Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Union

Re: በዘረኝነት የዞረበት ሆረስ፣ ቡና በቅቤ የጉራጌ ነው አለ። ክክክክ ደቡቦች ያዘወትሩታል ግን ቡና በቅቤ የማይጠጣበት የኢትዮጵያ ክፍል የለም። አፍር ውስጥ ጠጥቼዋለሁ። የደቡቦች ብቻ አይ

Post by Union » 06 Jun 2022, 13:45

አንተ ሰውዬ አብደሀል። ደሞ ቡና ውስጥ ሁሉ ገባህ!! ዘው ትላለህ ዝም ብለህ። ከከፍ ነው አልተባለም ነበር እና ቡና? I am confused!

ቡና በቅቤ የጉራጌ ቢሆን ኖሮ ብርሀኑ መላጣ አይሆንም ነበር። ታሾፍለህ እንዴ!!

Post Reply