Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 13878
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Meles Bisrat Tigray Defence Forces shot down Ethiopian drone in Humera

Post by Abere » 08 Jun 2022, 17:03

የሰፋሪ ልጅ ብሥራት መለስ ኩሽና ተቀምጦ እዬዬውን ያቀልጣል። የተውሶ ሄደ ተመልሶ። የሰፋሪ ለቅሶ የገደል ማሚቶ ነው።

Halay Anseba
Member
Posts: 317
Joined: 18 May 2013, 09:00

Re: Meles Bisrat Tigray Defence Forces shot down Ethiopian drone in Humera

Post by Halay Anseba » 09 Jun 2022, 03:16

ኣንተ የአንግዴ ልጅ ቱሪናፋ ያንተ ዘመዶች መላ ደቡብ ኢትዮጵያን በሰፈራ ኣጥለቅለቀው ሲያበቁ አገራቸው ነው ብለህ ለዘመናት ሙሾ አንዳላወረድክ የትግራይ ተወላጆ የትግራይ ታሪካዊና ህጋዊ መሬት በሆነው አሰክነስሙ ድረስ የሚመሰክረው ወልቃይት (ማይ ካድራ ኣዲ ረመጽ ማይ ጸብሪ ኣዲ ጎሹ ወዘተ) የመኖር መብታቸውን ለመግፈፍ በሻቢያ በኢትዮጵያ መከላከያ በሌሎች ክልሎች ሃይሎችና ባኣረብ ድሮናች ተደግፋችሁ በምራብ ትግራይ የዘር ጭፍጨፋና ማጽዳት ኣደረጋችሁ የትግራይ ንጹሃንን በመግደልና በማሰር ተከዜ ወንዝ ጣላችሁ። ሰውን በማንነቱ በቁሙ በአሳት ኣቃጠላችሁ። የጊዜ ጉዳይ ነው አንጂ ለሰራችሁት ወንጀል ዋጋ አንደምትከፍሉና በሰፈራችሁት ቁና መሰፈራችሁ ኣይቀርም።
Abere wrote:
08 Jun 2022, 17:03
የሰፋሪ ልጅ ብሥራት መለስ ኩሽና ተቀምጦ እዬዬውን ያቀልጣል። የተውሶ ሄደ ተመልሶ። የሰፋሪ ለቅሶ የገደል ማሚቶ ነው።

Post Reply