እልልልልልል... Africa Cup of Nations: Malawi thrash Ethiopia
Posted: 05 Jun 2022, 20:37

ዲጅታልDigital Weyane wrote: ↑05 Jun 2022, 22:06ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት ኢትዮጵያን ትደግፍ የነበርከው በውሸት ነበር ማለት ነው። ሻዕዉያ የዓባይ ትግራይ ህልምህን ገድለው ባይቀብሩት ኖሮ ምን ማድረግ አስበህ ኡንደነበር ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ግልፅ ነው።
በውጭ አገር ጮማ ኡየቆረጥክ፣ ዉስኪ ኡየተራጫህ፣ የጦር ነጋሪት ኡየመታህ ፣ ኡናታችን ትግራይን በድሃ ትግራዋይ ደም የጨቀየች የጦርነት አውድማ አደረግካት። ሚስኪኑ የትግራይ ህዝባችን አገረ ቢስ ሆኖ በያገሩ ተሰዶ መኖር ጀምሯል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:
ኡኛ ተጋሩ ነን ዎደ ኤርትራ ሮኬቶች በመተኮስ ለኤርትራ ሞከላከያ የግብዣ ጥሪ የላክነው። ኡነሱ ደሞ ግብዣውን ተቀብለው ዎደ ትግራይ ሞጡ። ሊቀበሉዋቸው የወጡ ስዩም መስፍን፣ አባይ ፀሃየ እና አስመላሽ ወልደስላሴ ደግሞ በወጡበት ቀሩ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይEthoash wrote: ↑06 Jun 2022, 16:28ዲጅታልDigital Weyane wrote: ↑05 Jun 2022, 22:06ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት ኢትዮጵያን ትደግፍ የነበርከው በውሸት ነበር ማለት ነው። ሻዕዉያ የዓባይ ትግራይ ህልምህን ገድለው ባይቀብሩት ኖሮ ምን ማድረግ አስበህ ኡንደነበር ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ግልፅ ነው።
በውጭ አገር ጮማ ኡየቆረጥክ፣ ዉስኪ ኡየተራጫህ፣ የጦር ነጋሪት ኡየመታህ ፣ ኡናታችን ትግራይን በድሃ ትግራዋይ ደም የጨቀየች የጦርነት አውድማ አደረግካት። ሚስኪኑ የትግራይ ህዝባችን አገረ ቢስ ሆኖ በያገሩ ተሰዶ መኖር ጀምሯል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ![]()
![]()
![]()
![]()
ለይ በአማራና በኢትዬዽያ ያለውን ልዩነት አቶ ቶም ኩክ አሜሪካዊ ነው ትንሽ አማርኛ ያስችግረዋል። ኢትዬዽያ ሲ የትግሬዎቹን ኢትዬዽያ ፈደራል ኢትዬዽያ ፣ ዲሞክራሲቱን ኢትዬዽያ አይደለም
ኢትዬዽያ ሲል የአማራን ኢትዬዽያ ሀሐዱ ኢትዬዽያ፣ አንድ ቋንቋ ፣ አንድ ሐይማኖት፣ አንድ ባንዲራ፣ አንድ ባህል፣ አንድ ፖለቲካ አስተሳስብ፣ አንድ ዓይነት ጥላቻና ፍቅር፣ አንድ ጎሳ አንድ መሪ ( የአማራ መሪ) ኢትዬዽያን ማለቱ አይደለም እሱዋንም አስራ ስባት አመት ተታግሎ አፈረካክሾ በዘጠና አንድ በድል አድራጊነት አዲሳበባ ግብቶዋል ስለዚህ የቱን ኢትዬዽያ እንደሚል እወቅ።
በሁለተኛ ድረጃ አማሮች ከትግሬዎች ሊያስወጉ ኤርትራኖችን ሲጋብዙ ከዚያ በኋላ በሁለት ቢላዋ መብላት አይችሉም። ከኛ በኋላ ኢትዬዽያዊነት፣ እኛ የኢትዬዽዊነት የውሃ ልክ ነን ማለት አይችሉም ። ትግሬዎች የፈለጉትን መደገፍ ይችላሉ እሱ ሲገርምህ ሱዳንን ደግፈው አማራን ለመወጋት መብትና ግዴታም አለባቸው ። ስለዚህ አንተ ትንሱ ሴጣን ኤርትራን ሐገርህን ከአንድ ስወ ቀንበር አድናት የኢትዬዽያን ጉዳይ ለኢትዬዽያኖች ትተህ። ለምን አትመጥንም አንተ አንድ ሚሊዬን ሕዝብ የለለህ እንዴት የመቶ ሃያ ሚሊዬን ሕዝብ ጉዳይ ገብተህ ተፈተፍታለህ አቅምህን እወቅ ኤርትራኖች አንዱ ወጣት የምትለው ስባ ስባት አመቱ ነው ። የኢትዬዽያ ደግሞ ሃያ አመቱ ነው። እኩያህን እውቅ ለማለት ነው ደህና ስንብት
አንተ ዶርዜ ከመቼ በኋላ ነው ፋኖ የወንከው፣ ዶርዜ እኮ ዘር ወይ ጎሳ ብቻ አይደለም ፋኖች ሲስደቡህ ፎንጋ ሲሉ ዶርዜ ነው የሚሉህ አቃለሁ ሴት መሆንሽን ወይዘሮ ምስራቅ ግን ፍንጋነትች ከወንድ አንድ ስለምትመስዬ ነው አንተ የምልሽ በፍኖዎች መመሪያ ነው ። ለኔ ዶርዜዎችን ነፃ ያወጣ ትግሬ ነው ። አወጥቶቹሁማ ነው ከዶርዜነት ወድ ሲዳማነት የተቀየራቹሁት እስቲ አስረዳኝ ዶርዜ እንማን ናቸው እወነት ሲዳሞች ናቸው ። ሌላ ፍትፍት ከምትፈተፍቺ ይህን የምልሽ በታላቅ ፍቅር ነው። በአንቺ በጣም ነው የማዝነው የበላሽበትን ውጭት ስለስበርሽ አንቺ ብቻ አይደለም ያ ዶርዜ በጎፈንድሚ አርባሺ ዶላር የቃመው ዶርዜም ሳይቀር ። ወለታ ቢስ መሆናቹሁን ሳውቅ ምንም አላዝንላቹሁም አማሮች ወይ ኦሮሞዎች ቢጮኩናቹሁ። ከጭቆና ቢይተርፋቹሁም ዞራቹሁ ት ሳደባላቹሁ ታድያ ለም ትደገፋላቹሁ።
የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል (An “Injera” that does not make your stomach full is identifiable on the griddle ). የትም አትደርሱም:: የመልስ ጨዋታ ካይሮ ላይ አለ:: ግብፅ ደህና አድርጋ ትገርፋችኋለች:: ሽንታሞች !