Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ክትፎ በገንፎ በልታቹ ታውቃላቹ? ወላይታ እና ሌሎች ደቡቦች ለቁርስ የሚበሉት ነው። ሆረስ አታልቅስ በቃ።
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=297112
Page
1
of
1
ክትፎ በገንፎ በልታቹ ታውቃላቹ? ወላይታ እና ሌሎች ደቡቦች ለቁርስ የሚበሉት ነው። ሆረስ አታልቅስ በቃ።
Posted:
06 Jun 2022, 13:15
by
Union
ከደቡቦች የባህል ዘርፍ ስታካሂድ እጅ ከፍንጅ ተያዝክ በቃ። ብዙ አታልቅስ ሊስትሮ ሆረስ
ገንፎ ውስጥ ክትፎ ሲገባ አስቡት። ለኛ ይዘግንናል ለማሰብ። ግን ብትቀምሱት ትገረማላቹ። ወላይታዎቹ የክትፎ እና የገንፎ ኤክስፕርት ናቸው። ናይገረምኩም!!