-
Tog Wajale E.R.
- Senior Member
- Posts: 14837
- Joined: 31 Oct 2019, 15:07
Re: ቋቅ፥አለኝ፥ ቋቅ፥ ብቻ፥ ገና፥ ማነቂያህን፥ ገመድ፥ ትገዛለህ። ( ወይ፥ መሣይ፥ መኮንን)
ቋቅ፥አለኝ፥ ቋቅ፥ ብቻ፥
ይህ የዱርዬዎች ቋንቋ ነው። በቲቪ የሚወራበት ቋንቋ የተለየና የጨዋ እጝግር መሆን አለበት፣ ግን ያለተማር ጋዜጠኛ፣ የልማድ ጋዜጠኛ ምኑን ያወቀዋል።
ይህ የዱርዬዎች ቋንቋ ነው። በቲቪ የሚወራበት ቋንቋ የተለየና የጨዋ እጝግር መሆን አለበት፣ ግን ያለተማር ጋዜጠኛ፣ የልማድ ጋዜጠኛ ምኑን ያወቀዋል።
Re: ቋቅ፥አለኝ፥ ቋቅ፥ ብቻ፥ ገና፥ ማነቂያህን፥ ገመድ፥ ትገዛለህ። ( ወይ፥ መሣይ፥ መኮንን)
"ቋቅ" የቲቪ ቋንቋ የሚለው ቃል አይደለም ካልን፤ "ወራዳ" የሚለው ቃል ለፓርላማ ንግግር ጸያፍ ነው።
ስለዚህ ጋዜጠኛውም ጋዜጠኛ ሊባል አይችልም። ወራድ ብሎ የተናገረው መለስ ዜናዊ ከጠቅላይ ሚንስትርነት ታሪክ ሰነድ መሰረዝ አለብት። ያኸ ያስማማል?
<<ወራዳ ፍጥረት ነው። አሁንም ልድገመው - 'አቶ ልደቱ አዲስ ኃይማኖት አምጥተዋል' ብሎ የቀሰቀሰ የእኛ ሰው ካለ፤ ያ ሰው የእኛ ሰው አይደለም፤ ያ ሰው ወራዳ ሌባ ነው። ልድገመው ወራዳ ሌባ ነው። ይሄ ከኢህአዲግ ጋር በምንም መልኩ ሊገናኝ የማይችል የወራዶች አመለካከት ነው። የኋላቀሮች የአድኀርያን አመለካከት ነው። እንዲያ አይነት ቆሻሻ ይዞ ኢህአዲግ ጋር መጠጋት አይገባውም ማንም ሰው ቢሆን። የሻገተ አመለካከት ይዞ ኢህአዲግ ጋር መጠጋት የለበትም። >> መለስ ዜናዊ ሚያዝያ 5 ቀን 2002 ዓ.ም. ለፓርላማው
Re: ቋቅ፥አለኝ፥ ቋቅ፥ ብቻ፥ ገና፥ ማነቂያህን፥ ገመድ፥ ትገዛለህ። ( ወይ፥ መሣይ፥ መኮንን)
አቶ አቡዋሯ
በጣም አመስግናለሁኝ አቶ መለስ ዜናዊ ጋዜጠኛ መሆኑን አላውቅም ነበር።።
በጣም አመስግናለሁኝ አቶ መለስ ዜናዊ ጋዜጠኛ መሆኑን አላውቅም ነበር።።