Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

ሰለ ዩክሬን ዜና ከየት ላግኝ

Post by Y3n3g3s3w » 06 Jun 2022, 11:57

ከሁለት ሳምንት በፊት ለሶስት ተከታታይ ወራት መግቢያ መውጫ ያሳጡኝ መገናኛዎች ሁሉ የት ገቡ? ቀልድ መስሏቹ ነው? መግ ቢያ መውጫ አጥቼ ነበር ሰል ማጋነኔ አደለም :ጠዋት ወደ ስራ ለመሄድ መኪና ውስጥ ስገባ ለወትሮው ሙዚቃ የምሰማባቸው ራዲዮ ጣቢያዎች ሁሉ : FM SW... ዩክሬን, ስራ ሰገባ በየሎቢው የተከፈቱት ቲቪዎች ሁሉ ዩክሬን, ኮፒውተሩን ከፈት ሳረገው ፍሮንት ፔጅ ዩክሬን, ክሊኒክ ርሰፕሽን ቲቪ። ዩክሬን ,ዩክሬን ,ዩክሬን ....የምገባበት ጭንቅ ቢለኝ ቤት የቲቪውን default app ዪትዪብ አረኩት ዜና አንዳንዴ ብቻ ለማየት ማለት ነው ታዲያ አሁን አሁን/ሰሞኑን አንዳንዴ እነኳን ራሴን አፕዴት ለማረገ ስፈልግ የት ገቡ? ጦርነቱ አለቀ? ወይ ያሜሪካ የኮንዶም ፖለቲካ (use and throw)....ማነሽ ባለሳምንት(ወያኔ ?- ህምምምም ወያኔማ ገና ሌላ ተጨማሪ ግማሽ ሚሊየን ወጣት ሳይገብር በቀላል

TheManWhoSawTomorow