"የጋዜጠኛው በእስር ቤት መወገር በጣም አሳፍሮኛል! ውታፍ ነቀላዬን ግን አልተውም! ለምን እንደሆን ልንገርህ አራያ?! ምክንያቱም መሪ እንጂ መርህ አልከተልም! ቀስቶ፣ አይገባሽም እንዴ?!"
Last edited by eden on 03 Jun 2022, 23:32, edited 1 time in total.
Re: "የጋዜጠኛው በእስር ቤት መወገር በጣም አሳፍሮኛል! ውታፍ ነቀላዬን ግን አልተውም! ለምን እንደሆን ልንገርህ አራያ?! ምክንያቱም መሪ እንጂ መርህ አልከተልም! ቀስቶ፣ አይገባሽም እንዴ
መልኬ በግዜ አመለጥሽ፣ ይብላኝ ላራያና ቀስቶ፣ ባለቀ ሰአት በድፍን አዲሳባ መጠመድ lol
