Page 1 of 1

የጉድ ሀገር!! ​የ2015 ዓ/ም በጀት ድልድል አሮሞ = 71 ቢሊዮን ብር *** አማራ + ትግራይ + አፋር + ቤ/ጉሙዝ + ድሬ + ሐረር + ጋምቤላ = 71.5 ቢሊዮን

Posted: 08 Jun 2022, 13:43
by Wedi
የጉድ ሀገር!! ​የ2015 ዓ/ም በጀት ድልድል

አሮሞ = 71 ቢሊዮን ብር == አማራ + ትግራይ + አፋር + ቤ/ጉሙዝ + ድሬ + ሐረር + ጋምቤላ = 71.5 ቢሊዮን

​የ2015 ዓ/ም በጀት ድልድል ተመለከትን?

አሮሞ = 71 ቢሊዮን ብር

አማራ + ትግራይ + አፋር + ቤ/ጉሙዝ + ድሬ + ሐረር + ጋምቤላ = 71.5 ቢሊዮን

( 44 + 12 + 6.2 + 3.7 + 1.7 + 1.5 + 2.4 ) = 71.5 ሰባት (7) ክልሎች እኩል ይሆናሉ ከኦሮሞ ክልል ????

የጉድ ሀገር ???

Re: የጉድ ሀገር!! ​የ2015 ዓ/ም በጀት ድልድል አሮሞ = 71 ቢሊዮን ብር *** አማራ + ትግራይ + አፋር + ቤ/ጉሙዝ + ድሬ + ሐረር + ጋምቤላ = 71.5 ቢሊዮን

Posted: 08 Jun 2022, 14:40
by Ethoash
ጥያቄው መሆን ያለበት አማራ + ትግራይ + አፋር + ቤ፨ጉሙዝ + ድሬ + ሐረር + ጋምቤላ ምን አስገቡ በፈደራል መንግስት ነው። ምንም ሳያስገቡ አምጡ የለም

ትግራይና አማራ ጦርነት ላይ ነበር ምንም አላስገቡም ታድያ ምን ትፈልጋለህ ማን ሞኝ አለ እቁብ ስትጥል እቁብ እንዲደርስህ የምትፈልግ ሞን ብጤ