Page 1 of 1

ለወደ ፊቲቷ ኢትዮጵያ የምደረግ እንቅስቃሴ፣ ዉብ ና ድንቅ ትሪዪኢንት

Posted: 05 Jun 2022, 14:09
by DefendTheTruth
እናዚህ ታዳጊዎች ለምን እንደምለፉ፣ ዲስፕሊን ምን እንደሆነ እያተገነዘቡ ያድጋሉ።
ለእናት ሃገር ኢትዮጵያ የምከፈል መስዋትነት በሁሉም ደረጀ ይቀጥላል።


Re: ለወደ ፊቲቷ ኢትዮጵያ የምደረግ እንቅስቃሴ፣ ዉብ ና ድንቅ ትሪዪኢንት

Posted: 05 Jun 2022, 14:57
by DefendTheTruth
Timeless Mohammud Ahmed's song.



ተከብረሽ የኖርሽዉ ባአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም