Page 1 of 1
የተወረሰው ሻምበል አበበ ቢቂላ Abebe Bikila
Posted: 07 Jun 2022, 14:28
by Revelations
Please wait, video is loading...
Re: የተወረሰው ሻምበል አበበ ቢቂላ Abebe Bikila
Posted: 07 Jun 2022, 14:39
by Abere
ሻለቃ አበበ ደምሴ አለሜ ነው ትክክለኛ ስሙ። በልማድ ሰዎች የሳደጓቸውን ሰም ስለሚወስዱ ከፍቅር አንጻር ብዙም ስለ ወላጅ አባታቸው ስም አይጨነቁም። አያት ያሳደገው ልጅ ለምሳሌ የአያቱን ስም እንደ አባት ይጠቀማል - ውደታውን ለመግለጽ። ይህ ባልከፋ ግን እንድህ አይነት ማህበራዊ ቀውስ ሲመጣ <ኬኛ> ይደረጋል። ደግነቱ አበበን ያሳደገው ፈረንጅ አለመሆኑ ነው። ጆርጅ ቢያሳድገንው ኑሮ አበበ ጆርጅ ሁኖት ያርፍ ነበር።
Re: የተወረሰው ሻምበል አበበ ቢቂላ Abebe Bikila
Posted: 07 Jun 2022, 15:21
by Revelations
Re: የተወረሰው ሻምበል አበበ ቢቂላ Abebe Bikila
Posted: 07 Jun 2022, 15:53
by Revelations
Re: የተወረሰው ሻምበል አበበ ቢቂላ Abebe Bikila
Posted: 07 Jun 2022, 16:12
by Horus
አበረ፣
አይደለም አበበ ደምሴ አለሜ ጥላሁን ገሰሰም አማራ ነው። ዛሬኮ ጃዋር መሃመድ ግድግዳው ላይ የባልቻ ሰፎን ፎቶ ሰቅሎ ይታያል። እንግዲህ ለ600 አመት ወደ ኋላ ተመልሰህ ምን ያህል የማንነት ዝርፊያ እንደ ተደረገ አስብ። ታሪካዊ ጋፋት የዛሬ አምቦ፣ ግንደ በራት (ግማደ ብርሃን ማለት ነው)፣ ምራብ ሸዋ ኦሮሞ የሆነው በዚህ መልክ ነው።
Re: የተወረሰው ሻምበል አበበ ቢቂላ Abebe Bikila
Posted: 07 Jun 2022, 16:20
by tolcha
In the time when Gim Nefxegnas controlling everything; if Galla snatches your man and reclaim as its own—-I will give credit for poor Gallas. Dedeb, ye felekewun yakil bitikofir; yetim atidersim
Re: የተወረሰው ሻምበል አበበ ቢቂላ Abebe Bikila
Posted: 07 Jun 2022, 17:15
by Abere
ሆረስ፤
በጣም የሚያስቅ ብሎም የሚያሳዝን ነገር ነው የእነኝህ አካራሪ ኦሮሙማ ያዬሁት ሁሉ የኔ ባዮች።
እንደት ያስቃል?
የአደባባይ እውነት የሆነውን ሰርቆ ለመደበቅ እና ለመዋጥ መሞኮራቸው።
እንደት ያሳዝናል?
ማንነታቸው የሚዝረፉት ግለሰቦች በሙሉ በህይወት የሌሉ፤እራሳቸው ተነስተው ክስ መመስረት እና የማንነት ሌቦቹን ዐይነ-ደረቅነት አለማዋረዳቸው። አፈር አራግፈው ተነስተው ስለማይወቅሷቸው ሙት የማያርፍበት አገር መሆኑ ነው።
ከዚህ ምን እንማራለን?
ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል እንድሉ በመሽኮርመም እና በጭምትነት ምን ቸገረኝ ኢትዮጵያዊ ናቸው ማለት ይጎዳል። የቪድዮ ይሁን የህትመት መረጃዎችን ለህዝብ ማድረስ ይጠቅማል። ታሪኩ እንዳይበላሽ እና የታሪኩ ባለቤት ፍትህ እንድያገኝ ይረዳል። ውሸት ሲደጋገም እውነት ነኝ ብሎ ተኮፍሶ ይቆለላል። ለምሳሌ እኔን ጨምሮ በርካታ ኢትዮጵያዊ ባልቻ አባነፍሶ ከጉራጌ ቤተሰብ መመዘዛቸውን እንድሁም አበበ ባቄላ ከሸዋ አማራዎች መገኘቱን እናውቃለን። በዚያው አንጻር ደግሞ የተሳሳተውን የሴራ ተረትተረት የተጀነጀኑ ተቃራኒውን ይዘዋል። በእርግጥ የጎሳ ፓለቲካ ጎጅ ነው ይህ አይነት ድርጊት ደግሞ ለአንድ ጎሳ የሚጠቅመው ነገር የለም - ሆኖም ግን የሟች እና የታሪኩ ባለቤት የሆኑትን ግለሰቦች ይጎዳል፤ ታሪክም ሳይንሳዊ ሁኖ እንዳይዘልቅ እንከን ይሆናል። እነኝህ ልክስክስ ጁሃር አይነቶቹ የሰው ፎቶ እየለጠፉ የሚቀደዱትን መከሰት ያስፈልጋል። ጎበዞች ከሆኑ ለምን በሳይንስ፥በፈጠራ፥ በንግድ እና ኢንተርፕረኒዩርሽፕ' ወዘተ ሊያበረክቱ የሚችሉትን አስተዋጽ ኦ አይለጥፉም። የሚለጥፉት መስጊድ እና ቤተስኪያን ሲያቃጥሉ፤ ረጅም ሽመል እና ሜንጫ ይዘው እንደ አበደ ውሻ ከተማ መንገድ ላይ ሰው መዝረፍ እና መግደል፤ ከተማ ማቃጠል፤ ከሰው ሱቅ መደብር እና ቪላ ቤት ገብቶ የእኔ ነው ብሎ ገብቶ መዘርፈጥ፥ ወዘተ።
Horus wrote: ↑07 Jun 2022, 16:12
አበረ፣
አይደለም አበበ ደምሴ አለሜ ጥላሁን ገሰሰም አማራ ነው። ዛሬኮ ጃዋር መሃመድ ግድግዳው ላይ የባልቻ ሰፎን ፎቶ ሰቅሎ ይታያል። እንግዲህ ለ600 አመት ወደ ኋላ ተመልሰህ ምን ያህል የማንነት ዝርፊያ እንደ ተደረገ አስብ። ታሪካዊ ጋፋት የዛሬ አምቦ፣ ግንደ በራት (ግማደ ብርሃን ማለት ነው)፣ ምራብ ሸዋ ኦሮሞ የሆነው በዚህ መልክ ነው።
Re: የተወረሰው ሻምበል አበበ ቢቂላ Abebe Bikila
Posted: 07 Jun 2022, 19:32
by Union
Nobel Amara, thank you brother.
Abebe Bekela and Tilahun are Amaras the oromuma tried to steal and failed.
Re: የተወረሰው ሻምበል አበበ ቢቂላ Abebe Bikila
Posted: 07 Jun 2022, 20:16
by Horus
አበረ
ጥፋቱኮ የኛ አልነበረም። ለዘመነ ዘመናት ቅድመ አያቶቻችን በተለይ ልዩ ልዩ ጎሳ ድምበርተኛ ሆነው ባሉባቸው አገሮች ከዘመናት ጉርብትና፣ አብሮ መኖር፣ አብሮ መገበያየት የተነሳ አንዱ ያንዱን ቋንቋ እያወቀ አንዱ ያንዱ አበልጅ በመሆን በጋብቻ እየሰሳረ፣ በወዳጅነታቸው ዘመን ለልጄ ስም ኣውጣ እየተባባሉ ኖሩና አሁን ያለውን ውጥንቅጥ ጥለውልን ሄዱ ። በሽታው የዘረኞቹ ነው ። አሁን እንግዲህ ሁሉም እየነቃ ነው። ኢትዮጵያዊ ዘሩን እንዲቆጥር ያደረጉት እነሱ ናቸው። እውነት ግን ምንግዜም አይሞትም ። ሰው በጄኒቲክ ቴስት በቀላሉ የቤተ ሰብ ሃረጉን ማፕ ማድረጊያ ዘመን ደርሰናል ። ግን ለምሳሌ ጎረቤት የሚለው ጌኧንዳ (ገንዳ) እንለዋለን። ባማርኛው አንድ ጎራ የሆኑ ማለት ሲሆን የኛም ገንዳ አንድ አገር የሆኑ ሰዎች ማለት ነው። ይህን ለማፍረስ ተነስተው አሁን የዛሬ ቀውስ የመጣው።
Re: የተወረሰው ሻምበል አበበ ቢቂላ Abebe Bikila
Posted: 07 Jun 2022, 22:13
by sun
Abere wrote: ↑07 Jun 2022, 14:39
ሻለቃ አበበ ደምሴ አለሜ ነው ትክክለኛ ስሙ። በልማድ ሰዎች የሳደጓቸውን ሰም ስለሚወስዱ ከፍቅር አንጻር ብዙም ስለ ወላጅ አባታቸው ስም አይጨነቁም። አያት ያሳደገው ልጅ ለምሳሌ የአያቱን ስም እንደ አባት ይጠቀማል - ውደታውን ለመግለጽ። ይህ ባልከፋ ግን እንድህ አይነት ማህበራዊ ቀውስ ሲመጣ <ኬኛ> ይደረጋል። ደግነቱ አበበን ያሳደገው ፈረንጅ አለመሆኑ ነው። ጆርጅ ቢያሳድገንው ኑሮ አበበ ጆርጅ ሁኖት ያርፍ ነበር።
Ebd Bere,
Your dirty cheesy ar$$ chest pumping savage baboon king tries to steal Oromo names and Oromo history just to cover up his deep rooted pathological inferiority complex. Go and tell that dirty fake news of yours to Gebremariam gaari, Dandana Ayyana, Magarsa badhaasa, Tafari Mekonnen Guddisa nagawo, etc. And after that go and kiss my dogs behind so as to get enlightened and reborn to tell the truth, nothing but the truth. Okay? Okay!
Re: የተወረሰው ሻምበል አበበ ቢቂላ Abebe Bikila
Posted: 07 Jun 2022, 23:10
by Union
አባባ ባቄላ ኢና ጢላውን ጋሳሳን ለመስረቅ አማራሽ ኢንዴ።
ሊበላ
sun wrote: ↑07 Jun 2022, 22:13

Posted: 08 Jun 2022, 12:01
by Abere
ነገሩማ ኬኛ ተደርገው ሊዋጡ ነበር። ጀንፈል ኦሮሙማዎች ጎማ አኝኮ ሊውጥ የሚሞክር ውሻ ይመስላሉ። ውሻ ግን አይሞክርም ምክንያቱም ኢንተልጄነት ነው
ኦሮሙማዎች ግን የሞኝ ሌባዎች ናቸው።
union wrote: ↑07 Jun 2022, 23:10

Posted: 08 Jun 2022, 13:22
by Union
አማራ እኮ አይጧ ትለፍ ብሎ ዝም ሲላቸው ነበር። አሁን አባዬ ገና ትንፍሽ ሲል ማንቁርቱን ነው አማራ እያነቀ ያለው
Abere wrote: ↑08 Jun 2022, 12:01