Page 1 of 1

ለዛሬው የዳየስፖራ አማራዎች ሰላማዊ ሰልፍ መሪ መፈክር ይምረጡ (VOTE)

Posted: 04 Jun 2022, 10:56
by sarcasm
* ለዛሬው ሰልፍ ታስበው የነበሩ በደብዳቤ የተላኩ መፈክሮች ዝርዝር 😂😂😂: -

1) የኤርትራ ጦር ከወጣ፤ ይመጣብናል ጣጣ
2) የገባነው እነሱን አምነን፤ አሁን ቢወጡ ማን ሊያድነን?!
3) እኛ ወልቃይት እንድናድር፤ ኤርትራ ትግራይን ታስተዳድር!
4) አዝሎን የገባው የኤርትራ መከላከያ፤ አሁንም ይዘለን እንዳይቀሙን ራያ!
5) አሜሪካ ውጡ አትበለን፤ የኤርትራ ጦር ከሽንፈት ይከልለን!
6) እንዳያባርሩን ከያዝነው ቦታ፤ እንፈልጋለን የኤርትራ እርዳታ!
7) ጀግንነት ያለን መስሎ ቢታይም፤ ያለነሱ ግን ሳምንት አንቆይም!
8) የኤርትራ ጦር ቢመለስ፤ ይመጡብናል ቤታችን ድረስ!
9) እኛ አፍ እንጂ ወኔ የለንም፤ ያለ ኤርትራ ሰው አንሆንም!

😂😂😂 የትኛው ተመቻቹ ?!

ምንጭ:- የማይነጥፍበት ፌስ ቡክ 🙂

Re: ለዛሬው የዳየስፖራ አማራዎች ሰላማዊ ሰልፍ መሪ መፈክር ይምረጡ (VOTE)

Posted: 04 Jun 2022, 11:22
by Sam Ebalalehu
Eden አይሰለችሽም ኑሮሽ ? ማለቴ በሀሜታ መኖር። አሁን በትንሹ ቢያንስ አሜሪካ ውስጥ እያቆጠቆጠ ያለው የአማሮች የመንደር ፖለቲካ ለአጎቶችሽ ፖለቲካ ምላሽ ነው። እኔ የመንደር ፖለቲካን መዋጋት በአገር አቀፍ ፖለቲካ ነው ብየ አምናለሁ።
አዲሱ የአማራ የመንደር ፖለቲከኞችም ሆኑ ጥርሳቸውን በዛ የነቀሉት አጎቶችሽ በወደፊቱ ኢትዮጵያ ቦታ አይኖራቸውም። በአለቀ ሰአት ነው የሚኖሩት።

Re: ለዛሬው የዳየስፖራ አማራዎች ሰላማዊ ሰልፍ መሪ መፈክር ይምረጡ (VOTE)

Posted: 04 Jun 2022, 16:09
by sarcasm
እንዲህ ታዝሎ ወደ ትግራይ የገባ፣ አባቱ ሲያመልጥ እንዴት መውጣት ይችላል? ማደሪያውስ?


Re: ለዛሬው የዳየስፖራ አማራዎች ሰላማዊ ሰልፍ መሪ መፈክር ይምረጡ (VOTE)

Posted: 04 Jun 2022, 16:17
by Noble Amhara
Weyane sent 100,000 Weraris into Amhara Region and you only sent 1,000 to fight Eritreans this is a huge difference! TPLF could only go forward via Mechanized Artillery and Human Waves. But at the end lost the war and ran away from Amhara. same way NAZI lost to Soviet Russia.

Why did Weyane not Invade Eritrea and overthrow Issaias? TPLF only does border skirmishes withERitrea that means TPLF is pretending to be a rival/enemy of Eritrea. .