Page 1 of 1

What do one's spouse get if a person dies without a will in Ethiopian Law?

Posted: 09 Jun 2022, 09:10
by sarcasm
I found the below article very strange. What do one's spouse get if a person dies without a will in Ethiopian Law? It seems that the husbands/ wives are excluded from inheritance if a person dies without will.This is terrible for wives in habesha culture as most properties are registered in the husbands name. I don't know but I have a feeling the below article is incomplete.

I think in Eritrean law the estate gets devided between the wife and the children. I am not sure if the wife gets 50% and the kids get the rest or the estate gets equally split among the wife and kids (the wife getting 1/nth).



Ethiopian Broadcasting Corporation
4 h ·
ሳይናዘዝ የሞተ ሰው ወራሾች እነማን ናቸው? (a husband or a wife are not mentioned below)



ሕገ መንግስት የሁሉም ሕጎች የበላይ ሲሆን፣ ሌሎች የአገሪቱ ሕጎች ከሕገ መንግስቱ ጋር እንዲጣጣሙ ተደርገው የተዘጋጁ ሕጎች ናቸው፡፡
ለምሳሌ የፍትሐ ብሔር ሕግ ከወንጀል ሕግ የተለየ ሆኖ የውል፣ የጋብቻ፣ የማህበሮች፣ የንብረት፣ የውርስ እና መሰል ጉዳዮችን የያዘ የሕግ ሰነድ ነው፡፡
የወንጀል ሕግ ደግሞ ወንጀል ነክ ጉዳዮችን የያዘ የሕግ ሰነድ ነው፡፡
በዛሬው የሕግ ጉዳይ ዝግጅታችን የውርስ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ ሳይናዘዝ የሞተ ሰው ወራሾች እነማን እንደሆኑ መረጃ የሚሰጥበት ነው፡፡
በኢትዮጵያ የፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 842 መሰረት ሳይናዘዝ የሞተ ሰው ወራሾች
የመጀመሪያ ዝምድና ደረጃ ያላቸው:-
1. የሟቹ ልጆች የመጀመሪያ ደረጃ የሟች ወራሾች ናቸው
2. ከውርሱም እያንዳንዳቸው እኩል ድርሻ ይቀበላሉ
3. የሟቹ ልጆች ወይም ከልጆቹ አንዱ ሞተው እንደሆነ እና ወደ ታች የሚቆጠሩ ተወላጆች ትተው እንደሆነ በእነሱ ምትክ ሆነው ይወርሳሉ፡፡
ሁለተኛ የዝምድና ደረጃ ያላቸው (የፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 843):-
• ሟች ወደ ታች የሚቆጠሩ ተወላጆች ያልተወ እንደሆነ/ ልጆች ከሌለው ወይም ከሌላት/ አባትና እናቱ/ /ወይም አባቷና እናቷ/ ወራሾቹ ይሆናሉ፡፡
የውርስ አፈጻጸም (የፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 844):-
1. የሟች አባትና እናት ውርሱን ንብረት እኩል በእኩል ይካፈላሉ
2. ከአባትና ከእናት አስቀድሞ የሞተ ቢኖር የእሱን ፈንታ ልጆቹ ወይም ሌሎች ወደታች የሚቆጠሩ ተወላጆች ተተክተው ይወርሳሉ፡፡
3. ከእነዚህ መስመሮች በአንዱ መስመር ያለው ወራሽ ቢታጣ ውርሱ በሙሉ በሌላ መስመር ላለው ወራሽ ይሰጣል፡፡
ሶስተኛ የዝምድና ደረጃ (የፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 845):-
1. ሟች ወደታች የሚቆጠሩ ተወላጆች ወይም አባት ወይም እናት ወይም የእነርሱ ወደታች የሚቆጠሩ ተወላጆች የሌለው እንደሆነ አያቶቹ ወራሾች ይሆናሉ፡፡
2. የውርሱ እኩሌታ በአባት መስመር ላሉ አያቶች ወይም ወደታች ለሚቆጠሩ ተወላጆቻቸው ይሆናል፡፡
አራተኛ የዝምድና ደረጃ (የፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 847):-
• የሶስተኛ ደረጃ ወራሾች የሌሉ እንደሆነ የሟቹ ቅድመ አያቶች ወራሾች ይሆናሉ፡፡
ውርስ ለመንግስት ስለማስተላለፍ (የፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 852):-
• ወራሾች የሌሉ እንደሆነ የሟች ሀብት ወራሽነት ለመንግስት ይተላለፋል፡፡

https://www.facebook.com/EBCzena

Re: What do one's spouse get if a person dies without a will in Ethiopian Law?

Posted: 09 Jun 2022, 09:33
by Fiyameta
:P :P :P :P


Re: What do one's spouse get if a person dies without a will in Ethiopian Law?

Posted: 09 Jun 2022, 11:12
by Right
Afar will be a Singapore once the historical and legitimate government of The Rebulic of Afar is restored. Other than that it will be a waste of time and resources to impose the Italian - Hamasseins fraudulent state on the Afar people.