Page 1 of 1

በኦሮሚያ ውስጥ የሲሚንቶ እጥረት ያመጡት ወያኔዎች ርዝራሽ ናቸው ድረስንበታል። ርህስ መሪው። ቪዲዬ

Posted: 01 Jun 2022, 18:52
by Ethoash
እነዚህ ርዝራዥ ማን ይተካቸዋል ለሚለው ወርቅ መልስ አለው ። የርዕስ መሪው።

በድርቅ የተፈላቀሉ አሉ በነሱ ይተካል

እንቢ ካለ እርምጃ እንወስዳለን
ኡማ ጎማ ይህንን ወሳኔ የኦሮሙማ ሳይሆን የሀገራዊ ወሳኔ ነው። ማን ሲሚንቶ ስርቶላቹሁ ነው። አሁን እነሱ እንደስሩት ወያኔዎችን እናጠፋለን ሲሉ ትንሽ አይስቀጥጣቸውም አሁን ትንሽ የስላም እጦት አለ የሚሉት ማ ነው ስላሙን የነሳው።