Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ብራቮ! መሳይ መኮንን

Post by Horus » 08 Jun 2022, 14:14


eden
Senior Member
Posts: 10141
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 08 Jun 2022, 14:41

Horus wrote:
08 Jun 2022, 14:14

ብራቮ!

ብራቮ! መሳይ

ብራቮ! መሳይ መኮንን
ዛሬ የራስህን ሬከርድ ሰበርክ፣

ውታፍ ነቃይ ነበርክ፣

አሁን ደግሞ የውታፍ ነቃይ ውታፍ ነቃይ?

ይበል ብለናል! lol


Loading . . .

Last edited by eden on 08 Jun 2022, 21:27, edited 1 time in total.

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10979
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ብራቮ! መሳይ መኮንን

Post by ethiopianunity » 08 Jun 2022, 15:06

While it maybe still early to bring change on unifying the nation, the people must continue to demand these main points. The lack of communication about these points and directly verbal attacks lead to no solution. Considering the government has good intentions, it should have been starting such study on the ground:
Problem
1. What are the main issues Ethiopia facing? Go to every region and gather surveys opinion of people randomly, not a survey that is pre set involving nepotism or ethnic intention

2. What is known policies affecting the country and it's people?
Such as: the constitution need reform, removing the Anole statue ( installed by non Ethiopian, Eritrean Yesfaye G/ Ebab) that is divisive meant against Ethiopia and it's people.
3. What are the lists so far government implemented to benefit Ethiopia? What are the policies government is implementing that hurt Ethiopia and it's people?
4 what are necessary policies that government must install? For what reason?
5 what should be priority for the gov ? What should be priority for people?

One thing l see negative is crushing of Orthodox and giving more power to Protestant that is no indigenous to Ethiopia. More money is pouring in to convert Orthodox to Protestant. Islam is getting strong hold in Ethiopia as the country is surrounded by lslamuc nations and Egypt is taking such advantage. It is impossible to accommodate these two religions as they will eventually bury Orthodox. This could be the heart beat of Aby govt
Sooner or later, it will lead to crushing Orthodox faith. Can you compromise with that? The pps are waiting for time. What is shameful is, the nation is getting protection from countries like Russia who follows Orthodox while pp and govt and civics in Ethiopia are weakening Orthodox. One indication is that no govt appointees throughout Ethiopia from Orthodox faith. It is hard to tell who are in Amara region. We know Demeke is Muslim. Look it is asset to have diversity but we know it, all these foreign religions are funded by foreigners is evidence enough the anti Orthodox and anti Ethiopia. They, govt are telling us they love Ethiopia while destroying Orthodox?

Although Orthodox should get rid of Cadres and clean it up. Must stop being more ceremonial and plement back to it's true faith.The priests must not worship money but establish non profits that helps the needy. Do the deeds that Christ used to, be an example. If those Orthodox servicemen are getting wealthy without work, then that is moral degredation. What exactly is the service of the Orthodox, then stop being part time faith se
servicemen. Be devout and service the needy as Christ did as well as adhering to the old testament rules.

Union

Re:

Post by Union » 08 Jun 2022, 15:52

ብራቮ ብራቮ ብራቮ አለ? :lol: :lol:

የውታፍ ነቃይ ውትፍ ነቃይ አልሽው :lol: ። አንቺ እኮ ስትመረቅኚ ጫወታ ትጨምሪያለሽ :lol:

eden wrote:
08 Jun 2022, 14:41
Horus wrote:
08 Jun 2022, 14:14

ብራቮ!

ብራቮ! መሳይ

ብራቮ! መሳይ መኮንን
ዛሬ የራስህን ሬከርድ ሰበርክ፣

ውታፍ ነቃይ ነበርክ፣

አሁን ደግሞ የውታፍ ነቃይ ውታፍ ነቃይ?

ይበል ብለናል! lol

Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብራቮ! መሳይ መኮንን

Post by Horus » 08 Jun 2022, 15:58

አቢይ አህመድ ማዕከላዊ የሆነው የኢትዮጵያ አጀንዳ፣ የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት ምን እንደ ሆነ ገና አላገኘውም ። አሁን ተከቦ ያለው ድሮ ጥቃት ደርሶብናል በሚሉ ሙስሊሞችና ፕሮቴስታንቶች ነው ። ማንም ሰው በዐይኑ ሊያይ ይችላል ። መደረክ ላይ የሚታዩት ሙስሊሞች ያውም በብዛት ሴቶች እና ሙሉ በሙል በሚባል ደረጃ ፕሮቴስታንቶች ጴንቴዎች ናቸው። ይህ አንዱ ያቢይ ድክመትና ውድቀት ምንጭ ነው ።

አገር ፓርክ በመስራት፣ እርሻ በማሳየት እና ቱሪስት በመሳብ ብቻ አይቆምም። ህዝብ እሴት አለው፣ ዋጋ የሚለው መለያ አለው ፣ እምነት አለው፣ የሚኮራበትና የአማይወደው ነገር አለው ። አቢይ እነዚህ ነገሮች አያውቃቸውም ። ደጋግሞ ሰውን እያሰለቸው ያለው እራሱ የሚያምንበትንና ሚወደውን መደጋገሙ ነው።

ስለዚህ የመሳይ መኮንን ጽናት የተሞላው አቋም ትክክል ነው ። አቢይ ትክክል ሲሰራ መደግፍ፣ መሰረታዊ ስህተትና ድክመት ሲያሳይ በግልጽ መንገር ነው ያንድ ዜጋ ሃላፊነት ።

እንደ ኢትዮ360 ጭፍን ጥላቻ እና የግል ፖለቲካ ካድር ባዮች አይለይም ። እንደ ደረጀ ያሉት አንድ ግዜ ቤተ መንግስት በግሩ ስለረገጠ ተራ ካድሬ ሆኖ ነጋ ጠባ ሌላ ዋልታ መሆን ላንድ ጋዜጠኛ አይደለም እንደ አንድ ዜጋም ያሳፍራል።

መንግስትን አለ ማቁረጥ፣ አለመሰልቸት መከታተል፣ ሲያፈነግጥ በግልጽ መተቸት ማጋለጥ ያስፈልጋል።

ስልጣን ያባልጋል፣ ፍጹም ፍልጣን ፈጽሞ ያባልጋል ! ምንግዜም የትም የሚሆነው ይህ ነው ። መንግስትና ባለስልጣን ዝም ከተባለ የሚሄደው ወደ ፍጹም ብልግና ነው። ያን ነው አምባገነን የሌቦች መንግስት የሚባለው ! ፍጹም ባልጎ የነበረው የትግሬዎች መንግስት አሁንም ድረስ አልተነቀለም!

መሳይ መኮንን ጎበዝ!

Asgebari
Member
Posts: 10
Joined: 18 Dec 2021, 06:58

Re: ብራቮ! መሳይ መኮንን

Post by Asgebari » 08 Jun 2022, 16:25

Horush,
Abiy is OLF. You should not try to defend him or be Wutaf Neqai as your freinds call you.

Be ayimrowo yiteqemubet! Hulu neger gilits new.
Tell what did not happen what Shimelis once said in the private meeting regarding the "convince or confuse"! ?
Horus wrote:
08 Jun 2022, 15:58
አቢይ አህመድ ማዕከላዊ የሆነው የኢትዮጵያ አጀንዳ፣ የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት ምን እንደ ሆነ ገና አላገኘውም ። አሁን ተከቦ ያለው ድሮ ጥቃት ደርሶብናል በሚሉ ሙስሊሞችና ፕሮቴስታንቶች ነው ። ማንም ሰው በዐይኑ ሊያይ ይችላል ። መደረክ ላይ የሚታዩት ሙስሊሞች ያውም በብዛት ሴቶች እና ሙሉ በሙል በሚባል ደረጃ ፕሮቴስታንቶች ጴንቴዎች ናቸው። ይህ አንዱ ያቢይ ድክመትና ውድቀት ምንጭ ነው ።

አገር ፓርክ በመስራት፣ እርሻ በማሳየት እና ቱሪስት በመሳብ ብቻ አይቆምም። ህዝብ እሴት አለው፣ ዋጋ የሚለው መለያ አለው ፣ እምነት አለው፣ የሚኮራበትና የአማይወደው ነገር አለው ። አቢይ እነዚህ ነገሮች አያውቃቸውም ። ደጋግሞ ሰውን እያሰለቸው ያለው እራሱ የሚያምንበትንና ሚወደውን መደጋገሙ ነው።

ስለዚህ የመሳይ መኮንን ጽናት የተሞላው አቋም ትክክል ነው ። አቢይ ትክክል ሲሰራ መደግፍ፣ መሰረታዊ ስህተትና ድክመት ሲያሳይ በግልጽ መንገር ነው ያንድ ዜጋ ሃላፊነት ።

እንደ ኢትዮ360 ጭፍን ጥላቻ እና የግል ፖለቲካ ካድር ባዮች አይለይም ። እንደ ደረጀ ያሉት አንድ ግዜ ቤተ መንግስት በግሩ ስለረገጠ ተራ ካድሬ ሆኖ ነጋ ጠባ ሌላ ዋልታ መሆን ላንድ ጋዜጠኛ አይደለም እንደ አንድ ዜጋም ያሳፍራል።

መንግስትን አለ ማቁረጥ፣ አለመሰልቸት መከታተል፣ ሲያፈነግጥ በግልጽ መተቸት ማጋለጥ ያስፈልጋል።

ስልጣን ያባልጋል፣ ፍጹም ፍልጣን ፈጽሞ ያባልጋል ! ምንግዜም የትም የሚሆነው ይህ ነው ። መንግስትና ባለስልጣን ዝም ከተባለ የሚሄደው ወደ ፍጹም ብልግና ነው። ያን ነው አምባገነን የሌቦች መንግስት የሚባለው ! ፍጹም ባልጎ የነበረው የትግሬዎች መንግስት አሁንም ድረስ አልተነቀለም!

መሳይ መኮንን ጎበዝ!

Right
Member
Posts: 4834
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ብራቮ! መሳይ መኮንን

Post by Right » 08 Jun 2022, 16:28

The clip is basically garbage. Messay is sending a message to his handlers. He is begging for mercy. Messay is from the same crowd that Afewoeki controls. Sisay, Dr Birr, Andy, Epherem, Tamagne etc they agree to serve the 7th king with the blessing of Afeworki. They all receive monitory compensation either from the 7th king or Afeworki. They are blabbering right and left but at the end of the day they are dogs. They are not important. They will be thrown under the bus when their service expires.
The nation is top to bottom in crisis but he talk about the Weyannies that left power almost 5 yrs ago. Crap.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13257
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ብራቮ! መሳይ መኮንን

Post by DefendTheTruth » 08 Jun 2022, 16:34

Messay Mekonnon, like anybody else, is entitled to his free opinion, if we want to have a free nation.

The problem will arise if he also opts to join in the club of Jaal Maros of the North America. That is a totally different issue, unexpected of someone like him whom we thought is a patriot.

If you are a patriot then you don't break your allegiance with the people of the country you stand for, independently of who is in power.

To claim nothing has changed in Ethiopia in the last over 3 or so years is not a honest reflection of what on the ground, in my view.

Even Jaal Maro of North America has admitted that a number of parks have been built, agriculture has been modernized and through that more people have got more money in their pockets, grand projects have been finalized or being expedited.

For Jaal Maro of North America what is still failing is just the option of enforcement of one's political agenda without being elected to the office, according to his own admissions.

Union

Re: ብራቮ! መሳይ መኮንን

Post by Union » 08 Jun 2022, 16:42

Mesay smelled the coffee that the ship is sinking so he is trying to save his wutaf neqay arse before it is too damn late!

We told you wutaf neqays long ago to stay away from abiy but you are too stuip'id, inferiors, greedy and faithless!

Misraq
Senior Member
Posts: 17864
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ብራቮ! መሳይ መኮንን

Post by Misraq » 08 Jun 2022, 16:46

ay horus,

I thought you were a reasonable and honourable gurage man. You are happy when Mesay returned back to his ውታፍ ነቀላ business. :lol: :lol: You are a double wutaf nekay indeed.

What really happened was Mesay started to abonden the OPDO boat but when he was spanked by Ermias and TPLF-360, mesay returned back to wutaf neqela and you are happy with that

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ብራቮ! መሳይ መኮንን

Post by Sam Ebalalehu » 08 Jun 2022, 16:50

Eden ይህ ውታፉ ነቃይ አባባልሽ አልተዋጠልኝም። የሚነቀል ነገር ህይወት አለው። ምሳሌ ፣ ጥርስ ፣ አትክልት። ውታፍ ህይወት የለውም።

Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብራቮ! መሳይ መኮንን

Post by Horus » 08 Jun 2022, 20:54

Sam Ebalalehu wrote:
08 Jun 2022, 16:50
Eden ይህ ውታፉ ነቃይ አባባልሽ አልተዋጠልኝም። የሚነቀል ነገር ህይወት አለው። ምሳሌ ፣ ጥርስ ፣ አትክልት። ውታፍ ህይወት የለውም።
Sam - አመሰግናለሁ ለአስተሎትህ! በአይምሮ ህመም ኢንዱስትሪ ውስጥ ካታቶኒክ ሲንደርም ዲሶርደር የሚባል በሽታ አለ ። ህመምተኛው ሳይኮቲክ ሊሆን ይችላል ። እስኪዝዞፍሬኒክ ሊሆን ይችላል። ሌላም፤ ብቻ አንድ ቃል ያለማቋረጥ የመደጋገም የኦብሴሽን በሽታ ነው። የዘመኑ ያበሻ ደንቆሮ ይህን 'ውታፍ ነቃይ' 'ውታፍ ነቃይ' 'ውታፍ ነቃይ' የሚባል ደደብ ቃል ሺ ግዜ ሲደጋግሙ አይኔ ላይ ድቅን የሚሉት እነዚያ ያማኑኤል እብዶችን ነው :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17918
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ብራቮ! መሳይ መኮንን

Post by Selam/ » 08 Jun 2022, 21:01

It’s a coded word used by woyane rats. It makes me puke!
Horus wrote:
08 Jun 2022, 20:54
Sam Ebalalehu wrote:
08 Jun 2022, 16:50
Eden ይህ ውታፉ ነቃይ አባባልሽ አልተዋጠልኝም። የሚነቀል ነገር ህይወት አለው። ምሳሌ ፣ ጥርስ ፣ አትክልት። ውታፍ ህይወት የለውም።
Sam - አመሰግናለሁ ለአስተሎትህ! በአይምሮ ህመም ኢንዱስትሪ ውስጥ ካታቶኒክ ሲንደርም ዲሶርደር የሚባል በሽታ አለ ። ህመምተኛው ሳይኮቲክ ሊሆን ይችላል ። እስኪዝዞፍሬኒክ ሊሆን ይችላል። ሌላም፤ ብቻ አንድ ቃል ያለማቋረጥ የመደጋገም የኦብሴሽን በሽታ ነው። የዘመኑ ያበሻ ደንቆሮ ይህን 'ውታፍ ነቃይ' 'ውታፍ ነቃይ' 'ውታፍ ነቃይ' የሚባል ደደብ ቃል ሺ ግዜ ሲደጋግሙ አይኔ ላይ ድቅን የሚሉት እነዚያ ያማኑኤል እብዶችን ነው :lol: :lol: :lol:

Union

Re: ብራቮ! መሳይ መኮንን

Post by Union » 08 Jun 2022, 21:04

ሆረስ
ውታፍሽን በደንብ ከነቃቀልሽ ቦሀላ አሁን ኡኡ ብትይ ምን ዋጋ አለው

ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ ማፈንደድ
አሁን ምን ያደርጋል ከአብይ ጋር መንደድ

ከዚህ ቦሀላ እንግዲህ አንድ ቀረሽ መንገድ
እንደ መሳይ አንቺም ጨርቅ ጥሎ ማበድ :lol:

Post Reply