሚገርመው ግን ጉሙሩክ ግማሽ እቃዎቹዋን ይዘውባታል ። ለምን ታክስ ክፈይ ብለው ። እሱዋ ያመጣቸው መሳሪያ ለአስራ ዘጠኝ ስው የሚሆን ሲሆን በቀን ሁለት ግዜ ስላሳ ስው ይታጠባል ግን አሁን ማጠብ የቻለችው ስምንት ስወ ብቻ ነው። ለምን የቀሩትን ማሽኖች ጉሙሩክ ይዛባታል ። ግማሽ ሚሊዬን ብር ከፈዬ ብሎ። ይህንንም ያስገባቸው በሙሉ ታክስ ከፍላ ነው ምንም አስተያየት አላረጉላትም ይህ ነው በአማራ የሚመራው ጉሙሩክ በስው ሐይወት የሚጫወቱት።
በነገራችን ላይ ይህ ሚኒሊክ ሆስፒታል ማለት የመጀመሪያው ሆስፒታል ነው በሚኒሊክ ግዜ የተስራ፣ ሚኒሊክ ከራሲያኖች ጋር ትብብርና ዲፕሎማሲ ስለነበራቸው ይህንን ሆስፒታል ስርተወላቸዋል ። እኔ ከድሮ ለምን የራሽያ ዶክተሮች ሚኒሊክ ሆስፒታል ይበዛሉ እል ነበር ታድያ የመቶ አመት ግኑኝነት መሆኑን አላውቅም ነበር ። እኔ የመስለኝ ድርግ ግዜ የገቡ መስሎኝ ነበር ግን ሚኒሊክ ነው የስራው በራሽያኖች እርዳታ።
ገገማው ታድያ ዲያፕራው ሆስፒታሉን ከስሩት አብይ የምን አሽቃባጭ ነው ። ካልክ አብይ ነው ሶስት ሺህ ብር በማጠብያ የሚከፍለው። ማጠቢያ በሙሉ በነፃ ነው ። ከፈለው ለመጣጠብ የሚፈልጉ በር ላይ ቆመው ይለምናሉ ። ግን አገልግሎት ማግኘት አይችሉም እድሜ ለጉሙሩክ።
ሌላው የኔ እርዳታ እዚህ ላይ ኩላሊት በሽታ በጣም ግዜ የሚስጥ ነው ። በየአመቱ በየስድስት ወሩ ሰው ሙሉ ምርመራ ካረገ የኩላሊት በሽታ እንዳለበት በግዜ ከታወቀ በጣም በቅናሽ ዋጋ ወይም መታጠቡን በሁለት ውር አንዴ ወይ በሳምንት ሁለቴ ይድረግለታል ማለት ነው ።ከሳምንት ሶስቴ ብዙ ብዙ መንገዶች አሉ ኩላሊቱን ለማዳን በቶሎ ከታወቀ ። የደም ምርመራም ብቻ አይደለም በቀላሉ በየወሩ የደም ግፊትን በመመርመር ፣ የድም ግፊት በጣም ብዙ ከሆነ ሮጦ ሐኪም ቤት መሄድ ነው። ስለዚህ ብዙ ብዙ ነገሮችን ማቃለል እንችላለን ቀድሞ በመጠንቀቅ እስፖርት መስራት፣ ሱካር፣ እና ጨው መቀነስ ወዘተ።
Re: How Singapore Solved Healthcare
Posted: 09 Jun 2022, 11:18
by ZEMEN
Ethoash wrote: ↑09 Jun 2022, 11:14
በጣም ለምወድህና ለማከብርህ አቶ አቡዋሯ
እንዳንተ ያለውን የሞተ አህያ ኢትዬዽያ እየጎተተች እኮ ነው ማደግ ያልቻልነው። ሁሉ ነገር አይቻልም ፣ ሁሉ ነገር ካቅማችን በላይ፣ እንዳተ ያለውን የበታችነት ስሜት የለበትን ስወ ማከም ግን አይቻልም ፣ የማይቻል ከመስለህ ለምን ዝም አትልም ይቻላል የሚሉት ስወች መጥተው ይሞክሩ አንተ የምን ቤት ነህ ከመጀመሩ የምታደናቅፈን፣ ሲንጋፑር እኮ እንደኛ የድሀ ድሀ አገር ነበርች ስርታ ነው የበለፀገችው ከሱዋ ለመማር መስለኝ ይህንን ቪድዬ የለጠፍኩት።
አንድ ምሳሌ ልስጥ አንድ በኩላሊት በሽታ ላይ የምት ስራ ወርቃማ ሴት ፣ ከአስራ ሁለት ስዎች ጋራ በመሆን ሁለት ሶስት የአዲስ አበባ ሐብታሞች የተሳተፉበትን የኩላሊት መሳሪያ አስገብታ አስመርቃለች ። እንግዲህ እነዚህ ዲያፖራ ቤታቸውን ሽጠው ነው ይህንን ሆስፒታል አንፀው እንዲህ ወርቅ ያስመስሉት ። ይህ ሆስፒታል ምንም ከአሜሪካኖቹ ሆስፒታሎች አይተናነስም ቢበልጥ ነው እንጂ፣ አይተሀል ከተስራ ይታደጋል
በጣም የሚገርመው ግን ጉሙሩክ ግማሽ እቃዎቹዋን ይዘውባታል ። ለምን ታክስ ክፈይ ብለው ። እሱዋ ያመጣቸው መሳሪያ ለአስራ ዘጠኝ ስው የሚሆን ሲሆን በቀን ሁለት ግዜ ስላሳ ስው ይታጠባል ግን አሁን ማጠብ የቻለችው ስምንት ስወ ብቻ ነው። ለምን የቀሩትን ማሽኖች ጉሙሩክ ይዛባታል ። ግማሽ ሚሊዬን ብር ከፈዬ ብሎ። ይህንንም ያስገባቸው በሙሉ ታክስ ከፍላ ነው ምንም አስተያየት አላረጉላትም ይህ ነው በአማራ የሚመራው ጉሙሩክ በስው ሐይወት የሚጫወቱት።
በነገራችን ላይ ይህ ሚኒሊክ ሆስፒታል ማለት የመጀመሪያው ሆስፒታል ነው በሚኒሊክ ግዜ የተስራ፣ ሚኒሊክ ከራሲያኖች ጋር ትብብርና ዲፕሎማሲ ስለነበራቸው ይህንን ሆስፒታል ስርተወላቸዋል ። እኔ ከድሮ ለምን የራሽያ ዶክተሮች ሚኒሊክ ሆስፒታል ይበዛሉ እል ነበር ታድያ የመቶ አመት ግኑኝነት መሆኑን አላውቅም ነበር ። እኔ የመስለኝ ድርግ ግዜ የገቡ መስሎኝ ነበር ግን ሚኒሊክ ነው የስራው በራሽያኖች እርዳታ።
የበታችነት ስሜት የለበትን ስወ ማከም ግን አይቻልም
Wow, what a revelation
Re: How Singapore Solved Healthcare
Posted: 09 Jun 2022, 11:36
by Right
Ethoash,
You didn’t answer the question (your homework).
Why is Tigrai waging a costly war that you support?
What is the point of talking about Singapore and US, while you are holding the lowest of lowest ethnic politics as a standard policy of governance.
The question is simple and straightforward. There is no need to rant. The world knows who is stupidest animal here. The one who is upholding the colonialists blue print as a bible.
Re: How Singapore Solved Healthcare
Posted: 09 Jun 2022, 12:02
by Ethoash
Right wrote: ↑09 Jun 2022, 11:36
Ethoash,
You didn’t answer the question (your homework).
በጣም ለምወድህና በጣም ለማክብርህ፣ በጣም ለናፈቕህኝ አቶ ግራና ቀኝ፣
እንዳንተ እና እንደአቡዋሯ አይነቱን ኢትዬዽያ ረጋግጣ ማለፍ ነው ያለበት ። እንደኔ ከሆነ እናንተ አህዬች ብቻ አይደላቹሁም የሞተ አህያዎች ናቹሁ ። ለዚህ ነው እማማ ኢትዬዽያ እናንተን አይነቱን ተሽክማ ማደግ አልቻለችው። እንደኔማ እናንተን አይነቱን በጉልበት ተጠቅሞ ነው ከኢትዬዽያ ማስገንጠል ። ምንም አትጠቅሙሙ። የሞኝ ልጅ ጥያቄ አንሳ እንደለመድከው ።
መልሴን ከፈለግህ ሌላ ስንጠረጀ አብጀ እና የራስ ህን ትሬድ ከፍተህ እዛ ላይ እመልስልሀለሁ። ይህ ትሬድ ለኤርትራኖችም ለአማሮችም ክፍት ነው ስለ መንግስት የጤና ዋስትና የሚስጥበትን መንገድ አንድ ትንሽ አሳብ ለሚስጡ ብቻ ነው። እንዳንተና እንድ አቡዋራው ሞቷን ናቹሁ ለኔ። ወይ ጉዴ እንዴት እንዳነዳዳቹሁኝ በኔ እኮ አይደለም ይምታላግጡት እነዛ ሕክምና አጥተው መንገድ ላይ ለሚለምኑ ኢትዬዽያኖች ነው ይምታላግጡት እናንተም ብሎ ኢትዬዽያኖ ሌላውን ጠያቄ ማን አረገህ ። መጀመሪ ያንተን ኢትዬዽያነት አስረዳን ይህን የተቀደስ ተግባር ትረዳለህ ወይ ለማደናቀፍ ትደክማለህ።
ከዚህ ከትሬዴ ጥፋልኝ እንዳልልህ አንተው ብቻ ነው ያለህኝ። እንግዲህ ባጣ ጠብቀኝ ነህና ጠብቀኝ።
Re: How Singapore Solved Healthcare
Posted: 09 Jun 2022, 15:21
by Right
Mr. Ash,
You don’t know the answer? It is one word. Stupidity.
War and famine are the manifestation of backwardness, the nickname of Tigrai.
Now save us from your blabbering about Singapore a country that donates the money to buy the wheat that feed Tigrai.