Page 1 of 1

Legendary London Cafe - Its new branches and its pastry bakery. It plans to open 24 branches in Addis

Posted: 05 Jun 2022, 17:17
by temari

Re: Legendary London Cafe - Its new branches and its pastry bakery. It plans to open 24 branches in Addis

Posted: 10 Jun 2022, 20:24
by Ethoash
እዚህ ላይ ነው መለስን ዜናዊ ማመስገን የምፈልገው ። አንድ ስወ ንግድ ብቻ መጀመር ሳይሆን ማስታውቂያ ጥቅሙን አወቀው ሁሉም መሳተፋቸው በጣም ደስ ብሎኛል ። የግል ቲቪዎችም መሆር ቆንጆ አስተዋዊ መቅጠራቸው ስውን ለመሳብ ነው። የመንግስት ቢሆን ማንንም ዘመዱን ቀጥሮ ያዳርቀን ነበር ግን አሁን የግል ትቪዎች ቁንጅና ምን ያህል ገበያ እንደሚስብላቸው አውቀዋል።

የኮፌ ቤቱን የወደድኩት የምግብ የሚዘጋጅበት ቤት ስፋቱ ንፀህናውን በማይዝግ ጥራት ያለው በምግብ ደርጃ ያለ ብረት መጠቀማቸው ቤቱን ወብ አርጎታል ። እምባሳድሩዋም በጣም ምርጥ ልብስ ነው ያረገችው ልብሱዋ እንዴት ጡት ላይ እንደተለጠፍ ነው የገረመን

Re: Legendary London Cafe - Its new branches and its pastry bakery. It plans to open 24 branches in Addis

Posted: 11 Jun 2022, 00:48
by Union
ምግብ ቤቱ ንፁ ህ ስለሆነ ምናምን መለስን ማመስገን ፈለክ? :lol:

እኛ ጥራት ያላቸው ምግብ እና ምግብ ቤት ብርቃችን አይደለም። አንተ ቁልቋል ስትበላ እና ቅጫም ስትለቅም ስላደክ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ምግብ ቤት የሌለ የሚመስልህ።

ለማኝ ቅጫማም

ቅጫምህን ከቡታንታህ ላይ እየለቀምክ እኛ ቤት አጥር ላይ ያንጠለጠልክ አውሬ። ዛሬ መለስ ምግብ ቤት ከፈተ ምናምን ትላለህ? :lol: መለስ እራሱ ቅጫሙን መጥቶ እኛ ላይ እኮ ነው ያራገፈው። :lol:

Re: Legendary London Cafe - Its new branches and its pastry bakery. It plans to open 24 branches in Addis

Posted: 11 Jun 2022, 02:01
by Union
ቅጫማም አጋሜ :lol:

Re: Legendary London Cafe - Its new branches and its pastry bakery. It plans to open 24 branches in Addis

Posted: 11 Jun 2022, 09:51
by Ethoash
union wrote:
11 Jun 2022, 02:01
ቅጫማም [deleted] :lol:
በጣም ለምወድህና በጣሙን ለማክብርህ አቶ ሙጃሌው

እንተ ምን እንደሚስማማህ እንጃ ይሁንና በደር ዘመን ኬክ ቤቶች ክሬም ስለማያገኙ። ማርገሪን ቅቤ በጣም ሲመቱት ወድ ነጭ ክሬምነት ይቀየራል እሱን ክሬም ነው ብለው በኬክ ለውስው እዝቡን ያበሉት ነበር። እኔ ግን አፍንጫዬ በጣም የማሽተት ችሎታ ስላለው ቅቤ መሆኑን ስለማወቅ እልበላም ነበር ። እንግዲህ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም። እዚህም በምህራቦች አገር ማርገሪን ያለበት ኬክ ወይ ዳባ በሽታው በደንብ ነው የምለይው። ከሚያስጠላኝ ቅቤ አንዱ ማርገሪን የሚሉት ጉድ ነው። ጮማ አቅልጠው የሚስጥን ነው የሚመስለኝ።

በደርግ ግዜ ሱፍህን ላወንደሪ ስታስገባ ላወንደሪው የማጠብያ ኬሚካል ስሌለው በናፍጣ፣ በዲዝል ልብስ ህን አጥቦ ይስጥሀል እኔ ይህንንም ሽታ በደንብ ነው የማወቀው ስወ የዘነጠ የመስለዋል በወረቀት ልብሱን ጠቅልለው ሲስጡት።

ቀጥል በደርግ ግዜ ሻይ ቀጠል አይገባም ነበር። ስለዚህ ኮንትሮባንዲስቶች የሻይ ቅጠሉን ከሳሙና ስር ደብቀው ስለሚያስገቡት ። ሻዩ ሳሙና ሳሙና ነበር የሚለው እንግዲህ ይህ የአንተው የአማራ ግዜ ነው። በትግሬዎች ግዜ ደግሞ ስባት ኮክብ ሁቴል ተስርቶ በሽፍ ትንደላቀቃለህ።

መቼም የፈረደበት አማራ ሽራቶን ሲስራ ከአቅማችን በላይ ነው። የአባይ ግድብ ሲስራ ከአቅማችን በላይ ነው። ድህነት ጠሪዎች ። በናታቹሁ ተግንጥላቹሁ እናንተ ስርታቹሁ አሳዩን እንጂ እናንተ የሞተ አህዬች መጎተት አቃተን እኮ። እስቲ አንድ እሮሞ የስራውን ኬኛ የሚባል ባለስባት ኮከብ ሁቴል አለ አይተህ አስተያየት ስጠኝ። የልብ ድካም ካለብህ ግን አትመልከት ጦሰህ እንዳይተርፈን ሞተህብን። እንወድሀለን እናክብርህለን።

Posted: 11 Jun 2022, 11:54
by Union
አጋሜ

ነገርኩህ እኮ አንተ ያደከው ቁልቋል ስትለቅም ነው። አዲስ አበባ በስደት መጥተህ ኬክ በላህ :lol:

ኬክ ለመጀመሪያ ግዜ መብላትህን እንደማመስገን ኬኩ ክሬሙ ከፈረንጅ ሀገር ካልመጣ እያልከን ነው። አንተ ለማኝ አጋሜ አንበጣ ለቃሚ። ስደተኛ :lol:

እኛ ክሬም እንደ ጉድ ነበረን ድሮም። ለአንተ እንጂ ለእኛ ብርቃችን አይደለም። ክሬም ደግሞ በሽታ እንደሆነ ስለምናውቅ እውነተኛ ከወተት የተሰራ ነው የምንፈልገው። ገባህ አንተ ደደብ። አጋሜ፣ ሻይ ቤት ገብተህ ስኳር የምትቅመው ለማኝ አጋሜ አይደለህ እንዴ አንተ :lol: አሁን ሀገራችን በስደት መጥተህ ስለክሬም ምናምን ለማውራት በቃሽ ክክክክክ

ቅጫማም አጋሜ እንኳን ላውንደሪ ቤት ሄደህ ልታሳጥብ ቅጫምህንም ከቡታንቲህ ላይ መቼ ነቅለህ ጨረስክ በደርግ ግዜ :lol:

ሻይ ቅጠል የላችሁም አልክ። አንተ አጋም። እኔ የእንግሊዝ ሻይ ቅጠል ቤተሰቦቼ ከሱፕር ማርኬት ሲገዙ ትዝ ይለኛል። እቤታችን የተለያየ ሀገር ሻይ ቅጠሎች ነበሩን።።ግን የኢትዮጵያን ነበር አባታችን የሚወደው። አንተ የዛን ግዜ በረሮ እያባረርክ ትቅም ነበር። እኔ የአባቴን እስፓርት መኪና ነበር የማባረው :lol:

እናንተ እኮ ችግራቹ መቀመቅ ውስጥ ስለነበራቹ ሰው ሁሉ እንደ እናንተ ቅጫማም ይመስላችዃል
Ethoash wrote:
11 Jun 2022, 09:51
union wrote:
11 Jun 2022, 02:01
ቅጫማም [deleted] :lol:
በጣም ለምወድህና በጣሙን ለማክብርህ አቶ ሙጃሌው

እንተ ምን እንደሚስማማህ እንጃ ይሁንና በደር ዘመን ኬክ ቤቶች ክሬም ስለማያገኙ። ማርገሪን ቅቤ በጣም ሲመቱት ወድ ነጭ ክሬምነት ይቀየራል እሱን ክሬም ነው ብለው በኬክ ለውስው እዝቡን ያበሉት ነበር። እኔ ግን አፍንጫዬ በጣም የማሽተት ችሎታ ስላለው ቅቤ መሆኑን ስለማወቅ እልበላም ነበር ። እንግዲህ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም። እዚህም በምህራቦች አገር ማርገሪን ያለበት ኬክ ወይ ዳባ በሽታው በደንብ ነው የምለይው። ከሚያስጠላኝ ቅቤ አንዱ ማርገሪን የሚሉት ጉድ ነው። ጮማ አቅልጠው የሚስጥን ነው የሚመስለኝ።

በደርግ ግዜ ሱፍህን ላወንደሪ ስታስገባ ላወንደሪው የማጠብያ ኬሚካል ስሌለው በናፍጣ፣ በዲዝል ልብስ ህን አጥቦ ይስጥሀል እኔ ይህንንም ሽታ በደንብ ነው የማወቀው ስወ የዘነጠ የመስለዋል በወረቀት ልብሱን ጠቅልለው ሲስጡት።

ቀጥል በደርግ ግዜ ሻይ ቀጠል አይገባም ነበር። ስለዚህ ኮንትሮባንዲስቶች የሻይ ቅጠሉን ከሳሙና ስር ደብቀው ስለሚያስገቡት ። ሻዩ ሳሙና ሳሙና ነበር የሚለው እንግዲህ ይህ የአንተው የአማራ ግዜ ነው። በትግሬዎች ግዜ ደግሞ ስባት ኮክብ ሁቴል ተስርቶ በሽፍ ትንደላቀቃለህ።

መቼም የፈረደበት አማራ ሽራቶን ሲስራ ከአቅማችን በላይ ነው። የአባይ ግድብ ሲስራ ከአቅማችን በላይ ነው። ድህነት ጠሪዎች ። በናታቹሁ ተግንጥላቹሁ እናንተ ስርታቹሁ አሳዩን እንጂ እናንተ የሞተ አህዬች መጎተት አቃተን እኮ። እስቲ አንድ እሮሞ የስራውን ኬኛ የሚባል ባለስባት ኮከብ ሁቴል አለ አይተህ አስተያየት ስጠኝ። የልብ ድካም ካለብህ ግን አትመልከት ጦሰህ እንዳይተርፈን ሞተህብን። እንወድሀለን እናክብርህለን።

Re: Legendary London Cafe - Its new branches and its pastry bakery. It plans to open 24 branches in Addis

Posted: 11 Jun 2022, 13:26
by Ethoash
በጣም ለምወድህና በጣሙን ለማክብርህ አቶ ሙጃሌው

በደርግ ግዜ ኬክ ቤት እኮ የለም የፈረደበት ያ እሪኮ የጣሊያኖች ነው ባቅላባ ቤት የኤርትራኖች ነው። ተክሉ ቡስኩት ቤት ነው የሚባለው ሌላው ብስኩት ብቻ ነው የነበረው ማን ችሎ ከክ ይገዛል ። ልደት አይከበርም ነበር እንዲህ በቲቭ ሊታይ ቀርቶ ፣ አንድ ኬክ የምትበላው ስርግ ሲኖር ነው። ለምትፎግረው ፎግር ለማያውቕ አንተ የአብታም ልጅ ብት ሆን እንዲህ ስለሀብታም ብዙ አታወራም ነበር ድሀንም እንዲህ ባልስደብክ ነበር። ምድረ አማራ በመንግስት ደሞዝ ነው ወይ አንተ ሱፕርማርኬት ገብተህ የምት ገዛው ቀበሌ ካርድ ማንን ጎዳና ነው። እዛ ቀበሌ በዝናብ ድንጋይ አርገህ ስትጠብቅ ወረፋ አድገህ ። ትግሬዎች ሱፕር ማርኬትን አስተዋወቁህ በልደት ኬክ ማስቆርስን አስለመዱህ ። ብቻ እኔ ስላንተ ምን አስወራኝ እየተዋወቅን.

Re: Legendary London Cafe - Its new branches and its pastry bakery. It plans to open 24 branches in Addis

Posted: 11 Jun 2022, 14:06
by Union
:lol: :lol: :lol:

አጋም

በደርግ ግዜ ኬክ የለም አልክ? :lol: የዛኔ አንተ ቁልቋል ስለምትለቅም እና ለማኝ ስለነበርክ የት ታውቃለህ። እኔ የምወደው ሱፕር ማርኬት የድል ገበያ ይባል ነበር። አባቴም እዛ ነበር የሚገዛው። እናቴ ግን መርካቶን ነው የምትወደው። እኛ ሰፈር ኬክቤት በየብሎኩ ነበር። እኔ የምወዳቸው ኬክቤቶች ሜክሲኮ ስንጋተራ እና ስቴድዮም አከባቢ የነበሩትን ኬክቤቶች ነው፣ ፒያሳም ኬክ እበላ ነበር እንደጉድ። እነ ራስ ሆቶል ሸበሌ ኢትዮጵያ ኬክ እንደ ጉድ ነበር የምነክሰው። :lol: አባቴ እስቴድዮም ይዞኝ ሄዶ ስንወጣ ኬክ ቤት ካልወሰደኝ ወደቤት በፔጆአችን እንመለስም ነበር። አባቴ ደግሞ ሰርቆ አይደለም ሀብታም የሆነው ላቡን ጠብ አድርጎ ተምሮ ሰርቶ ነው።

አጋሜ አንተ ለማኝ ስለሆንክ እና ገና ቅጫምህን ከቡታንታህ ላይ ስላላራገፍክ ኢትዮጵያ ውስጥ ኬክ ቤት የለም አልክ :lol:

ቅጫማም!! ስደተኛ

መለስም ተሰዶ ሀገራችን መጥቶ ቅጫሙን አራገፈ። አንተም ትኻህንህን አራገፍክ ከመቀሌ መጥተህ። አሁን ኬክ የላችሁም ለማለት በቃህ። ለማኝ :lol:
Ethoash wrote:
11 Jun 2022, 13:26
በጣም ለምወድህና በጣሙን ለማክብርህ አቶ ሙጃሌው

በደርግ ግዜ ኬክ ቤት እኮ የለም የፈረደበት ያ እሪኮ የጣሊያኖች ነው ባቅላባ ቤት የኤርትራኖች ነው። ተክሉ ቡስኩት ቤት ነው የሚባለው ሌላው ብስኩት ብቻ ነው የነበረው ማን ችሎ ከክ ይገዛል ። ልደት አይከበርም ነበር እንዲህ በቲቭ ሊታይ ቀርቶ ፣ አንድ ኬክ የምትበላው ስርግ ሲኖር ነው። ለምትፎግረው ፎግር ለማያውቕ አንተ የአብታም ልጅ ብት ሆን እንዲህ ስለሀብታም ብዙ አታወራም ነበር ድሀንም እንዲህ ባልስደብክ ነበር። ምድረ አማራ በመንግስት ደሞዝ ነው ወይ አንተ ሱፕርማርኬት ገብተህ የምት ገዛው ቀበሌ ካርድ ማንን ጎዳና ነው። እዛ ቀበሌ በዝናብ ድንጋይ አርገህ ስትጠብቅ ወረፋ አድገህ ። ትግሬዎች ሱፕር ማርኬትን አስተዋወቁህ በልደት ኬክ ማስቆርስን አስለመዱህ ። ብቻ እኔ ስላንተ ምን አስወራኝ እየተዋወቅን.

Re: Legendary London Cafe - Its new branches and its pastry bakery. It plans to open 24 branches in Addis

Posted: 11 Jun 2022, 14:21
by Ethoash
አንተ ስውዬ ኬክ ቤት እና ሻይ ቤት የጣፋጭ ቤቶች ተምታታብህ ወይ ። አሁን አንተ ቡና ቤት ገብተህ ኬክ ሙሉውን ታዛለህ ወይ። ያው አቅሙ ስሌለን አንዱን ኬክ መቶ ቦታ ቆራርጠው ጣፋጭ ብለው ይሽጡልህል አንተ እሱን ኬክ ቤት አልከው ። አልተግባባንም መስለኝ ቪድዬን ተመልክት ከላይ ኬክ ማለት ሙሉ ጌክ ነው እንጂ የተቆራረጠ አይደልም ። አባቴ ሙሉ ኬክ ገዛለኝ በለኝ ።

ደግሞ ፔጆ ይዘህ ነው እንዲህ ጎራ የምታረገው ፎር ፎር ነው ወይ ። ለዚህ ነው ብዙ ግዜ ስለፎረፎ የምታወራው። ደግሞ ኬክ ለመብላት ዋቢሽበሌ ከገባህ እራሱ ኬክ አለመኖሩን ያሳያል። ኬክ አይተህ እታውቅም እንዴት አድርጌ ላስረዳህ።

ለምሳሌ ፒዛ ቤት ከብተህ ቆራጭ የምትበላ ከሆን ፒዛ ሙሉ ያለ አይመስልህም ። ሙሉውን በልተህ ስለማታውቅ። ሁለተኛ ማስቲካ በህባ የሚሽጥበት ኢትዬዽያ ብቻ እንደሆነ ታወቃለህ ሲጃራ በቁጢ ቁጢ የሚሽጥበት ሀገር ምን እፈርድብሀለሁ።

የደል ማርኬት የምትለው እኮ ከአንዱ ሚስኪን የተወረስ ይሆናል ለነጮች የተከፈተ እኔ የምልህ ማንም አበሻ ገብቶ ለመገበያየት የሚችልበት ቦታ ሱፕር ማርኬት የለም ነው የምልህ እድሜ ለትግሬዎች አስተዋወቁህ።

Re: Legendary London Cafe - Its new branches and its pastry bakery. It plans to open 24 branches in Addis

Posted: 11 Jun 2022, 15:14
by Abdisa
Opening 24 stores bearing the "let them eat cake" brand mentality will essentially exacerbate the chronic trauma poor Ethiopians experience daily, 24 hours a day.

I'd rather see new facilities that produce እንጀራ፣ ገንፎ፣ ጨጨብሳ፣ ቂጣ፤ ኣምባሻ፤ etc... because adopting Western foods in Ethiopia diminishes the prospects for survival of traditional staple food items in the country, forcing young people to change their core values by exposure to different culture in the name of "modernization", when our values are different, as they have always been.

The first task should be to lift the country out of poverty by sticking to our own values, and all other things should become secondary.

Re: Legendary London Cafe - Its new branches and its pastry bakery. It plans to open 24 branches in Addis

Posted: 11 Jun 2022, 15:44
by Ethoash
Abdisa

እንጀራ፣ ገንፎ፣ ጨጨብሳ፣ ቂጣ፤ ኣምባሻ፤ are not cake ,, they r not sweet ካልክ አደሬዎች አለዋ አላቸው ዳቦቆሎ እና የመሳስሉት ብዙ ምግቦችን ማዳበርና ማስተዎወቅ እንችላለን ብዙ ጎሳዎ ብዙ አይነት የለስላሳ መጠጦች አሉዋቸው ይህ ሁሉ መዳበርና መስተዋወቅ አለብን፣ ግን ችግሩ አንተ በለፋኸ መንገድ ከጨረስክና ሁሉ ስራህን ካወቀ በኋላ ሁሉም ከጎንህ ተመሳሳይ ስራ ይከፍታሉ ስለዚህ ወይ ኮፒራይ መስጠት አለበት ለምሳሌ አንዲት ልጅ በፊድዬ ላይ ነው ከቆጮ ኬክ ት ስራለች አሁን የእሱዋን ስራ ኮፒራይት ቢደረግላት ብዙ መነገድና ማትረፍ ትችላለች ማለት ነው።

ይህ ሁኔታ በኢትዬዽያ ብቻ አይደለም ራሽያ ውስጥ እንዲሁ የአሜሪካንን ባህል ወርስው ነበር ። ታድያ አንዱ ቢዝነስ ሰው ተነስቶ የራሽያንን ለስላሳ መጠጥ በዘመናዊ መንገድ እያሽገ መሽጥ ጀምሮ በጣም ተቀባይነትን አግኝቶዋል ። ስለዚህ የግዜ ጉዳይ ነው።

Re: Legendary London Cafe - Its new branches and its pastry bakery. It plans to open 24 branches in Addis

Posted: 11 Jun 2022, 16:40
by Sadacha Macca
I hope it can also make tikus, teff based... injera too. In diaspora, we see the wheat and the teff injera, and nothing beats the teff, original kind :D

Re: Legendary London Cafe - Its new branches and its pastry bakery. It plans to open 24 branches in Addis

Posted: 11 Jun 2022, 17:20
by Union
አንተ ደደብ አጋሜ፣
ሻይ ቤት ኬክ ካላቸው ኬክ ቤት ነው የሚባለው። አንተን ምስተማር ሰለቸን እኮ። እስካሁን አልሰለጠንክም አንተ ስደተኛ :lol: :lol:
Ethoash wrote:
11 Jun 2022, 14:21
አንተ ስውዬ ኬክ ቤት እና ሻይ ቤት የጣፋጭ ቤቶች ተምታታብህ ወይ ። አሁን አንተ ቡና ቤት ገብተህ ኬክ ሙሉውን ታዛለህ ወይ። ያው አቅሙ ስሌለን አንዱን ኬክ መቶ ቦታ ቆራርጠው ጣፋጭ ብለው ይሽጡልህል አንተ እሱን ኬክ ቤት አልከው ። አልተግባባንም መስለኝ ቪድዬን ተመልክት ከላይ ኬክ ማለት ሙሉ ጌክ ነው እንጂ የተቆራረጠ አይደልም ። አባቴ ሙሉ ኬክ ገዛለኝ በለኝ ።

ደግሞ ፔጆ ይዘህ ነው እንዲህ ጎራ የምታረገው ፎር ፎር ነው ወይ ። ለዚህ ነው ብዙ ግዜ ስለፎረፎ የምታወራው። ደግሞ ኬክ ለመብላት ዋቢሽበሌ ከገባህ እራሱ ኬክ አለመኖሩን ያሳያል። ኬክ አይተህ እታውቅም እንዴት አድርጌ ላስረዳህ።

ለምሳሌ ፒዛ ቤት ከብተህ ቆራጭ የምትበላ ከሆን ፒዛ ሙሉ ያለ አይመስልህም ። ሙሉውን በልተህ ስለማታውቅ። ሁለተኛ ማስቲካ በህባ የሚሽጥበት ኢትዬዽያ ብቻ እንደሆነ ታወቃለህ ሲጃራ በቁጢ ቁጢ የሚሽጥበት ሀገር ምን እፈርድብሀለሁ።

የደል ማርኬት የምትለው እኮ ከአንዱ ሚስኪን የተወረስ ይሆናል ለነጮች የተከፈተ እኔ የምልህ ማንም አበሻ ገብቶ ለመገበያየት የሚችልበት ቦታ ሱፕር ማርኬት የለም ነው የምልህ እድሜ ለትግሬዎች አስተዋወቁህ።

Re: Legendary London Cafe - Its new branches and its pastry bakery. It plans to open 24 branches in Addis

Posted: 13 Jun 2022, 17:05
by Ethoash
በጣም ለምወድህና ለማከብርህ አቶ ሞጃሌው

ስንቴ ልንገርህ አዲስ አበባ ወስጥ ኬክ የለም ። ያለው ማርገርን ቅቤ ክሬም ብለው ነው የሚሽጡልህ እሱን ኬክ ነው ካልክ የራሰህ ፋንታ።

ለምሳሌ ማስቲካ የጦር ማስቲካ ስትል አንድ ከፓኬቱ መዘው ይሽጡልሀል ። ታድያ ይህ ማስቲካ አለ ማለት ነው።

ለምሳሌ ለውዝ፣ ፒናት ስትል በተቀጠቀጠ የኮካ ክዳን ቆርቆሮ ስፍረው ይሽጡልሀል ታድያ ይህ ፒናት አለ ማለት ነው ወይ ። ምን አይነት ቡዳነት ነው ለውዝ እኮ እንደባቄላ የሚበቅል ነው በሶስት ወር ይህን ያህል ከተወደደ ለምን በብዛት አናመርተውም እያልክ እራሰህን መጠየቅ ትቻላለህ ግን እወነታው ግን ፒናት የለም ነው አለም አትለውም በካካ ክዳን የሚሽጥ ከሆነ። እዚህ አሜሪካኖች ሲተርኩ እኮ ፒናት ነው ሲሉ በጣም ትንሽ ነው ምንም ዋጋ የሌለው ማለት ነው ። አዲስ አበባ ውስጥ ደግሞ በወርቅ ሚዛን ተመዝኖ ይሽጣል።

for example if i take mercedes benz emblem and put it on beetle volkswagen does that make the beetle volkswagen mercedes benz just because it has the benz embiem.. that is like that የማርከሪል ቅቤ እየበላህ ኬክ ነው ማለት