የአራዳ ፎቶ 1926
Posted: 04 Jun 2022, 01:40
ይህ ግዙፍ ዝግባ (ወይም ዋርካ) ሲጀመር ምኒልክ እና ሌሎች ፍርድ የሚያዩበት ጥላ ሲሆን በዙሪያው ያለው ገበያ የመጀምሪያው ያዲሳባ አራዳ ገበያ ማለት ያ ነው ። በኋላም ከሱ ፊት ለፊት ነው ፍርድ ቤቶች የተገነቡት ! ያራዳ ልጅ ይህን ሳያይ ቀረ !!!
https://www.youtube.com/post/UgkxiB3Xp8 ... Fmdm7jhFPH
https://www.youtube.com/post/UgkxiB3Xp8 ... Fmdm7jhFPH