Page 1 of 1

<ወልቃይት ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ ትንቢት ተፈጽሞ።> --> አማራ የተስፋዋ ምድር ወልቃይት ሁመራን አርሶ ዘርቶ አመረተበት።

Posted: 04 Jun 2022, 15:22
by Abere
<ወልቃይት ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ ትንቢት ተፈጽሞ።> --> አማራ የተስፋዋ ምድር ወልቃይት ሁመራን አርሶ ዘርቶ አመረተበት።

ያረሰው አማራ እርፍ የነቀ ነቀ፥
ወፍጮው እንዳጎራ መስከረም ዘለቀ።

BBC CNN ወሬ ያንጋጠጠ፥ :mrgreen:
ከፈረንጅ ጋራ የተወጠወጠ፤
ቀረ መኻል ሜዳ ሊጥ እየረገጠ።

Re: <ወልቃይት ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ ትንቢት ተፈጽሞ።> --> አማራ የተስፋዋ ምድር ወልቃይት ሁመራን አርሶ ዘርቶ አመረተበት።

Posted: 04 Jun 2022, 15:34
by Ethoash
አንተ ደደብ

ወልቃይትን ተስናበታት ጎንደርን እንዳታጣት

USA SAID U LISTEN OR

Re: <ወልቃይት ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ ትንቢት ተፈጽሞ።> --> አማራ የተስፋዋ ምድር ወልቃይት ሁመራን አርሶ ዘርቶ አመረተበት።

Posted: 04 Jun 2022, 15:43
by Abere
ባአ ባአ በግ ነህ። እኔ ስለ አሜሪካ ምን አስጨነቀኝ። አንተ ህልምህ ሌላዋ ሱማሌ እንድትሆን ነው የምትፈልገው ኢትዮጵያን። Ethiopia is none of USA business, it is Ethiopians. You don't understand things. USA does Not look for a permanent friend but permanent benefit. But you the idiot TPLF -Tigres throw your money into the trash paying to jobless lobbyists instead of feeding the starved people.
Ethoash wrote:
04 Jun 2022, 15:34
አንተ ደደብ

ወልቃይትን ተስናበታት ጎንደርን እንዳታጣት

USA SAID U LISTEN OR