Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

ክትፎ በገንፎ በልታቹ ታውቃላቹ? ወላይታ እና ሌሎች ደቡቦች ለቁርስ የሚበሉት ነው። ሆረስ አታልቅስ በቃ።

Post by Union » 06 Jun 2022, 13:15

:lol: ከደቡቦች የባህል ዘርፍ ስታካሂድ እጅ ከፍንጅ ተያዝክ በቃ። ብዙ አታልቅስ ሊስትሮ ሆረስ

ገንፎ ውስጥ ክትፎ ሲገባ አስቡት። ለኛ ይዘግንናል ለማሰብ። ግን ብትቀምሱት ትገረማላቹ። ወላይታዎቹ የክትፎ እና የገንፎ ኤክስፕርት ናቸው። ናይገረምኩም!!