Page 1 of 1

እንዴት ደቡብ ኮሪያ ስለጠነች? እንዴት Botswana: ስለጠነች?

Posted: 08 Jun 2022, 17:20
by Ethoash


ደቡብ ኮሪያ ዘጠና በመቶ በወጭ እርዳታ የምትደዳደር አገር ነበረች

ታላልቅ ኢንዲስቱሪዎቻ ልክ እንድ ሜቴክ በመንግስት ይደገፉ ነበር ። ከብዙ ጥቃቅን አንድ ትልቅ

ብዙዎቹ የኮርያ ካምፓኒዎች በመንግስት ይደገፉ ነበር ግን በዘጠናዎች አመት ምህርት ከመንግስት ድጋፍ ወጥተው እራሳቸው ቻሉ ። ለሁሉም ቪድዬን ተመልከቱና እንዴት እንደስለጠኑ እና የምንማረው ካለ ከነሱ

አሜሪካ ለኮርያ የወተት ዱቄት ለልጆች ትልክላቸው ነበር ። የአሁኑን ኢትዬዽያ ተመልከቱና ኮርያ እኛ ያለንበት ኢኮኖሚ ነበር የዛሬ አርባ አመት

መንግስት ዋስትና ይስጥ ነበር ለካምፓኒዎች ለተበደሩት ምንም አይክስሩም ነበር ። ማለት ነው

Re: እንዴት ደቡብ ኮሪያ ስለጠነች? እንዴት Botswana: ስለጠነች?

Posted: 08 Jun 2022, 17:24
by Ethoash


1.ቦስዋና የስለጠነችው ከውጭ ገንዘብ ተበድራ መሐድኑዋን አውጥታ ፣ ትርፉን ሌላ ኢንቨስት ላይ አዋለችው።

ዲሞክራሲን ሳትጎዳ፣

ለሚስራ በሙሉ ገንዘብ በመስጥት

እንደአብይ ቢሊዬን ዶላር አውጥቶ ከንዘብ ከማተም የደቡብ አፍሪካን ገንዘብ በመጠቀም

Re: እንዴት ደቡብ ኮሪያ ስለጠነች? እንዴት Botswana: ስለጠነች?

Posted: 08 Jun 2022, 17:52
by Ethoash
for country to develop you need her people character traits. hard working , honest workers, and who have will power , people who respect rule and follow leadership , just look the host of the tv how enthusiastic and full of excitement he really look like he is happy for the workers to make it .. image in Ethiopia women instead of going out on street and selling themselves to feed their family they come and work and keep their dignity



ይህ ባንግላዴሽ ነው። በፊት በመጥፎ ቦታ ላይ ልብሶቹ ይስሩ ነበር የዛን ግዜ መለስ ከባንግላዴሽ ቀምቶ የልብሶችን ፋብሪካ ወደ ኢትዬዽያ አመጣ፣ የእኛዎቹ አማሮች እሪ አሉ ለምን ከእሜሪካ እኩል አልተከፈላቸውም ቻይናዎች በዘበዙን አሉ ። አብይ መጣ፣ ይህንን ኢንዱስትሪ አብዬት ያመጡት ተባረሩ ተመልከቱ ወጤቱን ፣ ለባንግላዴሽ እድል ስጠን እንደገና እንዲያንስራሩ እነሱ ቀደመውን ሄደዋል ግን አሁንም ቢሆን ፋብሪካው የሞተ ፋፕሪካ ነው የሚመስለው ስራተኞቹ በጣም ተጠጋግተዋል ። ኤሌትሪክም የኛ ርካሽ ነው። የስራተኛም ዋጋ ርካሽ ነው። ስለዚህ በጣም ከስራን የምናሽንፍ ይመስለኛል

ተመልክቱ በአለም አሉ የሚባሉ ትልልቅ አልባስቶች ብራንድ እዚህ ፋፕሪካ ውስጥ ይስራሉ።

Re: እንዴት ደቡብ ኮሪያ ስለጠነች? እንዴት Botswana: ስለጠነች?

Posted: 08 Jun 2022, 18:32
by Ethoash


የሲንጋፖር ደግሞ የሚገርም ነው ።

መጀመሪያ ያረጉት ሕግን ማስከበር ነው።
ከዚያ ጥሩ የመንግስት ፖሊስ አወጥተው መንቀሳቀስ ጀመሩ፣
ጉቦም ለመቀነስ የመንግስት ስራንም ቀልጠፍ አርጎ የመስራትንም

ዋናው መንግስት ፣ የእንዱስትሪ አለቆችንና ስራተኛው የሲንጋፖር እድገት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የመንግስት ቤቶችን መስራት ጀመሩ፣
ይህ የመንግስት ቤት የሚከራይ ሳይሆን ስራተኛው የሚገዛው ነው። ልክ እንደቤት ክራይ እየከፈለ ቤቱን ከፍሎ ሲጨርስ ባለቤት ይሆናል።

ሁለተኛ ማንም ይሁን ማንም ሃይ በመቶ ከገቢው ላይ መቆጠብ አለበት ይህንን እና የመሳስሉት ሕጎች ሲንጋፖርን ከፍ ሊያረጉዋት ችለዋል እስቲ ቪዲዬውን ተመልከቱት።

ኢትዬዽያ ከሲንጋፖር ብዙ የምንማረው አለ። ለምሳሌ የመንግስት ቤቶችን በአፋጣኝ መስራት ። ደግሞ አንድ ጎሳ ብቻ አንድ ቦታ ላይ እንዳይከማች ኮታ ለሁሉም ጎሳ ይኖራል ለምሳሌ የአዲስ አበባ ቤቶች በእጣ ቢሆኑም ሁሉም የአንድ ጎሳ ከሚሆኑ የተለያዩ ጎሳዎች የራሳቸው ኮታ ቢኖር አፓርተመቱ ድብልቅ ይሆናል። ይህ የሲንጋፖር ህግ ነው በቤት ክፍፍል ላይ።

Re: እንዴት ደቡብ ኮሪያ ስለጠነች? እንዴት Botswana: ስለጠነች?

Posted: 08 Jun 2022, 19:01
by Tog Wajale E.R.
Gimmattamm Guahaf Shettattam Aggames. Always The Whites Masters Tellalaki Hodam. That Is Why Your Filthy Chigaramm Tigrai Is Back To Stone Ages. It Will Take You 500 Years Recover From Destructions And Inferiority Backwardness. Go Figure Bissbiss Shettattam Aggames. Please No Respond.