ኤርትራ በአፍሪካ ትልቁ የተባለውን የውኃ ፕሮጄክት ዛሬ አስመረቀች
Posted: 05 Jun 2022, 09:56
Peter Belayneh
በፕሬዚደንት ኢሳያስ በ31 አመት ከተገነቡ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ የሆነው ዛሬ ተመርቋል።
አንዳንድ ምንጮች እንደገለፁት ለዚህ ፕሮጀክት የተለያዪ አለም አቀፍ ድርጅቶች ወደ 60 ከመቶ ወጪውን የሸፈኑ ሲሆን፣ የተቀረው ደግሞ ከመንግስት ካዝና መሸፈኑን የኤርትራውን ፕሬዝደንት ዋቢ አድርገው ዘግበዋል።
በቀጣይም ጥልቅ የውሀ ኩሬ ለማስጀመር ብድርና እርዳታን በማፈላለግ ላይ መሆናቸውን እና የዳያስፖራው ሚና ቁልፍ እንደሆነ ፕሬዝዳንቱ አክለው ገልፆዋል!!!

Source: https://www.facebook.com/Dr.peter.belayneh