Page 1 of 1

Tigrayan Moges Tiumay ሞገስ ጥዑማይ has won Gold Medal in 10k in the African Athletics Championship

Posted: 08 Jun 2022, 09:47
by sarcasm
ዛሬ በሞሪሽየስ በተጀመረው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10ሺህ ሜትር ወንዶች ትግራይ የመጀመሪያው የወርቅ ሜዳልያ በሞገስ ጥዑማይ በኩል አገኘች